>

የልዩ ሀይልና የሸኔ (ሽሜ) ጥምር ጦር በወለጋ ዐማራ ላይ ግልፅ ጦርነት ከፍቷል...! (ዘመድኩን በቀለ)

የልዩ ሀይልና የሸኔ (ሽሜ) ጥምር ጦር በወለጋ ዐማራ ላይ ግልፅ ጦርነት ከፍቷል…!

ዘመድኩን በቀለ


“…የኦሮሚያ ልዩ ኃይል፣ የኦሮሚያ ፖሊስ፣ የኦሮሚያ ሚሊሻ፣ አባቶርቤ፣ ጋቸነ ሲርና፣ ኦነግ፣ ኦነግሸኔ፣ የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት (ወቦ) ግንበር ገጥመው የለየለት ጦርነት በወለጋ ዐማሮች ላይ በወለጋ ጊዳ አያና ወረዳ አንዶዴ ዲቾ ቀበሌ ላይ ንጋቱን ጦርነት ከፍተው አድረዋል። ጦርነቱ አሁንም እንደቀጠለ ነው።

“…የዛሬው ጦርነት የተጀመረው ትናንት የኪራሙ ወረዳ ዐማሮችና የኦሮሞ ጥምር ጦር ገጥመው ደም ወደሚፋሰሱበት ኪራሙ ወረዳ ከምሥራቅ ወለጋ ዞን ከነቀምት ከተማ የተነሣ 7 መኪና ሙሉ ተጨማሪ የኦሮሚያ ጥምር ጦር በመሄድ ላይ ሳለ ነው መንገድ ላይ ሕዝቡ አስቁሞ የጠየቃቸው። አሸባሪ ከተባለው ሸኔ ጋር እንዴት አብራችሁ ትወጉናላችሁ። እሱን ለማገዝማ አታልፉም ብሎ ይመልሳቸዋል።

“…የሕዝቡ ቁጣ ያስፈራው በኦሮሞ ልዩ ኃይል የደንብ ልብስ ውስጥ ያደፈጠው ልዩ ኃይል ከስቆሙበት ወደ ኃላ አፈግፍገው ይሰፍራል። ዐማራውም በተጠንቀቅ ይመለከታል። ከዛም አዳራቸውን ኃይል አሰባሰበው ዛሬ ንጋት ላይ የቀለጠ ጦርነት ይከፍታሉ። የመንደሩ ዐማራም ሴቶችና ህፃናትን አሽሽቶ አፀፋውን መመከት ይጀምራል።

“…ጦርነት ፀጋ፣ አርትም ነውና ዐማሮቹ በክላሽ ዲሽቃና መትረየስ፣ ስናይፐርም የያዘውን ጥምር ጦር ይመክቱታል። ቆይቶም ቁጥሩ በውል የማይታወቅ የኦሮሞ ጥምር ጦር በመከበቡ መግቢያ፥ መሸሻ አጥቶ፣ መሣሪያውን ጥሎ ወደ ኋለ 15 ኪሜ ነቀምት መስመር ላይ ወደምትገኘው አንገር ጉተን ከተማ ይደርሳሉ። በአንገር ጉትንም እንዲሁ ጥምር ጦሩ በከባድ መሳሪያ የታገዘ ተኩስ ከፍቶ ከሕዝብ ጋር በመታኮስ ላይ ነበር።

“…እስከዛሬ በኦነግ ሸኔ ስም ከምዕራብ ወለጋ ዐማራን ያፀዳው ይኸው የኦሮሚያ ልዩ ኃይል መሆኑን ሕዝቡ በሚገባ ዐውቆ መመከት ጀምሯል። ነቀምት የሰፈረው መከላከያ እንዲገባ ቢጠየቅም እንደተለመደው “አልታዘዝኩም” በሚል እጁን አጣምሮ ቆሟል። ውጊያውና እልቂቱ፣ ደም መፋሰሱ ግን ቀጥሏል።

“…እስከአሁን በሕዝቡም በኦሮሞ ጥምር ጦር በኩል በዝርዝር የታወቀ ጉዳት አልታወቀም። ቆይቶ መሰማቱ አይቀርም። የዐማራ ክልል ሚዲያም ለመጀመሪያ ጊዜ ጉዳዩን ዘግቦት ታይቷል። ምን አልባትም ዐቢይ አሕመድ በሙስና ሰበብ የብአዴን አባላትን ወደ ዘብጥያ ሊያወርዳቸው በማሰቡ የምትነካን ከሆነ እኛም እናሳይሃለን በማለት በአሚኮ በኩል መልእክት ለዐቢይ አሕመድ ለማስተላለፍ ካልሆነ በቀር የዐማራ መንግሥት በኦሮሚያ ላሉት ወገኖቹ እንደማይደርስ የታወቀ ነው።

“…አርፈህ ብትቀመጥ፣ ብትሰደድ ሞቱ አይቀርልህም። ሊገድሉህ፣ ሊያጠፉህ የወሰኑ ኃይሎች የፈለገ እግራቸውን ብትልስ ሟች ነህ። ከዐማራ ጋር ተዋግተው በውጊያው ተሸንፈው ስለተመለሱ ብቻ በእስር ላይ የነበሩ ዐማሮችን ጨፍጭፈዋል። ከጭፍጨፋው በሬሳ መሃል ሆዱ ስር ተመትቶ የተገኘው ዐማራ ሲናገር ይዘገንናችኋል። ይሄ ወለጋ ላይ የሚቆም አይደለም። ይቀጥላል። ህዳር 19ለ20 ሌሊቱን በእስር ላይ እንዳሉ በኦሮሞ ጥምር ኃይል የተረሸኑ ዐማሮች ስምዝርዝር እንደሚከተለው መሆኑን የዐማራ ድምፅ ዘግቦታል።

1ኛ. ኡመር አሊ

2ኛ. ወርቂት ሙሀመድ

3ኛ. መዲና ከማል

4ኛ. አህመድ ከማል

5ኛ. ጦይብ ከማል

6ኛ. ሼህ ከማል በድሩ

7ኛ. ኢብራሂም አሊ

8ኛ. ሙሀመድ አሊ

9ኛ. ታጁ መሀመድ

10ኛ. ሙሀመድ ዳውድ

11ኛ አስናቀው እባቡ

12ኛ. ተመስገን መልክ ነው

13ኛ. ሳኒ ከማል

14ኛ. መሀመድ ከማል

15ኛ አህመድ ከማል

16ኛ. ዚነት ሰይድ

17ኛ. ሰሚራ ሰይድ

18ኛ. ሽኩር ሙሀመድ

19ኛ. ፋጢማ ጅብሪላ

20ኛ. አስናቀው ካሳው

21ኛ. ዩኑስ ሙሀመድ

22ኛ. ኡመር ሙሀመድ

23ኛ. ጥላሁን ዘነበ

24ኛ. ኢስማኤል ደሳለኝ

ከዚህ በታች ያሉት ደግሞ ከነ ቤተሰቦቻቸው የተረሸኑ ሲሆኑ፦

1ኛ. ጀማል ዳምጤ እሱን ጨምሮ 5 የቤተሰብ አባላቱ

2ኛ. አበባው መኮነን እሱን ጨምሮ 6 የቤተሰብ አባላቱ

3ኛ. ሼህ ሙሳ የሱፍ እሱን ጨምሮ 5 የቤተሰብ አባላቱ

4ኛ. ቃሲም ሲራጅ እሱን ጨምሮ 3 የቤተሰብ አባላቱ

5ኛ. ከማል ፈድሉ ከነ ባለቤቱ ቤተሰቦች ጨምሮ 21 የቤተሰብ አባላቱ

6ኛ. ሙሳ አሊ እሱን ጨምሮ 7 የቤተሰብ አባላቱ

7ኛ. አሊ ሀሰን እሱን ጨምሮ 10 የቤተሰብ አባላቱ ናቸው።

እነዚህ በእስር ላይ እንዳሉ የተረሸኑት 81. ሰዎች የክልሉ ፀጥታ ኃይሎች ሕዳር 9 እና ህዳር 20/2015 ዓ/ም ቤት ለቤት እየዞሩ ከገደሏቸው 47 የአማራ ተወላጆች ተጨማሪ መሆናቸውን ነው የአከባቢው ነዋሪዎች ለአማራ ድምፅ ያረጋገጡት።

“…እንግዲህ ተመልከቱ ይሄን እያየ እየሰማ ነው ዐማራው ድረሱልኝ እያለ ላንቃው እስኪሰነጠቅ ሲጮህ የሚውለው። ደግሞስ ቢጮህ ማን ሊደርስለት ይችላል። የሚደርስለት ምድራዊ ኃይል እንደሌለ ካወቀ ቁርጠኛ ሆኖ ለመመከት መዘጋጀት ነው ያለበት። ቢሰደድም ውርደት፣ ራብ እና ሞት ነው የሚጠብቀው። በቀመጥም መታረድና በጅምላ መጨፍጨፍ ነው የሚጠብቀው። የትኛውም ሰላማዊ መንገድ ዐማራውን በኦሮሚያ ወለጋ ከመታረድ አያድነውም። ይህ ከታወቀ ጩኸት ቀንሶ ላለመሞት አልሞትባይ ተጋዳላይ ሆኖ መመከት ነው የሚያዋጣው። ሚስቱን፣ ልጆቹን፣ እናት አባቱን፣ ሃብትና ንብረቱን፣ ርስቱን ላለማጣት መመከት ነው የለበት። ጥሎ ማለፍ ወይም መውደቅ ነው ያለበት። ዝም ብሎ ታርዶ ከመሞት ተዋግቶ ጥሎ መውደቅ ስምም፣ ክብርም፣ ጽድቅም ነው።

“…ዐማራ ሆነህ በፌስቡክም፣ በዩቱዩብም፣ በቴሌግራምም፣ በሚዲያው ሁሉ ኡኡ ብትል የሚሰማህ የለም። እንኳን የአዲስ አበባው የ4ኪሎው ኦነግ እዚያው ነቀምት የሰፈረው የሃገር መከላከያ ሠራዊት አይሰማህም። እንድትሰማ ከፈለክ ተደራጅ፣ ኦነግን የተቀበለች ጫካ ዐማራን አልቀበልም አትልም። የራሱን የኦነግን መንገድ ተከተል። የህወሓትን መንገድ ተከተል። እንድትሰማ ጉልበትህን አሳይ፣ አታለቃቅስ፣ አልቃሻ ይናቃል፣ ይዘበትበታል፣ መሳቂያ መሳለቂያ ነው የምትሆነው። ያልቅስ ተዉት ሶፍት ስጡትc ነው የሚለህ ሽመልስ አብዲሳ። እናም ለቅሶውን ትተህ፣ ጉልበትህንና ፈጣሪህን ተማምነህ አንተም በጭካኔ መክት፣ አንክት፣ ስበረው፣ ሰባብረው። ገንዘብ ካነሰህ ደግሞ ጎረቤትህ ኦነግሸኔ ገንዘብ እንዴት እንደሚያገኝ ጠይቀው። መልክ ከቤት ሙያ ከጎረቤት ተማር።

“…ሰሞኑን የሆነውን ልንገራችሁማ። የኦሮሞ ጥምር ጦር አዛዡ 50 አለቃ ነው። በውጊያው ላይ የሞትና አስከሬኑን ዐማሮቹ ለመቅበር ልብሱን ይፈትሹታል። ሥልኩንም ያገኛሉ። የመልእክት መቀበያ ሰንዱቁንም ይከፍቱታል። ከባንክ የተላከለትን ብር የሚያወራ ነው የስልክ የSMS መልእክቱ። አንደኛው SMS 650ሺብር እንደገባለት የሚያወራ ሲሆን፣ ሁለተኛው የSMS መልእክቱ ደግሞ 300ሺ ብር እንደገባለት ያሳያል። ለዚህ ተራ 50አለቃ በአጠቃላይ የወለጋ ዐማሮችን እንዲያጸዳ 950 ሺብር ገብቶለታል ማለት ነው።

“…ልብ በሉ ብሩን ዐቢይ አሕመድ በኮንቴነር ነው የሚያሳትመው። አሳትሞም የኦሮሞ ባለሃብት እንዲፈጠር በነፍስ ወከፍ ነው የሚያድላቸው። እነዚህ የኦሮሚያ ቄሮ ባለሃብቶች ደግሞ ወደፊት በሕዳሴ ግድቡ አካባቢ እና በአቅራቢያው የዐማራ ዘር እንዲጠፋ ይፈልጋሉ። ስለዚህ በተለይ ከምዕራብ ሸዋ እስከ ወለጋና ቤኒሻንጉል ጭምር ለአዋጊዎች በሚሊዮን የሚቆጠር ብር ይሰጣሉ። ለኦነግ ሸኔ በባንክ ያስቀምጡለትና ዘርፎ ወሰደው ያሰኛሉ። ጥምር ጦሩ ደግሞ የዐማራ ገበሬን እየዘረፈ፣ እያወደመ እንዲበላ ፈቅደውለታል። ብሩን ሳይበሉት እነሱም ይደፋሉ። ጦርነቱ የሚያቆመው ዐማራው ጦርነቱን ሲያሸንፍ ብቻ ነው። ከሃረርጌ…………ከአሩሲ፣ ከባሌ፣ ከጅማ፣ ተሰባስቦ የመጣ አክራሪ የኦሮሞ ወሃቢያ ጦርን መመከት ጽደቅ ነው። በለው። አናቱን አፍርጠው። ትሞታለህ አዎ ትሞታለህ። የምትሞተው ግን ሊገድልህ የመጣውን ሰው በላ አሸባሪ አውሬ ገድለህ ነው። ይሄ መሞት አይባልም። ይሄ ጽድቅ ነው። አለቀ።

“…ስለዚህ ለዐማራው አማራጩ እና መፍትሄው ምንድነው? ያላችሁኝ እንደሆነ ማልቀስ አይደለም፣ መነፍረቅ አይደለም፣ ኡኡኡ ድረሱልኝ ማለትም አይደለም። መፍትሄው ጥሎ ማለፍ ወይም መውደቅ ብቻ ነው። ጎጃሜ፣ ጎንደሬ በኦሮሞ ስም ዐቢይ ሽመልስ ላደራጀው ወንበዴ ለታገተብህ አንድ ሰው አንድ ሚልዮን ብር ለምነህ አራጁን የኦሮሞ ቄሮ በገንዘብ ከምታደራጅ አንድ ሚልዮን ብር ስንት ፋኖ ያደራጅልህ ነበር። ጨርቅ አንጥፈህ ልጄ ታገተች፣ ልጄ ታገተ፣ ሁለት ሚልዮን ብር ተጠየቅኩ እባካችሁ አዋጡልኝ፣ በማርያም፣ በገብርኤል፣ በአላህ እያልክ ከምትለምን ለምን እንዲህ ብር ካለህ ራስህን አታደራጅበትም። ራስህን ለማደራጀት ለፋኖ አዋጣ ስትባል የተንቀጠቀጥክ ስቁንቁናም ይኸው ልጄ፣ ባሌ፣ ሚስቴ ታገተች ብለህ ለኦሮሞ ማፍያ ትገፈግፋለህ።

• አታለቃቅስ፣ ተደራጅ፣ መክት፣ አንክት፣ ጥለህ እለፍ ወይም ውደቅ። ወሬ የለውም ፍሬ፣ ልቅሶ ዓይን ከማሳወር፣ ላንቃ ጉረሮህን ከመሰንጠቅ፣ ድምፅህን ከመቀየር ውጪ ምንም ጥቅም የለውም። እንደ ኦነግ ሸኔ ሁን። ድፈር። እንደነሱ ጨካኝም ሁን። መከራህን የምታቀለው እንደዚህ ቆፍጠን ስትል ነው።

• ምክሬ ነው።

Filed in: Amharic