ጋዜጠኛ መዓዛ መሀመድ በድጋሚ የፌደራል ፖሊስ መለዮ በለበሱ ፖሊሶች ተወስዳለች….!
መረጃ ቲቪ
መአዛ መሐመድ ሽሮ ሜዳ ከጎደኛዎ ጋር እቃ በመግዛት ላይ በነበረችበት ሰዓት ብዛት ያላቸው ፌደራል ፓሊሶች እንደያዟት አብራት ከነበረችው ጎደኛዎ ማወቅ ተችሎል !!
የት እንደሚወስዷት ስትጠይቅ ሜክሲኮ የሚገኘው ፌደራል ፓሊስ እንደሆነ ገልፅውላታል !!
>