፩፪፱ ኛውን የዓድዋ ድል በዓል አስመልክቶ የቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) መልዕክት March 2, 2025 ፩፪፱ ኛውን የዓድዋ ድል በዓል አስመልክቶ የቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) መልዕክት በዚሁ አጋጣሚ ኢትዮ – ሪፈረንሥ እንኳን ለዓድዋ በዓል አደረሰን እንላችኋለን። ”ምኒሊክ ተወልዶ ባያነሳ ጋሻ ግብሩ ዕንቁላል ነበር ይሄን ጊዜ አበሻ” ንጉሥ ሆይ:- ሁልጊዜም እናስብዎታለን። እናከብርዎታለን።እግዚአብሔር ከደጋጎቹና ከቅዱሣኖቹ ጋር ያስቀምጥዎ ዘንድ ምኞታችን ነው።