>

በሌላ ቢተኩ…!! (መምህር ዘመድኩን በቀለ)

በሌላ ቢተኩ…!! 

መምህር ዘመድኩን በቀለ

“…ቅድስት ቤተ ክርስቲያናች በትናንትናው ዕለት መንግሥትን ከስሳ ፍርድ ቤት መሄዷን ለማብሰር መግለጫ ስትሰጥ ሁለት ጠበቆች የቤተ ክርስቲያኒቷን የክስ መዝገብ ዶሴ ይዘው ወደ ፍርድ ቤት መሄዳቸውን ሲያበስሩ ታይተዋል። 

“…ከእነዚህ ውስጥ ስታቀርብ በእውነተኛ ስሙ አንዷለም በውቀቱ ወይም በፌስቡክ ስሙ Andualem buketo Geda ተብዬውም ደንበኛ የዳንኤል ክብረት እና የዐቢይ አሕመድ አሽከር፣ የቶማስ ጃጀውና የዓምደማርያም ዕዝራ ጓደኛ፣ የሥራም ባልደረባ ዋነኛው የብልፅግና ወንጌል ካድሬ አጋፋሪ ሆኖ ተከስቷል። 

“…አንዷለም ከኦሮሙማው የቤተ ክርስቲያን ነቀርሳ ከዳንኤል ጓደኛ ካደባባይ ሚዲያ ባለቤት ከአቶ ኤፍሬም እሸቴም ጋር አልፎ አልፎ በብልጽግና ወንጌል አጋርነቱ አፉን ከፍቶ ይጸዳዳብናል። ፀረ ዐማራ፣ ዐብን ለምን ተቋቋመ ብሎ ካልታነቅኩ ባይ፣ ዶር ደሳለኝ ጫኔ ዐማራ አልተወከለም ብሎ አስተያየት በመስጠቱ አደባባይ ወጥቶ የዘለፈው። ከጎንደር የአማች ፖለቲከኞች ጋር በአንድ ፖፖ የሚጸዳዳ ዋነኛው አጋንንት ካድሬ ነው።

“…አንዷለምን የላኩት ዐቢይና ዳንኤል ናቸው።  ፕሮሞሽኑን ቀድሞ የሠራለት ፈጣሪ በተንኮሉ ቀስፎ እያሰቃየውና እየቀጣው ያለው ኤፍሬም እሸቴ ነው። ኤፍሬም ደግሞ የዐቢይ አሕመድ ቂጥላሽ፣ የኢዜማና የኦሮሙማ ፕሮጀክት የበግ ለምድ ለብሶ ሽፋን ሰጪ ነው። እናም ይሄ ሰው ከዚህ ቦታ በአስቸኳይ ዞር እንዲል አስደርጉት፣ ስልክ ቁጥሩንም ፈልገህ ለጥፍና ሕዝቡ ራሱ እንዲጠይቀው አስደርግ ብላኛለች ርግቤ። ስልኩ ያላችሁ ወዲህ በሉኝ።

“…ሁለተኛው ጠበቃ አያሌው ቢታኒ ነው። እመለስበታለሁ። አያሌው ደግሞ የስብሃት ነጋ እና የወሮ ሳቤላ የዓድዋ ፕሮጀክትን ከዳንኤል ክብረት ጋር ሲያገለግል የነበረ ወዳጄ ነው። አቤት ፍጥነታቸው።

“…እነሱ ብቻ ብልጥ…? ህእ… ሞቻታለኋ…!

Filed in: Amharic