>
5:14 pm - Thursday April 20, 8490

ጠላቱን የሚወድ አስገራሚ ህዝብ!  (ማተቤ መለሰ ተሰማ)

የትግራይ ህዝብ ጠላትህ ማነው በማለት የህዋሃቱ ነባር ታጋይ አቶ ዓለም ሰገድ አባይ ላቀረቡለት ጥያቄ 82% በመቶ የሚሆነው ጠላቴ አማራ ነው። ብሎ እንደመለሰ በጥናታዊ መጻፋቸው አስፍረውታል።

አማራው ግን

1ኛ. 1770 ዎቹ የተነሱትና ኢትዮጵያን ልክ እንደዛሬው ለ 70 አመታት ያህል ተበታትና። በእርስ በርስ ጦርነት እንድትናጥ ያደረጓት። ትግራይ በቀሉ እራስ ስዑለ ሚካኤል። ጎጃምን ወርረው አባይ እስከ አባይ ቤትና አዝህርቱን በሳት ሲያቃጥሉ፣ ከብትና ንብርቱን በመዝርፍ ወደ ትግራይ ሲያጉዙ። ሲቶቹን አቅመ ህይዋን ያልደርሱትን ሳይቅር በተከታዮቻቸው ሲያስደፍሩና ወንዱን። ነፍስ ያወቀውን አይደለም ህጻናትን ሳይቀር ከአማራ የተወለደ ወንድ በመሆኑ ብቻ ከአንቀልባ በማስወርድ ሲያስርሽኑ። ፋሲል የተባለ አንድ የጎጃም ሰው እራስን የመከላከል ወጊያ ሲያደርግ ስለሞተና አብሮት የነበረው ጨዋቃ የተባለ ሰው በመማረኩ። ከእነህይወቱ ቆዳውን በማስገፈፍ በውስጡ ጭድ ተሞልቶ ምስል ተሰርቶ እንዲቀርብላቸው አስደርገዋል። ይህንን የተመለከተች አንድ የጎጃም አልቃሽ።

ሞጣ ቀራኒዮ ምነው አይታረስ፣

በሬሳላይ መጣሁ ከዚያ እስከዚህ ድረስ።

በማለት እንዳስለቀሰች ታሪክ ይናገራል። ይህ ግፍ የተፈጸመበት የአማራ ህዝብ ግን የትግራይን ህዝብ ጠላቴ ነው አላለውም።

2ኛ. በ 1860 ዎቹ የተነሱት አሁንም ትግራይ በቀሉ ካሳ ምርጫ ወይንም በንግስና ስማቸው አጼ ዩሃንስ። በመጀመሪያ የእንግሊዝን ጦር መቅደላ ድረስ መርተው በማስገባት አጼ ቲዮድሮስን ሲያስገድሉ።

* በቅጣይ የትግራይ ሙስሊሞችን ሳይነኩ የወሎ አማራ ሙስሊሞችን ግን ክርስቲያን ካልሆናችሁ በማለት በጅምላ ሲያስጨፈጭፉና፣ የተረፉትንም ከንፈርና አፍንጫቸውን ፎንነው አካለ ጎዶሎ ሲያደርጉ።

* እንደገናም ጎጃምን በሁለት ዙር ወረው፣ የተዋጋቸውን ብቻ ሳይሆን እርሳቸውን የረዳውንና ምንም ነገር የማያውቀውን ሰላማዊ ነዋሪ ሳይቀር አስጨፍጭፈውታል። ሸሽቶ ወደ አዋሳኝ ክፍላተ ሃገራት ከሄደው በቀር በጎጃም ምድር ወንድ ልጅ እንዳይተርፍ ትህዛዝ በመስጠት አስፈጅተውታል። ለስሙ ሃይማኖተኛ ናቸው የሚባሉት ትግራይ በቀሉ አጼ ዩሃንስ ጎጃም ሲደርሱ ግን ቤተ ክርስቲያናትን አስቃጥለዋል፣የአብያተ ክርስቲያናትን ሳንቃና ነዋየቅድሳትን አዘርፈው ወደ ትግራይ አስወስደዋል። በዚህ ምክናያት በወቅቱ የነበሩት ጳጳስ አቡነ ሉቃስ ቤተክርስቲያን የሚያቃጥለውን ደርቡሽን እዋጋለሁ ብለህ መጥተህ። አንተ በጎጃም ህዝብ ላይ ደርቡሽ ሆንህበት እንዳሏቸው ተክለጻዲቅ መኩሪያ በታሪክ ድርሳናችው አስፍረውታል።

በዚህ ጊዜ አንድ የጎጃም ነዋሪ ካሃን እፊቱላይ ሚስቱን የንጉሱ አሽከሮች በፈረቃ ሰለደፈረበት። ንጉስ ሆይ እኔ ቆራቢና ቀዳሽ ቄስ ነኝ። የእርስዎ ወታደር ግን ሚስቴን በመድፈር ክህነቴን አፈረሰብኝ። ሲል አቤቱታ ቢያቀርብላቸው አጼ ዩሃንስ ታዲያ ትግራይ ሄዶ በመርካት ሊመለስልህ ነው በማለት አፌዘውበታል።

* የጎጃምን ንብረት ዘርፎ የሚመለሰው የአጼ ዮሃንስ ሰራዊት። የዘረፈውን ንብረት ከሞት በተረፉ የጎጃም አርሶ አደሮች ሸክም ነበርና የሚያጓጉዘው እራብና ጥሙ ጽንቶበት ተሸክሞ መጓዝ ሲሳነው። እንዲያርፍ በማድርግ ፋንታ የንጉሱ አሽከር ገድሎ ጥሎት ስለሚሄድ። ከሞት ለመትረፍ አቅሙ እስከፈቀደ ሰለሚውተርተር። ትግሪዎች በወቅቱ ጎጃሜ ሽክም የሚችል አህያነው ይሉት ሰለነበር። ለጎጃሞች የወጣው ስም ዛሪ ድረስ ትግሪዎች መላውን የአማራ ህዝብ አህያ ይሉታል። በዚህ ጊዜም አንድ የጎጃም አልቃሽ። ዮሐንስ አጠፋው አደረገው ዱር፣ ጎጃምን የሚያክል ያን ለምለም ምድር።

ጎጃም ተቃጠለ አባይ እስከ አባይ፣
ትግሬ ቅጠል ይዞ ሊያጠፋው ነው ወይ።

በማለት እንዳስልቅሰች ይነገራል። እናም ይህ ሁሉ ግፍ የተፈጸመበት አማራ ቂም ይዞ የትግራይ ህዝብ ጠላቴ ነው አላለውም። በማለት እንዳስልቅሰች ይነገራል። እናም ይህ ሁሉ ግፍ የተፈጸመበት አማራ ቂም ይዞ የትግራይ ህዝብ ጠላቴ ነው አላለውም።

3ኛ. በ 1928 በሁለተኛው የኢጣልያን ወረራ ወቅት። የኢትዮጵያ አርበኛ ትግራይ ላይ ፊት ለፊት ከጠላት ጋር ሲፋለም። በትግራይ በቀሉ ባንዳ በደጃዝማች ሃይለስላሴ ጉግሳ የሚመራው የትግራይ ተወላጆች ከሃዲ ቡድን ተመሳስሎ በጀርባ እየወጋ ለሽንፈታቸን ከፍተኛ አስተዋጾ እንዳደረገና። የወገን ጦር ተሽንፎ ሲሸሽም መንገድ በመዝጋት የሌላ ብሄር ተወላጅ የሆነውን እንዲያልፍ በመፍቀድ የአማራውን አርበኛ እየመረጠ ይገድል እንደነበር ጦርነቱ ተጀምሮ እስኪያበቃ ግንባር ላይ የነበሩትና ባይናቸው ያዩት የቸክ ሪፐፕሊክ ተወላጁ አዶልፍ ፓርለሳክ የጻፉትና በተጫነ ጆብሬ መኮንን ወደ አማረኛ የተተረጎመው የአበሻ ጀብዱ በሚል እርዕ በተዘጋጀው መጽሃፍ ላይ ሰፍሮ እናገኘዋለን። በዚህ ጊዜም የአማራ አልቃሽ ከፈረንጅ ቢያመልጥ ትግሬ ገደለው ለማለት።

ከነጭ አሞራ ጥርስ በታምር ቢዎጣ፣

መንገድ በላው አሉ የትግሬው አንበጣ።

በማለት እንደ አስለቀሰች ይነገራል። አማራው ግን ይህ ሁሉ በደል እየደረሰበት የትግራይን ህዝብ ጠላቴነው አላለውም።

የትግሬ ወያኔ መሪዎች ስለ አማራ ሕዝብ ከተናገሩት በከፊል የተወሰደ

4ኛ. በ 1960 ዎቹ ህዋሃት ትግልሲጀምር ማንፌውቶው ላይ አማራ የትግራይ ህዝብ ጠላት ነው። የሚል አስፍሮ እንቅስቃሴ በአደረገበት ወቅት። በጋብቻና በስራ ምክናያት ትግራይ ውስጥ ይኖር የነበረውን የአማራ ነገድ የሆነውን ሁሉ በመብራት እየፈለገ በጥይት እየረሽነና፣ከእነህይወቱ እየቀበረ ከአማራ የጽዳች ትግራይን ፈጥሯል።

5ኛ. ህዋሃት ትግል ላይ በነበረበት ጊዜ በሰሜን ጎንደር ወልቃይት ጠገዴ ነዋሪ የነበሩ። ታሪክን የሚያውቁና ለማንነታቸው ይቆማሉ በሎ የሚጠርጥራቸውን ታላላቅ ሰዎችን ሁሉ በማደን እየደመሰሰ እንደመጣ። የህዋሃቱ ነባር ታጋይ አቶ ገብረመድህን አርያ ደጋግመው ነግረውናል።

6ኛ. ይህ የጥፋት መልዕክተኛ የወያኔ ቡድን ለ 17 አመት ትግል ላይ በነበረበት ወቅት። ይማረክ የነበረውን የመንግስት ሰራዊት። ዘሩን እየጠየቀ አማራ ነኝ ያለውን ይርሽን እንደነበር። ከጎጃም ክፍለሃገር ቆላደጋዳሞት አውራጃ ጓጉሳ ወንበርማ ወረዳ ውስጥ። ከሚኖረው ኦሮሞኛ ተናጋሪ ማህበረሰብ መካከል። ለብሄራዊ ውትድርና ተመልምለው ትግራይ ግንባር ተመድበው የነበሩ። ሁለት ወንድማማቾች። ተማርከው ብሄራቸውን ሲጠየቁ ታላቁ አማራነኝ፣ ሲል ታናሹ ኦሮሞነኝ በማለቱ አማራነኝ ያለው ከበርካታ የአማራ ልጆች ጋር ሲረሸን
ታናሹ ግን ኦሮሞ ነኝ በማለቱ ተርፎ ወደ ትውልድ መንደሩ በመላኩ በአካል አግኝቸው ነግሮኛል። ይህ ሁሉ በደል የደረሰበት የአማራ ህዝብ ግን የትግራይን ህዝብ ጠላቴ ነው አላለውም።

7ኛ. በ 1983 ህዋሃት በለስ ቀንቶት መላዋን ኢትዮጵያን ሲወር አማራውን ከፖለቲካው፣ ከኢኮኖሚውና ከማህበራዊ ጉዳዮ በማግለል። ነጥሎ ለመምታት እንዲመቸው አማራውን ያገለለ የሽግግር መንግስት በማቋቋም። የሽግግር መንግስቱ አባላት የሆኑ በብሄረሰባቸው የተደራጁ ኢትዮጵያውያን አማራውን ለማጥፋት እንዲነሱ በረቀቀ ዘዴ ቀስቅሶና። ከአማራው አብራክ ወጥተናል የሚሉትን ከሃዲዎች ማለትም እንደእነ ታምራት ላይኔና ዳዊት ዩሃንስ አይነት ሰዎችን በማሰለፉ እነዚህ ባንዳዎች በአፋር፣በሶማሌ፣ በቤንሻንጉል፣ በደቡብና በኦሮምያ ክልሎች በመንቀሳቀስ ያልነበረና የሌለ ታሪክ ፈጥረው። ትናንት ሲሰድብህና ሲያዋርድህ፣ ሲመዘብርህ የኖረው አማራ አሁን ከአንተ መካከል መኖር አይገባውም በማለት ቀስቅሰው በመመለሳቸው።በሀረርጌ፣ በባሌ፣በአርሴ፣ በጅማ፣ በደቡብ በጉራ ፈረዳና በቤንሻንጉል ጉምዝ። አማራው እየተመረጠ እራሱ በፋስ ተፈልጧል፣ሆዱ በሳንጃ ተዘንጥሏል፣አንገቱ በሜንጫ ተቆርጧል፣ ነፍሰጡርና ህጻናት ልጆች ሳይቀሩ ከእነህይወታቸው በገደል ተጥለዋል፣ ቤት ተዘቶባቸው በእሳት ተቃጥለዋል። ይህ ሁሉ እልቆ መሳፍርት የሌለው በዓለም ታይቶና ተሰምቶ የማያውቅ ግፍ የተፈጸመበት የአማራ ህዝብ ግን ሰቆቃው የሚፈጸምበት በትግራይ ሰዎች መሆኑን እያቀቀ የትግራይን ህዝብ ጠላቴነው አላለውም።

8ኛ. የትግራዩ ወራሬ ቡድን አማራውን ማዳከም በሂደትም።ዘሩን ጨርሶ ማጥፋት የሚቻለው። ከፖለቲካው ማግለልና ከመግደል፣ከማፈናቀል ጎን ለጎን። የኢኮኖሚና የሰው ሃይሉን ማደካም ነው ብሎሰለአመነ። የአማራ ህዝብ አንጡራ ሃብት የሆኑ በጣም ለም መሬቶችን ከጎንደር ወልቃይት ጠገዴንና ከወሎ እራያን ቆርሶ ከነዋሪው ህዝብ ፈላጎት ወጭ ትግራይናችሁ ከማለቱም በላይ። ከጎጃም ደግሞ መተከል አውራጃን ለቤንሻንጉል መስጠቱ አልበቃ ብሎት። እጅግ በጣም ሰፊ የአማራ ህዝብ መሬትን ለሱዳን ሰጥቷል። አማራው ግን ለዚህ ሁሉ መከራ የዳርገው ትግራይ በቀሉ ህዋሃት መሆኑን እያወቀ። እንዲሁም 82%የሚሆነው የትግራይ ህዝብ ምንም ያላደርገውን አማራውን ጠላቴነው ማለቱን እየተረዳ ዛሬም የትግራይን ህዝብ ጠላቴ ነው አላለውም።

9ኛ. ጨካኝ፣ አረመኔና ፋሽስት የሚሉ ቃላቶች የማይገልጹት ህዋሃት። የአማራውን ዘር ጨርሶ ማጥፋት የሚቻልው በመላ ኢትዮጵያ ያለውን ወደ አንድ አካባ ማምጣት ሲቻል ነው በሚል ስሌት። በሁሉም ወገኑ ከምር እንዲገፋና ከላይ እንደተጠቀሰው። ካስገደለና ካፈናቀለ በኋላ። የአማራ ክልል በተባልወ ቆላማ አካባቢ ጽ/ቤት ከፍቶ በአመት ሁለት ጊዜ እየርጨ ህዝቡን ከወባ በሽታ የከላከል የነበረውን በሙሉ በማንሳት ወደትግራይ በመውሰዱ የወባ ወረርሽኝ ተነስቶ እንኳን በቆላማው በደጋው የሚኖረውን ህዝብ እንደቅጠል ሲያረግፈውና በቀን ከአንድ ቀበሌ አስርና አስራምስት ሰው እየሞተ የቀባሪ ያለህ ሲባል በትግራይ ተወላጆች የተሞላው የክልሉ መንግስት እንደ መንግስት ምንም አይነት የመከላከል ሙከራ አለደረገም።

እንዲያውም ለአራት አመት የአማራህዝብ እንደቅጠል ከረገፈ በኋላ በ 1986 ዓ.ም ከታህሳስ 1 እስከ 6 ባህር ዳር ላይ በተካሄደው የአማራ ክልል ባለሃብቶች ሰብሰባላይ እኔም ተሳታፊ ሰለነበርሁ ሴሚናሩ ሊያበቃ አንድ ቀን ሲቀረው ገንዘብ በማዋጣት መዳህኒት ገዝተን እናስርጭ የሚል ሃሳብ አቀርቤ በተሰብሳቢው ተቀባይነት አግኝቶ ሰብሰባው እንዳለቀ እንነጋገርበት ተብሎ ባለበት ሁኔታ። በማግስቱ ስብሰባው ከመጀመሩ በፊት ወደክልሉ ፕሬዝዳንት ቢሮ ትፈለጋለህ የሚል መልክት ሰለደርሰኝ ሲሄድ ከአቶ አዲሱ ለገሰ መንግስትንና ህዝብን የማጋጭት ሰራነው እየሰራህ ያለኽውና ማቆም አለብህ የሚል ማስጠንቀቂያ ሰለተሰጠኝ። አዝኘና ደንግጨም ሰብሰባውን ትቸ ወደ ቤቴ ሄጃለሁ። የወባው ወረርሽኝ መንግስት ሰራሽ መሆኑን የተረዳሁት ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ነበር።

በዚህ ሁኔታ ወባው ያለምንም መከላከያ የአማራን ህዝብ እንደቅጠል ሲያረግፈው አመቶች ከተቆጠሩ በኋላ። መንግስት የወባ መከላከያነው በማለት አምካኝ ክትባት በአማራው ህዝብ ላይ ሰለ አካሄደ ዛሬ በአማራ ከልል ህጻናትን ማየት ብርቅ እየሆነ ነው። ይህንን ግፍ የፈጸመበት ትግራይ በቀሉ ህዋሃት መሆኑን እያወቀ የአማራ ህዝብ ዛሬም የትግራይን ህዝብ ጠላቴነው አላለውም።

10ኛ. በወባ በሽታ ክትባት ሰም አምካኝ ክትባት ከተሰጠው የተረፈውን ደግሞ። ከ 1997 ዓ.ም ጀምሮ በየትኛውም ክልል ያለተሞከረውን በአካባቢ ጤና ተዋልዶ ቁጥጥር ሰበብ የአማራውን ህዝብ። እሸ ያለውን በማግባባት እንቢያለውን መሬትህን እንነጥቅሃለን በማለትና መቶሽ ብር ድረስ ገንዘብ በመስጠት በትውልደ ትግራይ አረመኔ ሃኪሞች አማካኝነት ወንዱ የዘር ብልቱ በመኮላሽት ሴቷ አምካኝ መርፌ በመውጋት ላይ ነው ያለው። እንደ መልካም ስራ ሁሉ ይህንን ድርጊታቸውንም በቴሌብዥን ለህዝብ አቅርበውታል።

11ኛ. ከ 1985 እስከ 1987 ዓ.ም. ባካሄዱት «ሽፍታ ምንጠራ» ብለው በሠየሙት ዘመቻ ከዐማራው መካከል ንቃተ-ኅሊናቸው ከፍ ያሉትን እና

«ለትግሬ-ናዚያዊ አገዛዝ አይንበረከኩም» ብለው የሚያስቧቸውን ዐማራዎች እየለቀሙ አሥረዋል፣ ደብዛቸውን አጥፍተዋል፣ ገድለዋል።

12ኛ. ከ 1986 እስከ 1987 ዓ.ም. ዐማራውን የወያኔ ኮር አባል፣ ተራ ዜጋ እንዲሁም ቢሮክራትና ፊውዳል ብለው በሦሥት መደቦች ከፋፍለው የመሬት ድልድል ሲያደርጉ ለሙን መሬት የኮር አባል ለአሉት ካድሬዎቻቸው በመስጠታቸው በገጠሩ የዐማራ ማኅበረሰብ መካከል የመደብ ልዩነት በመፍጠር እርስ በእርሱ እንዲፋጅ በማድረግ ዐማራ የኢኮኖሚ ዐቅሙ የተዳከመና ፍፁም በድነህት የሚማቅቅ ምስኪን እንዲሆን አድርገውታል።

13ኛ. አማራ በመሆኑ ብቻ በእየ እስር ቤቱ የታጎረው ህዝብ የትየ ለሌ ነው። በዘህ እስረኛ አማራ ላይ የትግራይ ተወላጅ የሆኑ መርማሪ ፖሊሶች ካደረሱባቸው ዘግናኝ ግርፋት ዓይነቶች መካከል፦ የወንድ የዘር ብልት ማኮላሸት፣ በኤሌክትሪክ መጥበስ፣ ጥፍር መንቀል፣ ከባድ ድብደባ፣ በአስጨናቂ ሁኔታ በካቴና ጠፍሮ ማሠርና ከጣሪያ ላይ ማንጠልጠል፤ እንቅልፍ መከልከል፣ በርሃብና በውኃ ጥም ማሠቃዬት፣ ጫካ ውስጥ ወስዶ ግድያ እንደሚፈፀምበትና ሬሣው ለአውሬ እንደሚጣል ማስፈራራት ይገኙባቸዋል።

እኒህ እሥረኞች በአካል የተሠቃዩት ሣያንስ እጅግ ቅስም-ሠባሪ ዘለፋ ለመስማትም ተገድደዋል፦ ከወያኔዎቹ አረመኔ ገራፊዎች ከሚወጡት ቃላት ውስጥ፦ “ትምክህተኛ ዐማራ፣ ግም ዐማራ ፣ ብስብስ ዐማራ፣ ሽንታም ዐማራ፣ ፈሪ ዐማራ፣ ሆዳም አማራ፣ ወዘተርፈ” የሚሉ ይገኝባቸዋል።

14ኛ. በ 1999 ዓ.ም. በተካሄደው የሕዝብ ቆጠራ መረጃ መሠረት ከ 1989 እስከ በ 1999 ዓ.ም. በነበሩት 10 ዓመታት ብቻ 2 ሚሊዮን 500 ሺህ ዐማሮች የደረሱበት አልታወቀም ብለዋል። እኔን እንደሚገባኝ በተዘዋዋሪ በእቅዳችን መሰረት አስወግደናል ማለታቸው ነው። ይህንን አሃዝ በ 27 አመት ሰናሰላው ከትግራይ ህዘብ ቁጥር በእጥፍ የሚበልጥ 6ሚሊየን የአማራ ህዝብ አልቋል ማለት ነው። በተለያዩ የሀገር ውስጥና የውጭ ሚድያዮች እንደተዘገበውም ከወልቃይት እስከ ከፋ ድረስ ባለፉት 27 ዓመታት የአማራ ደም ያልፈሰሰበት : የአማራ ንብረት ያልወደመበት: አማራ በብሔሩ እየታደነ ያልተባረበበት ቦታና ዓመት የለም ማለት ይቻላል።

ይህ ሁሉ መለኪያ መስፈርት መግለጫ ቃላት የማይገኝለት የግፍ አዘመራ የተወቃበት አማራ፣ ዘሩ እንደዳይኖሰር ከምድረገጽ እንዲጠፋ እልቂት የታወጀበት አማራ። በሃገሩላይ ስደተኛና የበይ ተመልካች የሆነው አማራ። ከፖለቲካው፣ ከኢኮኖሚው፣ ከማህበራዊ ጉዳዩ የተገለለው አማራ። ይህንን ሁሉ ግፍ የሚፈጽምበት ትግራይ በቀሉ ህዋሃት መሆኑን እያወቀ አንድም ጊዜ ጠላትን ጠላት አለማለቱ እጅግ በጣም የሚገርም ነው።

ከአሁን ወዲያ ግን ሊያበቃ ይገባል። የአማራን ትግስትና አርቆ አሳቢነት። ትግራይ በቀል ወንበዴዎች እንደፍርሃት ነው የቆጠሩት። የአማራ ልጅ ሆይ ትግስትህ ገደብ ሊኖረው ይገባል። በቃ የምትልበት ጊዜ ዛሬና አሁን ነው። ትመር እንደሆነ ምረት እንደቅል፣ ባለመምርሩነው ዱባ የሚቀቀል።

አይደል ያለው ገጣሚ ክፍሌ አቦቸር። እናም በቃ ከትግራይ ህዝብ 82% በመቶው አማራ ጠላቴ ነው ብሎ በመፈረጅ ሊያጠፋህ እየተንቅሳቀሰ ነው። አንተም ጠላቴነው ያለህን 82% በመቶ የትግራይ ህዝብ አንተም ጠላቴ ነህ በለውና የሃይል አሰላልፉን የሚመጥን ስልት በመቀየስ ፍልሚያውን አጠናክረው። ምንም ቢደረግ ጠላት ጠላት ነው። ጠላቱን የሚወድ አስገራሚ ህዝብ እነትህ ሊያበቃ ይገባል።

ማተቤ መለሰ ተሰማ

Filed in: Amharic