ሞኝ አይሙት እንዲያጫውት!
አገሬ አዲስ
አብይ አህመድ በነሐሴ 15 ቀን 2014 በፈረንጆቹ ኦገስት 21 2022 የብልጽግናን የወጣት ክንፍ ሰብስቦ “የወጣቶች ሚና” በሚል መርህ ባስተላለፈው መልእክት ውስጥ አገራችን በሦሥቱ ደካማ ምንነቶች ማለትም በሞኝነት፣ጅልነትና ጅላጅልነት የተወረረች መሆኗን ተናግሯል።ወጣቱም ሰምቶትና አይቶት የማያውቅ እውቀት የገበዬ መስሎት እጁ እስኪላጥ ድረስ በማጨብጨብ ሞኝ፣ጅልና ጅላጅልነቱን ተቀብሎ አረጋግጧል።ከዘመኑ ዓለም አቀፉ የዜና እና …. ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ ቀጥሎ ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ። ⇒ ሞኝ አይሙት እንዲያጫውት