>

ከሀዲን (ባንዳን) ያለ ርኅራኄ ማጥፋት ለህልውና ትግሉ ስኬት መሠረት ነው!

ከሀዲን (ባንዳን) ያለ ርኅራኄ ማጥፋት ለህልውና ትግሉ ስኬት መሠረት ነው!

ከይኄይስ እውነቱ

ባንዳ የሚለው ቃል የባዕድ ቢሆንም እንኳን በዐማርኛ መዝገበ ቃላት ውስጥ እንደሚገኙ ሌሎች ባዕዳን ቃላት ፈልጌ ለማግኘት አልቻልሁም፡፡ አንድ ጽሑፍ ላይ “RENEGADE” ለሚለው የእንግሊዝኛ ቃል አቻ አድርጎ ተተርጕሞ አንብቤአለሁ፡፡ “A person who deserts and betrays an organization, country, or set of principles” ድርጅቱን፣ አገሩን ወይም እገዛለታለሁ ያለውን መርህ/ቆሜለታለሁ የሚለውን እምነት የሚክድ ሰው እንደማለት ነው፡፡ ባጭሩ ቀራቢው ዐማርኛ ከሀዲ (traitor) የሚለው ይመስላል፡፡ ምናልባት ወንድሜ መስፍን አረጋ በዚህ ረገድ ያግዘኝ ይሆናል፡፡ እንደዚህ ዓይነቱ ግለሰብ ወይም ቡድን ከሀዲነቱ እምነቱን፣ የተወለደበትን ማኅበረሰብ ወይም ዜጋ የሆነበትን አገር ሊሆን ይችላል፡፡ ባንዳነትን ሰዋዊ ማንነትን በመካድ የሚጀምር መሸጦነት ነው ማለት ይቻላል፡፡ ባንዳነትን መድኃኒት የሌለው ጽኑ ደዌ አድርጎ ማየቱም ስሕተት አይመስለኝም፡፡ በድርጊት ሲገለጥ ሕሊና የሌለው በዚህም ምክንያት ለራሱም ሆነ ለቤተሰቡ ክብር የሌለው ከርሱ አምላኩ የሆነበትን ማፈሪያ ሰው ይመለከታል፡፡ ባጠቃላይ የነውር ጥግን የሚያመለክት፣ በይቅርታ የማይታለፍ ውጉዝ ከመ አርዮስ የሚያስብል ጠባይና ድርጊት ነው ባንዳነት፡፡

ስለ ባንዳነት ስናነሳ በኢትዮጵያችን ምናልባትም በዓለም ተወዳዳሪ የማይገኝለት ቡድን ወይም የግለሰቦች ስብስብ ወያኔ ትግሬ (ሕውሓት) ጠፍጥፎ የሠራው ብአዴን የተባለው የነውረኞች ስብስብ ነው፡፡ ይህ ስብስብ ከሀዲነት ኹለተኛ ተፈጥሮው ሳይሆን ሥሪቱ ባርነት ነው፡፡ መቼም ቢሆን ‹ሰው› ለመሆን ያልታደሉ፣ እግዚአብሔር እንደ ሰብአ ትካት (የኖኅ ዘመን ሰዎች) በመፍጠሩ የሚጸጸትባቸው ምናምንቴዎች እንደሆኑ ይሰማኛል፡፡ የዐምሐራነትን መለያ በደም ግንኙነት ብቻ የምንለካው ካልሆነ በቀር፣ እነዚህ ሰዎች በዐምሐራ ሕዝብ ውስጥ የበቀሉ እንክርዳዶች ተብለው በቀላሉ የሚታለፉ ሳይሆን ‹‹ዐምሐራዎች አይደሉም››፡፡ 

በዐምሐራ ሕዝብ የዘር ጥፋት፣ የጅምላ እልቂት፣ ውርደት በምድርም ሆነ በሰማይ ቀዳሚ ተጠያቂዎች ብአዴን በሚባለው ሰይጣናዊ ቡድን ውስጥ የሚገኙ ምናምንቴዎች ናቸው፡፡ የዐምሐራ ሕዝብ ቀዳሚ ጠላቱ ብአዴን መሆኑ የህልውናው ትግል ሀ ሁ ሊሆን ይገባዋል፡፡ ሁል ጊዜም ባይሆን የባንዳ ልጅ ባንዳ ሆኖ ይገኛል፡፡ መሠሪው መለስና አንዳንድ ጓዶቹ ዓይነተኛ ምሳሌ ናቸው፡፡ የቀደሙ አባቶቻችን ‹‹ኢትዮጵያ አገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ›› ያሉት ባንዳን የሚሾም የሚሸልም ሥርዓት በማየታቸው ነው፡፡ የአሁኑ ትውልድ ይህንን ርኵሰት አውግዞ ጀግኖችን የሚያወድ የሚያሞግስ ሊሆን ይገባዋል፡፡

ይህ አስነዋሪ ጠባይ፣ አስተሳሰብና ድርጊት በዘር እንደሚተላለፍ ደዌ እኛ ዘመን ደርሶ ታላቁን የዐምሐራ ሕዝብ ህልውና በእጅጉ እየተፈታተነ ይገኛል፡፡ እነዚህ አግድም አደጎችን ከማቃናት መሞከር ሬሳን ማስነሣት ስለሚቀል ብቸኛው መፍትሔ ሕዝብን እንደካዱ መካድና ማጥፋት ነው፡፡ የእነዚህ ባለጌዎች ቤተሰብ ምንም ጥፋት የለበትም የሚለውን አባባል በሙሉ ለመቀበል ይቸግረኛል፡፡ ባለጌን ካሳደገ የገደለ ጸደቀ እንደሚባለው እንደ ነቀርሳ በሽታ ቆርጠው ሊጥሏቸው ይገባል፡፡ መፍረድ ሊመስል ይችላል፡፡ ነገር ግን በእነዚህ የማኅበረሰብ ደዌዎች ምክንያት ሕዝብ ከምድረ ገጽ እንዲጠፋ እየሆነ ነው፡፡ ሕዝብ አስጨፍጭፈው በሚያመጡላቸው የደም ገንዘብ ኑሮን መምራት ከአባሪ ተባባሪነት ተነጥሎ ማየት አይቻልም፡፡ እነሱን ያላንዳች ርኅራኄ ለይቶ ማጥፋት ሕዝብን ከዘር ፍጅት መታደግ በመሆኑ ለአፍታ ማመንታት አይገባም፡፡ በነዚህ የምድር ጉድፎች አማካይነት ሕፃናት ያለምንም በደላቸው በሚታረዱበት፣ እናቶቻችንና እኅቶቻችን እየተደፈሩ ዕድሜ ልካቸው ጠባሳ ይዘው እንዲኖሩ በሚደረግበት፣ አዛውንቶቻችንና ወጣቶች በግፍ ተጨፍጭፈው በጅምላ በሚቀበሩበት አገር በምክር፣ በማስጠንቀቂያና በትዕግሥት ለማለፍ መሞከር የጀግኖቻችንን መሥዋዕትነት ከንቱ እንዳያደርገው ጽኑ ሥጋት አለኝ፡፡ ሽምግልና ዕርቅ እያሉ ለዐምሐራ ሕዝብ የህልውና ትግል ደንቃራ የሆኑት ሐሳውያን ቀሳውስትና ሽማግሌዎች ለእውነትና ለፍትሕ የቆሙ እንዲሁም ለሕሊናቸው የታመኑ ቢሆኑ ኖሮ እነዚህን መዥገሮች አውግዞ መለየትና ማኅበረሰቡም እንዲያገላቸው ማድረግ ተቀዳሚ ተግባራቸው በሆነ ነበር፡፡ ይሁን እንጂ ባንዳን ባንዳ ሊያርቀው አይችልም፡፡ አጋንንትን በአጋንንት ማውጣት እንደማይቻል ሁሉ፡፡

የእናቴ ልጅ የዐምሐራ ፋኖ እንዲሁም ደጀኑ ሕዝብ መሥዋዕትነቱን ለመቀነስም ሆነ ድሉን ለማቅረብ ቊርጥ ሕሊና አድርጎ ከሀዲዎችን ያለ ርኅራኄ ማስወገድ ለነገ የማይባል ተግባር ሊሆን ይገባዋል፡፡ የርጉም ዐቢይና ፋሺስታዊ አገዛዙ ዕድሜ በነዚህ ከሀዲዎች ስስ ክር ላይ የተንጠለጠለ መሆኑን ለአፍታ መዘንጋት አይኖርብንም፡፡

Filed in: Amharic