>
5:16 pm - Monday May 24, 4630

አማራ በድርድር የሚፈታ ችግር አልገጠመውም! (ይነጋል በላቸው)

አማራ በድርድር የሚፈታ ችግር አልገጠመውም!

ይነጋል በላቸው


የአማራን ችግር በሚመለከት ሁለቱ ብቸኛ አማራጮች የሚከተሉት ናቸው፦

  1. አማራ የታወጀበትን ዓለም አቀፍ የዘር ፍጂት አክሽፎ ለኦሮሞውም ሆነ ለሌላው ነገድ በእኩልነት የምታኖረውን የጋራ ሀገር (ኢትዮጵያን)መፍጠር፡፡
  2. አማራ በኦሮሙማ ተሸንፎ ከምድረ ገጽ መጥፋት in whatever way the Illuminati or Luciferians propose, in genocide or ethnic cleansing. (በጄኖሳይድም ይሁን ጎሣና ነገድን በማጽዳት)

በቃ፡፡ ከነዚህ ውጪ ያለው አማራጭ ሰባተኛውን ንጉሥ አፄ ቦካሣ አቢይን ሥልጣን ላይ የማቆያና በባንዳውና ደንቆሮው ብአዴን ትብብር ታላቋን የኦሮምያ ቫምፓየር – ማናት – ኢምፓየር የመመሥረት ሂደትን ማረጋገጫ ነው፡፡ አህያና ጅብ፤ ሚዳቋና አንበሣ፤ ነብርና ፍየል፤ ዝንጀሮና ክምር ላለመደራረስ ሲደራደሩ ይታያችሁ፡፡ አይሆንም፡፡ ለድርድር የሚያስቀምጡ ችግሮች እንደኛው ዓይነት ሥር የሰደደ የዘር ጥላቻ ዓይነቱ ሳይሆን በሰውነት ተፈጥሮ በሚያምኑ ወገኖች መካከል የሚደረጉ ሰጥቶ የመቀበል ስምምነቶች ናቸው፡፡ እኛን የገጠሙን ገድለውን ካልጨረሱ እርካታ የማያገኙ ጉዶች ናቸው፡፡ ከነዚህ ጋር ደግሞ ድርድር በፍጹም እውን ሊሆን አይችልም፡፡ ሊደራደር የሚፈልግ ወገን እኮ ቢያንስ ያሠራቸውን ንጹሓን ወገኖች ያለምንም ቅድመ ሁኔታ መፍታትና ቀናነቱን ማሳየት ነበረበት፡፡ አራት ኪሎ ላይ የተሰዬመው የሉሲፈር ልጅ እኮ የሰው ደም ካልጠጣና የሰው ሥጋ ካልበላ እንቅልፍ በዐይኑ የማይዞር የሌለት ሰይጣን ነው፡፡ የኢሉሚናቲ አባልነቱን ለጌቶቹ ለማሳየት ሲል የቤት አሽከሮቹን ይዞ የሕዳሴ ግድብ ላይ ድራማ ሲሰራ ያደረገውን የተገለበጠ መስቀል ያለበት ቀይ ጫማ አላያችሁም?

ተመልከት! አማራ ለድርድር ተቀምጦ ከአቢይና ሽመልስ እንዲሁም እነሱ ካሠለጠኑት ቄሮ አእምሮ ውስጥ የተሰነቀረውን አማራን በጥርስም በጥፍርም ቦጫጭቆና አኝኮ በልቶ የመጨረስ የሃይማኖት ያህል የሚመለክ አስተሳሰብ ማውጣት ይቻላል ወይ??? ከዚህ ጥላቻቸው አኳያ አይደለም ወይ በዚች ቅጽበት እንኳን ነፍጥ ያልያዘ ንጹሕ አማራ ከየመንገዱና ከየሥራ ቦታው በገፍ እየታፈሰ በሥውር ማጎሪያዎች ያለምግብና ውኃ በድብደባና ጅምላ ርሸና፣ ህክምናም ተከልክሎ በወረርሽኝና በልዩ ልዩ በሽታ እያለቀ የሚገኘው? በሸገር ከተማ ተብዬው ምክንያት አማራ ላይ ምን ደረሰ? አዲስ አበባ እንዳይገባ በአምስቱም አቅጣጫ የታገደው አማራ ሎተሪ አዙሮ፣ ሱቅ በደረቴ ሆኖ፣ መኪና አጥቦ፣ ለማኝ ሆኖ፣ የመንግሥት ተቀጣሪ ሆኖ… የዕለት ጉርሱን እንዳያገኝ የተደረገው ለምን ዓይነት ድርድር ነው?

ከአማራ ወገን ለድርድር የሚቀመጥ ካለ በገንዘብ የተገዛ ነው ወይም በአማራ ስም ሠርጎ የገባ ኦነግ ነው ወይም የኦነግ ሸኔ ምንነት ያልገባው ቂላቂል ባንዳ ነው ወይም ኦነግ መሣሪያ እስኪያሟላ ወታደርም እስኪያሠለጥንና አማራን የመፍጃ አዲስና ሥኬታማ ሥልት እስኪነድፍ ድረስ ጊዜ ለመግዛት በውስጥ አርበኛነት ከኦነግሸኔ የተላከ ፀረ አማራ ነው፡፡ ይህንን የፈጠጠ እውነት የመታረጃ ቀኑን የሚጠብቅ በየትኛውም አካባቢ የሚኖር አማራ ይወቅ፡፡ በነገራችን ላይ ድሃም ሁን ሀብታም፣ ነጋዴም ሁን ፖለቲከኛ፣ ምሁርም ሁን ማይም፣ ሥልጡንም ሁን ባላገር፣ …. ምንም ሁን ምን አማራ ከሆንክ የኦሮሙማ ሠይፍ ሰለባ ነህ፤ ነገሩ የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ ሁሉም አማራ በሂደት ከሚገደሉ ሰዎች ስም ዝርዝር ውስጥ ተካትቷል፡፡ በሀብትህ ብዛት የምትድን መስሎህ ለኦነግ የምታሽቃብጥ ደንቆሮ የአማራ ባለሀብት ሁሉ ቀንህን ጠብቆ ኦነግ ባልተወለደ አንጀቱ በሜንጫው ይገነድስሃል፡፡ ከሁለት ያጣ ጎመን ሆነህ እንዳትቀር አስብበት፡፡ የገንዘብ ብዛት እንኳን ከኦሮሞ ሜንጫ ከሲዖል እሳትም አያድንህም – ከድሃ እየዘረፍክ ለድሃና ለቤተ ክርስቲያን ማሠሪያ እያልክ ጥቂት ጥቂት እንደምትሰነዝር ስለማውቅ ነው እንዲህ የምልህ፡፡ ስለሆነም አሁን ገንዘብህ ነገ ሕይወትህ የኦነግ መሆኑን ካላወቅህ በርግጥም ኪስህ እንጂ ጭንቅላትህ ባዶ ነው፡፡ ወይ ነዶ! በስንቱ እንቃጠል ጎበዝ፡፡ 

አዎ፣ አማራን የጎዳው ሚዛን በማያነሱ ነገሮች መለያየቱና ያንንም ተከትሎ ጥልቅ እንቅልፍ ውስጥ መግባቱ ነው፡፡ አሁን ግን በግምት ከ20 እስከ ሠላሣ በመቶ የሚሆነው አማራ ምሥጢሩ የገባው ይመስላል፡፡ በዚያም ምክንያት ዕልቂት ያወጀበትን ዘረኛ ቡድን ሊያንበረክክና ኅልውናውን በነፍጡ ሊያስከብር ጉዞውን “ሀ” ብሎ በቅርቡ ጀምሯል፡፡ በድል እንደሚያጠናቅቅም ሳይታለም የተፈታ ነው፡፡ የታወጀበት የዘር ፍጂት የገባው አማራ ወደ ሰባና ሰማንያ በመቶ ቢጠጋ ኖሮ የኦሮሙማ ዕድሜ ከአንድ ጀምበርም ባላለፈ ነበር፡፡ ይሁን ግዴለም፡፡ ሁሉም ለበጎ ነው፡፡

የጨነቀው ኦሮሙማ በአዲስ አበባ ዙሪያ ምሽግ እየቆፈረ መሆኑ ይሰማል፡፡ ምሽግ ሽንፈትን አያስቀርም፤ ዘጠኝ ሱሪም ፈስን አይቋጥርም፡፡ ምሽግ በመሥራትና ኮንቴይነር (መሣሪያም ይያዝ ነዳጅና ገንዘብ) በመቅበር ጦርነትን ማሸነፍ ቢቻል ኖሮ ወያኔ  አራት ኩሎን እንደተቆጣጠረ ለዘላለም በኖረ ነበር፡፡ ቀን ሲጎድል ምንም ሁን ምን፣ ምንም ይኑርህ ምን ሁሉም ነገር የእምቧይ ካብ ነው፤ ይህን እውነት ለብዙኛ ጊዜ ኦሮሙማ ላይ እውን ሲሆን ልናይ ነው፡፡ ሰውን ማታለል ቀላል ነው፤ እግዚአብሔርን ማታለል ግን ፈጽሞ አይቻልም፡፡ ወንጀል ስትሠራ እያዬ ዝም አለህ ማለት ግን ቀንህን እየጠበቀልህ ምናልባትም የንስሃ ዕድሜ እየሰጠህ እንጂ አሞኘኸው ማለት አይደለም፡፡

እናም በፈጣሪ የእጅ ሥራ የጥበብ መገለጫ የሰው ልጅ ላይ ሰማይና ምድር ሊሰሙት የሚሰቀጥጥ ግፍና በደል አዝንቦ በሠላም የኖረ የለምና አክራሪ ኦሮሞዎች የዘራችሁን ለማጨድ ተዘጋጁ፤ የአዝመራ ወቅት በደጃችሁ አለ፡፡ ዐውድማው ተለቅልቆ ውቂያው ሊጀመር ሰዓቱ ደርሷል:: ” የእስካሁኑስ?” የሚለኝ መቼም አይጠፋም፡፡ የእስካሁኑማ የማሸነፍና የመሸነፍ ልምምዶች የመጨረሻው ትዕይንት ማማሟቂያ (warm up) ነበር ወይም ነው፡፡ ዋናው ገና ነው፡፡ አዲስ አበባም አይቀርላትም፡፡ ሸኔ ቀላል አይደለም፡፡

ግን ይህ ከፍ ሲል የተጠቀሰው መለኮታዊና ነባራዊ እውነት ለሰው እንጂ ወያኔንና ኦነግሸኔን ለመሰሉ ሰው መሠል እንስሳት አይገባቸውም፡፡ እነሱ ጥጋብ በወለደው ዕብሪት ስለታወሩ አጠገባቸው የሚገኝን ወጣት እስኪያስጨርሱና ብቻቸውን ቀርተው ባዶነታቸውን እስኪረዱ ድረስ ልበሥውራን ናቸው፡፡ መጥኔ ለቤተሰባቸው፡፡ ሁለመናቸው እንደታወረ ለሀገርና ለትውልድ የሚተርፍ ጠባሳ እያስቀመጡ ናቸው፡፡ የሚታይ ሁሉ እውነት እየመሰላቸው ምናባዊ ቅዥብር እያጥበረበራቸው ነው፡፡

ለአማራ ፋኖ ይህችን ማሳሰቢያ ቢጤ አድርሱልኝ፡፡ ጎንደር ተያዘ፣ ደሴ ተከበበ፣ ማርቆስ ግማሹ ተያዘ፣ ደብረ ታቦር ዙሪያው ተከበበ፣ ባሕር ዳር ከአምስቱ ወረዳ ስድስቱ በፋኖ ቁጥጥር ሥር ገባ… የሚለው አሁን አሁን ላይ ቀልብን መሳቡን የቀነሰው ወሬ ይብቃ፡፡ ይህ ዓይነቱ የዩቲዩብ መሸቀያ ከቀጠለ ሆዳችን በባዶ ተስፋ እየተቆዘረ ከ2015ዓ.ም እስከ 2055ዓ.ም መቆየታችን ነው፡፡ የኦሮሙማና ብአዴን ፍላጎትም ይሄው ነው፡፡ ደሴና ወልዲያ በፋኖ ተያዘ አልተያዘ ለኔ ምን ይፈይድልኛል? ቀልድ ይቁም፡፡ ቁማር ይብቃ፡፡ በፈረንጅኛው Let viable surgical operations be the fashion of the time to save Ethiopia and the poverini Amharas! ትግሉ በወለደው ፍራቻ ምክንያት ለቁጥር የሚያታክት የአማራ ወገናችን በነዚህ ጨካኝና ዐረመኔዎች በየእሥር ቤቱ እያለቀ ነውና ቶሎ እንድረስላቸው፡፡ እነዚህ ጉግማንጉጎች አንዲትም ቀን ባገኙ ቁጥር በሀገርና በዜጎች ላይ የሚያሣርፉት ግርፋት ቀላል አይደለም፡፡ 

እያንዳንዱን ወረዳና ቀበሌ ካልተቆጣጠርን ጭራቅ ግራኝ አቢይ አህመድን አላሸንፍም ብሎ “ሪሶርስ”ን በከንቱ ማባከን እውነቱን ለመናገር የዋህነት ነው፡፡ ጠላትህ አዲስ አበባ መሀል ተጎልቶ ላሊበላን ለመያዝ ቅርስን ማስወደም አይገባም፡፡ ጠላትህ ናዝሬትና ሻሸመኔ ተወዝፎ ደምበጫን ለመቆጣጠር ኃይልህን ማሟጠጥህ በፍጹም ሊገባኝ አይችልም – በትናንሽ የመንደር ድሎች በመደለል ሥነ ልቦናዊ እርካታን ለሚያገኝ ወገንህ ካልተጨነቅህ በስተቀር መርጦ ለማርያም ላይ ኦነግን የምትዋጋበት ምክንያት አይታየኝም፡፡ ይህን ሃሣቤን ለእውነተኛ የፋኖ አመራሮች አድርሱልኝ፡፡ ከተቀበሉት ተቀበሉት፡፡ ከኔ ግን ወጥቷልና ነገ የሚወቅሰኝ ኅሊና የለኝም፡፡ ትንሣኤያችን እሙን ነው፤ ጭንቀቴ መስዋዕትነትና የሀብት የንብረት ውድመት ከሚጠበቀው በላይ እንዳይሆን ነው፡፡ እንጂ ሦዶማውያን የአቢይ አህመድ ኦሮሙማ/ብአዴን መንጋዎችን ሰው ቢሰንፍ ፈጣሪ መቅ ይከታቸዋል፡፡

በመጨረሻም ኦሮሙማ በወረርሽኝ መከላከል ሰበብ አማራን በክትባት ሊዘምትበት መሆኑ እየተነገረ ነው፡፡ እንደኔ እምነት እስከዚህን እንኳን የሚዳፈሩ አይመስለኝም፤ ምንያቱም ከአማራ ክልል ውጪ ያለውን አማራ በተለይ በየማሠሪያው እያጎረ ሆን ብ በሚፈጥረው ወረርሽኝ ስንቶችን በየቀኑ እየፈጀ ለአማራ ክልል ሕዝብ እቆረቆራለሁ ቢል የሚያምነው የለም፡፡ ለማኛውም ይህ የተባለው ነገር እውት ከሆነ እንደዘመነ ሕወሓት ዐይን ያወጣ አማራን በክትባት መልክ የማምከንና አሁን ደግሞ በልዩ መርዝ በክትባት የመፍጀት ዕቅድ ወደተግባር መግባቱን ልናይ ነው፡፡ የሚገርመው አማራ ብቻ ነው ለኮሌራውም ለትክትኩም ለአተት ገተቱም ክትባት ቀድሞ የሚታጨው፡፡ ሌላውስ ሕዝባቸው አይደለም እንዴ? ምነው ለአማራ ብቻ መጨነቃቸው?

የተባለው እውነት ከሆነ በሀኪም ስም ነጭ ገዋን ለብሶ አማራን በክትባት ሊፈጅ የሚመጣውን ኦህዲድሸኔ ዋጋውን መስጠት ተገቢ ነው፡፡ በሌላ ሲያቅታቸው በዚህ መጡ፡፡ ለየአካባቢው ፋኖ መረጃው ይዳረስ፡፡ የታወጀብን ጦርነት ዓይነትና ብዛት ግን ተቆጥሮ አያልቅም፡፡ እግዜር ይሁንህ አማራዬ፡፡ ኦሮሙማ ከፍቷል፡፡ የርሱም መጨረሻ ደርሷል፡፡ አንድ ሰው ክፉኛ የሚቅበዘበዘው መጨረሻው ሲቃረብ ነውና ይሠራቸውን ያሳጣቸው ኦሮሙማዎች አላንድ ነገር እንዲህ አልተወራጩም፡፡?

Filed in: Amharic