>

ደብረጽዮን ማን ነው? (ዳዊት ስለሺ)

ደብረጽዮን ገ/ሚካኤል ሽሬ ተወልዶ ያደገ የአድዋ እና የኤርትራ ተወላጅ ነው። በትምህርቱ በጣም ዘገምተኛ እና ጨለምተኛ ነበር ይሉታል አብሮ አደጎቹ።  የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን ሳይጨርስ ትግራይን ከኢትዮጵያ ገንጥሎ ታላቋን ትግራይ ለመምስረት በረሀ ወረደ።

ወያኔን ተቀላቀለ በኋላ በሻዕቢያ እርዳታ እና አመቻችነት ወደ ጣሊያን ሀገር ተልኮ የመገናኛ እና ተንቀሳቅሽ ገዝቶ በሽዕብያ አማካኝነት ወደ በረሀ ይዞ በመግባት የድምጺ ወያነ ትግራይ ሬድዮ ጣቢያ ቡድን መማቋቋም በኢሕአፓ እና በአማራ ላይ ከፍተኛ ፕሮፓጋንዳ እንዲካሄድ መርቷዋል።

በውንብድና ዘመኑም የህወሓትን ባዶ ስድስት ወይም 06 በሚባለው እስር ቤት በገራፊነት ብዙ የትግራይ ወጣቶችን እንዲሁም አሉ የተባሉ የወልቃይት ጠገዴን ባለአባቶች በመደብደብና በመረሸን ከፍተኛ ሚና በመጫወት አገልግሏል።

ወያኔ በለስ ቀንቶት ሀገሪቱን ሲቆጣጠር የደህንነት ምክትል በመሆን ክንፈ ገ/መድህን አገልግሏል። በኋላም ወያኔ ከሁለይ ሲሰነጠቅ የነገብሩ አስራት ደጋፊ በመሆን….. ለጥቆም የመለስን ስብስብ እንደ አባይ ፀሀይ ይቅርታ በመጠየቅ ተመልሶ ሶ ወደ ቀደመው የድርጅቱ አባል በመሆን የውሸት የትምህርት ዶክትሬት እንደነ አባ ዱላ፣ ሳሞራው የኑስ፣ እንዲሁም ሌሎች ዲግሪ ሸምቶ ዶ/ር ደብረጽዮን በመባል ተወንኗል።

ደብረጽዮን በጣም ግንትር እና የአዕምሮ ብስለት እንደሌለው ብዙወች ይመሰክራሉ በተለይም ከመለስ ሞት በኋላ የወያኔ ከስብሀት ነጋ ቀጥሎ በሁለተኛ እርከን ላይ የሚገኝ ጨካኝና ገዳይ ለስብሀት ነጋ ምቹ ትክሻ ያለው እና የአድዋወችን የስልጣን መደላድል ለስብሀት ሌት ከቀን የሚሰራ የአድዋ እና የሀማሴን ተወላጅ ነው እንደ ስብሀት።

Filed in: Amharic