>

“ጃል አብዲ ረጋሳ ከአገር ሳልወጣ ያየሁትን እንዳልናገር አስጠንቅቆኛል” (ታምራት ነገራ)

“ጃል አብዲ ረጋሳ ከአገር ሳልወጣ ያየሁትን እንዳልናገር አስጠንቅቆኛል”

ታምራት ነገራ


የመንግሥትን ጫና በመሸሽ ከተሰደደ በኋላ ከአራት ዓመት በፊት ወደ አገሩ የተመለሰው ጋዜጠኛ ታምራት ነገራ ዳግም ወደ ስደት ተመልሷል። ለወራት በእስር የቆየው ታምራት በዋስ ከእስር ከተፈታ በኋላ ድምጹ ሳይሰማ ቆይቶ ባለፈው ሳምንት ከባለቤቱ ጋር ከአገር ወጥቷል። ታምራት አሁን እንዳይጠቀስ ከፈለገው በስደት ካለበት ስፍራ ስለእስሩ፣ በዝምታ ስለቆየበት ምክንያት፣ ስለወደፊት ዕቅዱና ስለሌሎች ጉዳዮች ከቢቢሲ ጋር ቃለ ምልልስ አድርጓል።

https://bbc.in/3XRhelu https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=pfbid02SSGXcpi31jacVvd9VJdBrUUmHNf8zZaNqayyLyAdvDHmX4aWe26i7TBynAM8sw8nl&id=485274381864409&mibextid=Nif5oz

Filed in: Amharic