>

በአውሮፓ የተባበሩት ኢትዮጵያውያን የተግባር ቡድን (እንቅስቃሴ)

በአውሮፓ የተባበሩት ኢትዮጵያውያን የተግባር ቡድን(እንቅስቃሴ)
United Ethiopians Action group in Europe

በአመስተርዳም ከተማ የአውሮፓ አቀፍ የኢትዮጵያውያን የስፖርትና ባህል ዝግጅትን(ፌስቲቫል)በተመለከተ ለአገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን የቀረበ ጥሪና መግለጫ
ሐምሌ 10 ቀን 2015 ዓም(17-07-2023)

ለሰላምና ለአንድነት ብሎም ለዴሞክራሲ ሥርዓት መስፈን የበኩሉን ለማበርከት ከላይ በተገለጸው ስያሜ በቅርቡ ከተለያዩ ያውሮፓ አገሮች በተውጣጡ ኢትዮጵያውያን የተቋቋመው ስብስብ በአገራችን ውስጥ የሚካሄደው ጎሳ ተኮር መንግሥታዊ የፖለቲካ ምስቅልቅል ሁኔታ በአገራችንና በሕዝቧ ላይ የሚያደርሰውን በደልና ጥፋት በሚችለው አቅሙ በአውሮፓ ውስጥ ለሚገኙት ልዩልዩ መንግሥታዊና ሕዝባዊ ተቋማት ለማሳወቅ

ሙሉውን ለማንበብ ቀጥሎ ያለውን ቋጠሮ ይጫኑ። United Ethiopians Action group in Europe-230724-014220

Filed in: Amharic