ለታሪክ የተሰነደው የኮሎኔል ፋንታሁን ሙሐቤ ተጋድሎ በጥቂቱ
👉 ፋኖ በእውቀትም ጭምር እንጂ በድፍረት ብቻ ቢዋጋ ለውጤት እንደማይበቃ ያሳየ ነው።
👉 የአሸዋ ገበታ ቆረጣ የደፈጣ ውጊያ የመሳሰሉት የተሰሙት በኮረኔሉ ግዜ ነው።
👉 ፋኖ ለመጀመሪያ ግዜ ነጻ ቀጠና የተቆጣጠረው በኮረኔሉ ነው (ወገል ጤና)
👉 የአብይን ወራሪ ሀይል በደፈጣ ውጊያ በተወሰነ ሀይል ሁለት ሻለቃ ደመሰሰ ተብሎ ዜና የተሰማው በኮረኔሉ ነው።
👉 ኮረኔል በትንሺ ሰው ብዙ የተሳኩ ኦፕሬሸን የሰራ እና ለሌሎችም ያሳየ ነው።
👉 የፋኖ አሰፋፈር ለጠላት በማያመች በኩል መሆን እንዳለበትም የመከረ ለዛም የሰራ ነው።
👉 የኦነጉ ጀነራል እና ዳንኤል ክብረትም እየመረራቸው ስሙን ያነሱት እና እንዲገደል ቀጥተኛ ትእዛዝ የተላለፈበትም ነው።
👉 ከዚህ ቀደም የነበረውን ትተን ፋኖን ከተቀላቀለ በኋላ ብዙ ታሪክ የቀየረን ጀግና አንዳንዶች ከኛ ጋር ስላልተሰለፍክ ብለው አፋቸውን ሲከፍቱ ይስተዋላል።
👉 እንኳን ሰራዊት ይዞ ሰውዬው ብቻውን ቢሆንም ታሪክ የሚሰራ ታጋይ መሆኑን አሳይቶናል። ለወደፊትም እናያለን።
በታሪክ የተመዘገበ ነው
@metagesFano