ፋኖ ድሮን አምካኝ ብርጌድ – የድሮን ጥቃትን ለመከላከል
ወታደራዊ ድሮን ለመከላከልና ለማምከን ብዙ የተለያዩ በቴክኖሎጂ የተደገፉ ዘዴዎች አሉ ፣ ሆኖም በቴክኖሎጂ እየታገዙ ድሮንን ለመጣል ወይም ተልእኮዋን ለማምከን የሚረዱ መሳሪያዎች በፋኖ እጅ እስከሚደርሱ ድረስበዩክሬንና በአፍጋኒስታን የነፃነት ታጋዮች እራ ሳቸውን ከድሮን ጥቃት ለመከላከል እና የጠላትንም ሀይልለማዳከም የሚያስችል የሚከተሉትን ሚስጥራዊ የማሳሳቻ ዘዴዎች ተጠቅመው ከጠላት የሚሰነዘሩ የድሮን ጥቃቶችን አምክነውበታል ፣
፩) የሚሰሩ የሞባይል ስልኮችን በመሰብሰብ ፣
ሙሉውን ጽሑፍ ለማንበብ ቀጥሎ ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ። ⇓