>

ወያኔዎች እና ታዲዮስ ታንቱ VS.   ኦህዴዶች እና ታዲዮስ ታንቱ...! (ሸንቁጥ አያሌው)

ወያኔዎች እና ታዲዮስ ታንቱ

                  VS.  

ኦህዴዶች እና ታዲዮስ ታንቱ…!

ሸንቁጥ አያሌው


—በ27 አመታት ወያኔዎች ታዲዮስ ታንቱን በጣም ይጠሏቸዉ የነበረዉ እና ይከሷቸዉ የነበረዉ ታዲዮስ ታንቱ ሁል ጊዜም ኢትዮጵያዊነት ማማ ላይ ተቀምጠዉ በወያኔዎች የባንዳ ስነልቦና ላይ በብእራቸዉ ስለሚሳለቁባቸዉ ነበር፥፥

—አሁን ደግሞ ዘመኑ የባንዳዉ ኦህዴድ ጊዜ ሆነና ኦህዴዶች በታዲዮስ ብእር ተንጨርጭረዉ ሊሞቱ ነዉ፥፥ ታዲዮስ ታንቱ በተነፈሱ ቁጥር በበታችነት ተሰቃይተዉ ሊሞቱ ነዉ፥፥

–ታዲዮስ ታንቱ በታላቁ ኢትዮጵያዊነት ማማ ላይ ተቀምጠዉ በበታችነት የስነልቦና ደዌ የሚሰቃዩትን ወያኔን እና ኦህዴድን በብእራቸዉ ብቻ ሁሌም ያንበረክኳቸዋል፥፥

–ጎሰኞች ስልጣን ቢጨብጡ፥ ሀብት ቢይዙ ፥ ዘመኑ የነሱ ቢሆን ኢትዮጵያዊነት ማማ ላይ መዉጣት ስለማይችሉ  እንድ ንጹህ እና እዉነተኛ ኢትዮጵያዊ ሲያዉ ሁሌም በበታችነት ቀንበር ይሰቃያሉ፥፥

____

የኦህዲዳዉያን እና የህዉሃታዉያን የስነልቡና የጥላቻ ስቃይ ምንጩ እንድ እና አንድ ነዉ፥፥ የበታችነት እና ሁል ጊዜም እዉነተኛ ኢትዮጵያዉያንን ሁሉ የመጥላት ካንሰራዊ ስነልቦና፥፥

——

ዘመነኛዉ ኦህዴድ ታዲዮስ ታንቱን ማሰሩ ሳይበቃ ፍርድ ቤት ቀርበዉ እንኳን ጉዳያቸዉን ጠበቃ እንዳያዬዉ የከለከለበት ምክንያቱ እንድ ነዉ፥፥ በኢትዮጵያዊነት እና በእዉነተኛ ኢትዮጵያዉያን ላይ የበታችነት የጥላቻ ስቃይ !

=======

ታዲዮስ ታንቱ የዚህ ዘመን ታላቁ ኢትዮጵያዊ ! ባንዶቹን ህዉያታዉያንን እና ኦህዴዳዉያንን በብእሩ ብቻ  በፍርሃት ያራደ፥፥

Filed in: Amharic