>

"…ኦነግ ሽሜዎቹ  የወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤቱን በሰላም ተቆጣጥረውታል...!'' (ዘመድኩን በቀለ)

“…ኦነግ ሽሜዎቹ  የወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤቱን በሰላም ተቆጣጥረውታል…!!!”

ዘመድኩን በቀለ

*…. በሜዳ ያገኙትን ከአራት መቶ በላይ ፈጅተው ሽሜ አስሮ የጠበቃቸውንም እዛው እንዳሉ ቤንዚን በማርከፍከፍ አቃጥለው እነሆ የወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤቱን መቆጣጠራቸውን በፎቶ አስደግፈው እወቁልን እያሉ ነው

ወረዳው ኦነግሽሜዎቹ ከመምጣታቸው በፊት ዐማሮቹን መሣሪያቸውን ገፍፎ፣ ገሚሱን ጀግና ወንድ ዘብጥያ ከትቶ ነበር የጠበቃቸው። ኦነግ ሸኔዎቹም በመጡ ጊዜ የገጠማቸው መከላከል አልነበረም። የወረዳዎቹ አመራሮችም ወደ ነቀምት የሸሹ ሲሆን፣ በእስር ቤት ከቆለፉባቸው 100 ያህሉ ዐማሮች በእዚያው በወኅኒ ቤት ሳሉ በተቆለፈው እስርቤት ላይ ቤንዚን በማርከፍከፍ አቃጥለው ዐመድ እንዳደረጉአቸውም ተሰምቷል።

“…ጥምር ጡሩ ግን በራያ ግንባር፣ በድሮን፣ በታንክ፣ በመድፍ፣ በዲሽቃ፣ በሞርታርና በጀት የታገዘ ጦርነት እያካሄደ ነው። በትግሬና በዐማራ መካከል ጦርነቱ እንደቀጠለ ነው።

“…ማነህ ባለሳምንት…?

Filed in: Amharic