ክልል ሲሉ ክልል ስንል!
አገሬ አዲስ
የአገራት ክልል ድንበራቸው ነው።ኢትዮጵያም የያዘችው መሬት በዳር ድንበሯ የወሰን
መስመር ወይም ምልክት የተከለለ ነው።በአገር ውስጥ የሚደረገው አስተዳደራዊ ክፍፍል
በክፍለሃገር ወይም በጆግራፊያዊ አቀማመጥ ሰሜን፣ምዕራብ፣ደቡብና ምሥራቅ ተብሎ
መዋቀሩ የከባቢን ችግርና ሥራ በቅርቡ ለመከታተል የሚረዳ እንጂ የአገርን ልዑላዊነትና
የሕዝብ ስብጥርነቱን የሚቀናቀንና የሚቀይር አይደለም።ሁሉም ዜጋ በተመቸውና
በፈለገው ቦታ ሄዶ የመኖርና የመሥራት መብቱን አያሳጣውም። የሰሜኑ ደቡብ ቢሄድ
የለም የአንተ ቦታህ ሰሜን ነው ተብሎ አይባረርም።እንደ ነባሩ ሕዝብ አዲስ መጡም
በዜግነቱ እኩል መብት አለው።የመኖር ብቻም ሳይሆን በዛ ከባቢ የኤኮኖሚ፣የፖለቲካና
ሙሉውን ለማንበብ ቀጥሎ ያለውን ይጫኑ። ⇓