>

ትንሿ ምሳር ወይም ጥልቆ ትልቁን የኮሶ ዛፍ ገዝግዛ ትጥላለች! (አገሬ አዲስ)

ትንሿ ምሳር ወይም ጥልቆ ትልቁን የኮሶ ዛፍ ገዝግዛ ትጥላለች!

አገሬ አዲስ

ትንሿ ምሳር ወይም ጥልቆ ትልቁን የኮሶ ዛፍ ገዝግዛ ትጥላለች!
ነሓሴ 7 ቀን 2014 ዓም(13-08-2022)
ዕድሜ ለሸጋው አማርኛ ቋንቋችን እንጂ ብዙ ትምህርትና ምክር የምንቀስምባቸው፣በተግባር የተፈተኑ
አባባልና ምሳሌዎች አሉን።እነዚህ ትምህርተ ጥቅሶች ለበጎ፣ለመጥፎ፣ለደስታ፣ለሃዘን፣ለምስጋና፣ለወቀሳ፣
፣ለምክር—ወዘተ የምንጠቀምባቸው ባለብዙ ትርጉም እሴቶቻችን ናቸው።ዕድሜ ቋንቋውን ከፊደል
ጋር አዛምደው ላወረሱን አያት ቅድመአያቶቻችን ይሁንና ከሞላ ጎደል በተግባር ስንተረጉማቸውና
ስንጠቀምባቸው ኖረናል።የዚህ ዕርእስ ሆኖ የቀረበው ምሳሌ የዚያው ቁም ነገር ገላጭ የሆኑት
አባባሎቻችን አካል ነው።
እንደሚታወቀው ዕድሜ ጠገብ የሆነ፣ግዙፍና ግንደ-ሥሩ የተስፋፋ ዛፍ 

ሙሉውን ለማንበብ ቀጥሎ ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ ⇓

ትንሿ ምሳር(ጥልቆ)ትልቅ ዛፍ ገዝግዛ ትጥላለች

Filed in: Amharic