>

በኦሮሚያ መንግስት መር ጭፍጨፋ እየተካሔደ ነው...! (መስከረም አበራ)

በኦሮሚያ መንግስት መር ጭፍጨፋ እየተካሔደ ነው…!

መስከረም አበራ


*…. የኦሮሚያ ልዩሀይል ከአራት ኪሎ ትዕዛዝ ሳይጠብቅ ከእኛ ጋር ተቀናጅቶ ርምጃ እየወሰደ ነው…!

የኦነግ ቃል አቀባይ ኦዳ ተርቢ

በ35 ዙር ስልጠና ከ200ሺህ በላይ የኦሮሚያ ልዩ ኃይል ተመርቋል።  ከአገሪቱ መከላከያ ሠራዊት በላይ ታጥቋል።  ሆኖም በኦሮሚያ 8 ዞኖች የዘር ማፅዳት እየተፈፀመ ነው።

“ሟችን ትጥቅ ማስፈታት” የኦሮሚያ ልዩ ኃይል የዘር ማፅዳት ትብብር ቅድመ ሁኔታ ስራ ነው። ልዩ ኃይሉ ከጨፍጫፊዎች ጋር ተባባሪ ሆኖ  ንፁሐንን እየገደለ ይገኛል።

#

የኦነግ ቃል አቀባይ ኦዳ ተርቢ ለቪኦኤ የሰጠው ማብራሪያ

“የኦሮሚያ ልዩሀይል ከአራት ኪሎ ትዕዛዝ ሳይጠብቅ ከእኛ ጋር ተቀናጅቶ ርምጃ እየወሰደ ነው። አሁን የኦሮሚያ ልዩ ሀይል የአምባገነን ስልጣን መጠበቅ ትቶ ከህዝቡ ጋር ሆኖ  በምዕራብ ወለጋ ሆሮ ጉድሩ መልካም ስራ ላይ ነው። እነርሱም ስራ ላይ ናቸው። እኛም ስራ ላይ ነን”

https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=pfbid02y9bcbBfgXZkcC4AmHaoEkBddq2TG5UU3JyeKipLYM9dJhHueebj3CvJZF2vjqyNul&id=100018219188489&mibextid=Nif5oz

Filed in: Amharic