>

የተጀመረው የአማራ ሕዝባዊ ተጋድሎ አረመኔውን የኦሮሙማ አገዛዝ ከአራት ኪሎ ማስወገደን ቀዳሚ አላማው ማድረግ አለበት! (አቻምየለህ ታምሩ)

የተጀመረው የአማራ ሕዝባዊ ተጋድሎ አረመኔውን የኦሮሙማ አገዛዝ ከአራት ኪሎ ማስወገደን ቀዳሚ አላማው ማድረግ አለበት! 

አቻምየለህ ታምሩ

አማራን እንደ ሕዝብ ከምድረ ገጽ ለማጥፋት ጨፍጫፊው ዐቢይ አሕመድ ያሰማራው ናዚአዊ የኦነግ አረመኔ ሠራዊት እየፈጸመ  የሚገኘውን የጅምላ እልቂት ማስቆም የሚቻለው የአማራ ሕዝብ እንደ ሕዝብ በሚያደርገው ብርቱ ተጋድሎ ነው።  አማራ አያሳየኝ ብሎ ኢትዮጵያን ወደ ተሟላ የአማራ መቃብርነት ለመቀየር ያለ እረፍት እየሰራ የሚገኘው የዐቢይ አሕመድ አረመኔዊ የኦሮሙማ አገዛዝ  ከአርሶ አደር እስከ ነጋዴ፤ ከበጎ አድራጎት እስከ ወጣቶችና ሴቶች ማኅበራት ድረስ የዘር ማጥፋት ጥቃት ያልከፈተበት የአማራ የኅብረተሰብ ክፍል የለም። 

በመሆኑም በአረመኔው ዐቢይ አሕመድ ወራሪ የኦነግ ሠራዊት የተከፈተውን አማራን የማጥፋት ጦርነትና የዘር ማጥፋት ጥቃት ለመመከት አማራ ሁሉ በያለበት ባለው አቅም ሁሉ ተዘጋጅቶ መጋፈጥ መጀመር አለበት።  የሕዝባዊ ተጋድሎው ቀዳሚ ተግባር በአማራ ላይ የዘር ማጥፋት እያካሄደ ለሚገኘው የዐቢይ አሕመድ ናዚአዊ የኦነግ ሠራዊት በመንገድ መሪነትና በአማርኛ አስተርጓሚነት እያገለገሉ የሚገኙትን ብአዴናውያን ማስወገድ መሆን ይኖርበታል። ዐቢይ አሕመድ በሰሜኑ የአማራ ሕዝብ ላይ እያካሄደው ያለውን የኦሮሙማ የዘር ማጥፋት ጦርነት በመንገድ መሪነትና በአማርኛ አስተርጓሚነት እያገለገሉ የሚገኙትና የአማራ አርበኞችን ከኋላ የሚወጉት የብአዴን ካንስሮች ቅድሚያ ሳይወገዱ ወራሪውን የኦነግ ሠራዊት በሙሉ ኃይል መመከት አይቻልም።

Filed in: Amharic