>

የጭራቅ ሽማግሎች !

የጭራቅ ሽማግሎች! 

አዞ ሲውጥ ያለቅሳል፣ ዕባብ ሲነክስ ይለሰልሳል፣ በግ ያራጁን ቢላ ይልሳል፡፡

ጭራቅ አሕመድ ባማራ ጥላቻ ያበደሲያቃጡበት የሚጥመለመል፣ ሲዞሩለት የሚናደፍ አሲል ዕባብ ነው፡፡  ስለዚህም ይህ በላዔ አማራ ጭራቅ፣ አምርሮ እሚጠላው አማራ እግር ሥር የሚወደቀው ምርጫ ሲያጣ ብቻ ነው፡፡  አምርሮ እሚጠላው አማራ እግር ሥር ሲወደቅ፣ አማራ ይቅር ብሎት ከወደቀበት እንዲነሳ እጁን ከሰጠው ደግሞ ስቦ ጥሎ ይረጋግጠውና በሬ ሆይ፣ ሞኙ ሆይ ብሎ ይተርትበታል፡፡  

ስለዚህም ይህ ያማራ ሕልውና ዋና ጠላት ምርጫ አጥቶ አማራ እግር ሥር ሲወድቅ፣ አማራ ማደረግ ያለበት በወደቀበት አናቱን በርቅሶ ለኻቹ (ለዘላለሙ) መሸኘት እንጅ፣ ዳግም እንዲነሳ ዕድል መስጠት የለበትም፡፡

ያማራ ሕዝብ የራሱን ሕልውና በማስጠበቅ የኢትዮጵያን ሕልውና ለማስጠበቅ የሚያደርገው መራራ ትግል እንደ ሰደድ እሳት ተቀጣጥሎ ጭራቅ አሕመድን ሊያንጨረጭረው ተቃርቧል፡፡  ስለዚህም ጭራቅ አሕመድ እንዳይንጨረጨር ፈርቶ የጭራቅ ሽማግሌወች ይዞ ካማራ ጀግኖች እግር ሥር ወድቋል፡፡  ዓላማው ደግሞ ያማራ ጀግኖች ይቅር ብለውት እንዲነሳ እጃቸውን ሲሰጡት፣ እጃቸውን ስቦ ጥሎ፣ እነሱን ረጋግጦ ዱቄት በማድረግ ያማራን ምድር ወደ በሻሻ ለመለወጥ ነው፡፡  

የጭራቁ ሽማግሎች ደግሞ የጭራቁን ፀራማራ አላማ በደንብ የሚያውቁ ለሆዳቸው ያደሩ ሆዳደሮች ወይም ደግሞ ያማራን ሕልውና የሚጠሉ ፀራማሮች ናቸው፡፡  ስለዚህም ጭራቅ አሕመድን ሊያንጨረጭሩት የተቃረቡት ያማራ ጀግኖች፣  ጭራቁን ከመንጨርጨር ለማዳን አሸማጋይ ነኝ ብሎ የሚመጣን ሁሉ (አረጋዊ፣ ባህታዊ፣ ጳጳስ፣ መጅሊስ ሳይሉ) የጭራቅ ሽማግሌነቱን ነግረውየሰይጣን መልዕክተኛነቱን አሳውቀውአንገቱን አስቀርቅረው፣ /አሳፍረው/፣ \አሳፍረው\ መመለስ አለባቸው፡፡ ድጋሚ የሚመጣ የጭራቅ ሽማግሌ ደግሞ አመጣጡ ጀግኖቹ ያሉብትን ቦታና ሁኔታ ለጭራቅ አሕመድ ሊጠቁም ነውና ግንባሩ ብለው እዛው ሊያስቅሩት ይገባል፡፡ 

ማናቸውም ፋኖ የዘመነ ካሴን ስሕተት መድገም የለበትም፡፡  የዘመነ ካሴን ስተት ለመድግም የሚከጅል (ዳር፣ ዳር የሚል) ፋኖ ደግሞ ይዞ የሚሞተው እሱን ራሱን ብቻ ሳይሆን፣ አያሌ ፋኖወችን ስለሆነ፣ ከፋኖወች አንዱ ግንባሩን ሊለው ይገባል፡፡  አንድ ገድሎ ሺ ማዳን ርህራሄ እንጅ ጭካኔ አይደለም፣ ያጸድቃል እንጅ አያስኮንንም፡፡       

መስፍን አረጋ

mesfin.arega@gmail.com

Filed in: Amharic