>

ግንቦት 7ና አስከፊ አወዳደቁ! (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)

ሰሞኑን ግ7 ከትሕዴን (ደምሕት) ጋር ሆኖ በጋራ ባወጣው መግለጫ ባለፍ ገደም በጨረፍታ ሲያስቃኘን የቆየውን የጥላቻ ማንነቱን ግልጽ ማውጣቱ ይታወቃል፡፡ ወደ መግለጫው በኋላ እመለስበታለሁ፡፡ ከዚያ አስቀድሞ ግን ግ7 ወደዚህ አሁን ወዳለበት ደረጃ እንዴት እያለና ለምን ሊመጣ እንደቻለ ዕንይ፦

ግንቦት 7 ችግር ላይ የወደቀው ታጋይ አንዳርጋቸው ጽጌ በሸአቢያ ሸፍጥ በወያኔ እንዲታፈን ሲደረግ ነው፡፡ ሸአቢያ አሁን ተጋዳላይ ብርሃኑን እንደ አሻንጉሊት እንደፈለገ እንደሚጫወትበት ሁሉ ታጋይ አንዳርጋቸው ጽጌን እንደፈለገ ማድረግ አልቻለም ነበረ፡፡ ታጋይ አንዳርጋቸው ለሸአቢያ የጠጠር ቆሎ ሆኖ ቢያስቸግረው እንደፈለገ የሚያደርጋቸውን አሻንጉሊቶች ሊያገኝ በሚያስችለው መልኩ አይታወቅብኝም ብሎ በምታውቁት ሁኔታ በወያኔ እጅ እንዲወድቅ አደረገው፡፡

የዚህ ሀቀኛ ታጋይ፣ የሕዝብ ልጅ መታፈን የኢትዮጵያን ሕዝብ በተለይም አማራውን እልህ ውስጥ ከቶ ግ7 ከፍተኛ የሕዝብ ድጋፍ እንዲያገኝ አስችሎት ነበረ፡፡ እንደምታስታውሱት ጎንደር ሕዝባዊ ዐመጽና እምቢተኝነት በተቀሰቀሰ ወቅት ወጣቱ ቀሳውስት ሳይቀሩ “አግ7 ነኝ!” የሚል ካኔቴራ በይፋ እስከመልበስ የደረሰ ከገጠር እስከከተማ ሕዝቡ እንዳለ የአግ7 ደጋፊ ሆኖ ነበረ፡፡ ድርጅቱ ግን በፖለቲካ የበሰሉ የመርሕ ሰዎችን ማጣቱ ምክንያት በየጊዜው ከባባድ ስሕተቶችን ፈጸመና ሕዝቡ በፍቅሩ አብዶለት የነበረው ድርጅት ዛሬ የተወደደውን ያህል ተጠልቶ በሕዝቡ ሊተፋ ቻለ፡፡

አስቀድሞ እጅግ ይገርመኝ የነበረ አሁን ግን ግልጽ የሆነልኝ ነገር ቢኖር ግ7 የወሰደው የተሳሳተ እርምጃ ከሀገር ውስጥ እስከ ግዩራኑ (ዳያስፖራው) እንዲተፋ እንዳደረገው በግልጽ እያየ መታረም ያለመቻሉ ነገር ነበረ፡፡ የዚህ ምክንያት ግልጽ የሆነው አሁን ከትሕዴን ጋር ባወጣው መግለጫ ነው፡፡

ለአንድ የፖለቲካ ድርጅት ዋስትናው፣ ጉልበትና አቅሙ፣ ሰረገላውና ክንፉ ምንድን ነው? ያልን እንደሆነ ምላሹ መርሑ የሚለው ነው፡፡ የግ7 መሪዎችን ደጋግሞ ለኪሳራ እየዳረጋቸው ያለው ችግር ይሄንን አለመረዳታቸው ነው፡፡ መርሕ የሌለው ድርጅት ወይም መርሑን የማይጠብቅ የማያከብር ድርጅት ማለት መሪው የማይሠራ መኪና ማለት ነው፡፡ ወዴት እንደሚሔድ አይታወቅም፣ ወደገደል እንዳይገባ ለመቆጣጠር አይቻልም፣ ተሳፋሪዎቹ ዋስትና አይኖራቸውም፣ በሥጋት የተሞሉ ከመሆናቸው የተነሣ አስፈላጊ ለሆነ ሥራ፣ ግዳጅና ተልእኮ ብቁ አይሆኑም፣ መዳረሻቸውን ስለማያውቁ ብቃት ያለው አቅድና ግብ ለመተለም ይቸገራሉ፣ ሞራል (መነቃቃት) እና ተነሣሽነት አይመጣላቸውም፣ ለከፍተኛ የሥነልቡና አለመረጋጋት ይዳረጋሉ ወዘተ. በመሆኑም ነው ግ7 አሁን ለደረሰበት ውድቀት ሊዳረግ የቻለው፡፡

ግ7 ሲመሠረት የአንድነት ኃይል ነበረ፡፡ ይሄንንም በተደጋጋሚ በመሪዎቹ በኩል በተለያዩ መድረኮች ቁልጭ አድርጎ የዘውግ ድርጅቶችን በማውገዝ ጭምር ግልጽ ሲያደርግ ቆይቶ ነበረ፡፡ ከዓመታት በፊት እንደምታስታውሱት የዛሬው ተጋዳላይ ብርሃኑ ነጋ በሰጡት መግለጫ ምክንያት ኦነጎች መግለጫ በማውጣት ከፍተኛ ተቃውሞና ቅሬታ አቅርበው ነበር፡፡ እኔም ለተቃውሟቸው አፍ የሚያዘጋ፣ ብላሽ ርዕዮተዓለማቸውን (አይዲዮሎጂያቸውን) ብትን አድርጌ እርቃኑን የሚያሳይ ምላሽ “በእነ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ንግግር አንድምታ ላይ የኦነግ እጅግ የተሳሳተ ዕይታ!” በሚል ርእስ በጻፍኩት ጽሑፍ ምላሽ ሰጥቸ ነበረ፡፡ http://www.satenaw.com/amharic/በእነ-ፕሮፌሰር-ብርሃኑ-ንግግር-አንድምታ/

ነገር ግን ለካ ይሄ “የኢትዮጵያን አንድነትና ህልውና ለድርድር አናቀርብም፣ በአንድነቷንና ህልውናዋን ጥያቄ ካለው አካል ጋር አይሠራም አይተባበርም!” የሚለው የጸና አቋም ከአንዳርጋቸው ጽጌ የወጣ እንጅ የነ ተጋዳላይ ብርሃኑም ጽኑ አቋም አልነበረም ለካ ግ7 እያደር እየተንሸራተተ በመምጣት ይሄንን መርሑን አፈረሰና መርሑን በሚጻረር መልኩ ለሀገርና ለሕዝብ ጠንቅ ከሆኑትና ሲያወግዛቸው ከነበሩት የዘውግ ድርጅቶች ጋር ዘውገኝነታቸውንና የመገንጠል አቋም ዓላማቸውን እንደያዙ ከነሱ ጋር መጣመር ጀመረ፡፡ እናም ከትሕዴት (ደምሕት) ጋር ተጣመረ፡፡ ከዚያም ቀጠለና ከኦነግና ሌሎችም ጋር ተጣመረ፡፡ ውጤቱም እንደምታዩት “ሁለት ያባረረ አንድ አይይዝም!” እንደተባለው ሆኖ ቁጭ አለ፡፡

እኔ በግሌ በዚያ ወቅት የአርበኞች ግንቦት 7 ቀንደኛ ደጋፊው ስለነበርኩ እዚህ ሀገር ውስጥ መሆኔ ከምንም ሳያግደኝ እንደደጋፊነቴ እነኝህ ከባባድ ስሕተቶች ሲፈጸሙ በዝምታ አልተመለከትኩም ነበረ፡፡ መርሕ ተጥሶ የተፈጸሙት ስሕተቶች በድርጅቱ ላይ ከፍተኛ ኪሳራ ሊያስከትሉ ብሎም ለውድቀት ሊዳርጉ ስለመቻላቸው ከነ ሙሉ ማብራሪያውና አመክንዮው በምጽፋቸው ጽሑፎች ደጋግሜ ገልጨ ነበር፡፡

ለምሳሌ፦ ከትሕዴን ጋር ጥምረት በፈጸሙ ጊዜ ትሕዴን (ደምሕት) ከአምስት ዓመታት በፊት ድርጅቱ “የደምሕት ፕሮግራምና ሕግ” ብሎ በራሱ የብዙኃን መገናኛዎች በይፋ የገለጸውን መግለጫና አቋሙን ጠቅሸ ዴምሕት የወያኔ ግልባጭ መሆኑን፣ እንዲያውም ከዚያም በላይ ድርጅቱ ወያኔን “የትግራይ ሕዝብ በወያኔ ተክዷል! የገባለትን ቃል መፈጸም አልቻለም!” እያሉ ስለሚከሱ ፍላጎታቸው በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ ከወያኔም የከፉ ወያኔ ሆኖ በመምጣት የትግሬን ሕዝብ ኢፍትሐዊ ተጠቃሚነት የበለጠ ለማስጠበቅ የሚያልሙ በመሆኑ ከዚህ ድርጅት ጋር መጣመር የኢትዮጵያን ሕዝብ ለከፋ አደጋ መዳረግ መሆኑን፣ ከዚህ ውጭ ደምሕት የሚታገልለት ዓላማ አለመኖሩን፣ ወያኔ የትግሬን ሕዝብና ትግራይን ተጠቃሚ ለማድረግ የኢትዮጵያን ሕዝብ እየዘረፈና ግፍ እየፈጸመ ከፍተኛ ጥረት እያደረገ ባለበት ሁኔታ ደምሕት “ወያኔ ትግል ላይ እያለ ትግራይን በጎንደር በኩል እስከ ደባርቅ ድረስ፣ በወሎ በኩል እስከ አለውኃ ድረስ፣ በአፋር በኩል እስከ ከነባ ድረስ ማስፋትን ጨምሮ ለትግራይ ሕዝብ የገባውን ቃል አልፈጸመም!” ከሚለው ቅሬታቸው ውጭ እንደ የተቀረው የኢትዮጵያ ሕዝብ “የትግሬ ሕዝብ ተበድሏል!” ብለው ተቃውመው ወደ ትግል እንዲወጡ ያደረጋቸውና ሊጠቅሱት የሚችሉት ሌላ ምንም ምክንያት የሌላቸው መሆናቸውን ወዘተረፈ. በማብራራት ከሦስት ዓመት በፊት “ድል ወይስ ሽንፈት? ኪሳራ ወይስ ትርፍ!” http://www.satenaw.com/amharic/ድል-ወይስ-ሽንፈት-ኪሳራ-ወይስ-ትርፍ-ሠዓሊ/ በሚለው ጽሑፌ ላይ በሚገባ ገልጨ ነበረ፡፡

ግ7ቶች ግን በመታረም ፋንታ ይባስ አሉና አስከትለው መታረሙን፣ መጸጸቱን ሳይገልጽ፣ ለፈጸመው አረመኔያዊ ግፍም ይቅርታ ሳይጠይቅ፣ የበርካታ ንጹሐን ወገኖቻችንን ደም ካፈሰሰው ከኦነግ/ኦዴግ እና ከሌሎችም ጋር ተጣመሩና “ለድርድር አናቀርበውም!” ሲሉት የነበረውን የኢትዮጵያን አንድነትና ህልውና ለሥልጣን ጥማቸው ማሟያ ሊጠቀሙበት ፈለጉና የኢትዮጵያን አንድነትና ህልውና በቅድመ ሁኔታ ማዕቀፍ ውስጥ አስቀምጠው “በመፈቃቀድ ላይ የምትመሠረት ኢትዮጵያን ለመመሥረት!” በሚል መርሕ የጥምረት ንቅናቄ መሥርተው አረፉት፡፡ ልብ በሉ ቅድመ ሁኔታ አለው “በመፈቃቀድ ላይ!” ተብሎ ተገልጿል፡፡ የማይፈቅድ ቢኖር የመሔድ ወይም የመገንጠል መብት አለው ማለት ነው፡፡

ይሄ ስሕተታቸው በምንም መልኩ ቢሆን ይቅር ሊባል የሚችል አልነበረምና የስሕተታቸውን ክብደትና እጅግ አደገኛነት መጣመራቸውን ባስታወቁ ማግስት “በወያኔ እርሾ አንዲት ኢትዮጵያን ማሰብ አይቻልም! ማስጠንቀቂያ ለአዲሱ ንቅናቄ!” http://www.satenaw.com/amharic/በወያኔ-እርሾ-አንዲት-ኢትዮጵያን-ማሰብ-አ/ በሚል ርእስ በጻፍኩት ጽሑፍ ላይ አብራርቸ ገለጽኩና ከዚያ በኋላ የግ7 ደጋፊ አለመሆኔን በይፋ ገልጨ ተለየኋቸው፡፡

ግ7 ይሄንን በማድረጉ ከሕዝብ የገጠመው ቁጣ ቅምም እንዳላላቸውና ምንም እንዳላሳሰባቸው፣ የጥምረት ንቅናቄውን በተቃወሙ የአርበኞች ግንባር መሪዎችና አባላት ላይም ግፍ መፈጸማቸውን ስሰማ “ከዚህ በኋላ ምን እናድርግ? መልእክት ለኢትዮጵያ ሕዝብ፣ ለአርበኞች ግንባርና ለኢሳት!” http://www.satenaw.com/amharic/ከዚህ-በኋላ-ምን-እናድርግ-መልእክት-ለኢት/ በሚል ርእስ በጻፍኩት ጽሑፍ ግ7 ከዚህ በኋላ አደገኛ የጥፋት ኃይል መሆኑ ስለሆነ ምንም ዓይነት ድጋፍ ከማድረግ እንድንቆጠብ፣ ኢሳትም መጠቀሚያ ከመሆን እንዲቆጠብ፣ ኢሳት የማይቆጠብ ከሆነም ሕዝቡ ለኢሳት የሚያደርገውን ድጋፍም እንዲያቆም አጥብቆ የሚያሳስብ ጽሑፍ ጻፍኩ፡፡

ግ7 በዚህ ስሕተቱ ምክንያትም ከአርበኞች ግንባር ጋር መሥርቶት የነበረው ውሕደት ሊፈርስ ቻለ፡፡ ግ7 ግን ውሕደቱ እንዳልፈረሰ አድርጎ እስከአሁንም ድረስ የአርበኞች ግንባርን ስም እየተጠቀመ ይገኛል፡፡ ከዚያም የተፈራው አልቀረም በሀገር ውስጥ “ከፋኝ!” ብለው የገበሬው ታጣቂዎች የሚያደርጉትን ትግል “ከጀርባቸው ያለሁለት እኔ ነኝ!” እያለ በኢሳትና በማኅበራዊው የብዙኃን መገናኛው እየነዛ ማስመታቱን ተያያዘው፡፡ ግ7 ከዚህ ሸፍጠኛ ተግባሩ መታቀብ ስለነበረበት እንኳን እምኑም ውስጥ የሌለበትን ቢኖርበትም እንኳ “በዚህ በዚህ ቦታ ላይ ጥቃት የፈጸሙት የኔ ኃይሎች ናቸው!” እያለ ከነ መሸጉበት ቦታ ሳይቀር ማስታወቁ በየትኛውም የወታደራዊ ሳይንስም (መጣቅም) ቢታይ ፍጹም ስሕተትና ሕዝባዊ ትግሉንም ማስመታት እንደሆነ ገልጨ ለጋራ ጥቅም ሲባል ከዚህ ሸፍጠኛ ተግባሩ እንዲታቀብ በመማፀን “አግ7 የአማራ መነሣሣት እንዲመታ ይፈልጋል ማለት ነው ወይ?” http://www.satenaw.com/amhar…/አግ7-የአማራ-መነሣሣት-እንዲመታ-ይፈልጋል/በሚል ርእስ አደገኛ ጥፋታቸውን ላስገነዝባቸው ሞከርኩ፡፡

እነሱ ግን ጥፋቱን የሚፈጽሙት ሆን ብለው የአማራ የህልውና ትግል እንዳያንሠራራና እንዲጠፋ በማሰብ በመሆኑ ያንን ጥፋታቸውን ማረም ሳይፈልጉ ቀርተው ይሄው እስከዚህች ዕለት ድረስ አማራ ህልውናውን ለመታደግ፣ ለማስቀጠል፣ ራሱን ከጥቃት ለመከላከል የሚወስዳትን እያንዳንዷን እርምጃ ቦታና አድራሻቸውን ሳይቀር እየገለጸ ለወያኔ መረጃ በማቀበልና በአሸባሪነት እየፈረጀ ለመምታት የሚያስችለውን ምቹ ሁኔታ እንዲያገኝ “እኔ ነኝ ያደረኩት!” እያለ እያስታወቀ በማስመታቱ ከፋኞችን አስፈጅቶ በማስጨረስ፣ በርካታ ወጣቶችን ለወኅኒ ቤት እንዲዳረጉ በማድረግ በአማራ ትግል ላይ ከባድ ደንቃራ ፈጥሮ የአማራን የህልውና ትግል ለማደናቀፍ ለማሰናከል የተቻለውን ያህል እየጣረ ይገኛል፡፡

ግ7 ይሄንን የሚያደርገው ከሆነ ጊዜ በኋላ ከነኦነግ ጋር መጣመር ከወሰነበት ሰሞን ወዲህ ፀረ አማራ አቋም በመያዙ ነው፡፡ እርግጥ ነው አስቀድሞም ቢሆን በግለሰብ ደረጃ የዛሬው ተጋዳላይ ብርሃኑ ነጋ የአማራ ጥላቻ እንዳለበት የሚያስታውቁ የጥላቻ ንግግሮችን መናገሩ ይታወቃል፡፡ በስሩ ያሉት ሁሉም ይሄ በሽታ ያለባቸው መሆኑን በተለያየ ጊዜ ክፍት አፋቸውን በአማራ ላይ እየከፈቱ አሳይተውናል፡፡

ሰዎቹ የፖለቲካ ብቃት እንደሌላቸው የምትረዱት እዚህ ላይ ነው፡፡ አማራን ጥለው ትግል ያስባሉ፡፡ ተጋዳላይ ብርሃኑ በቅንጅት ጊዜ ቅንጅት ሁሉም ብሔረሰብ የተካተቱበት መሆኑ እየታወቀ “ትግሬን አባርሬ አማራን ለማንገሥ አይደለም የታገልኩት!” ማለቱ አማራን በየትኛውም የሥልጣን ደረጃ ላይም ቢሆን ተቀምጦ ለማየት ፈጽሞ የማይፈልግ መሆኑን ገልጿል፡፡ ይሄም አስተሳሰብ ስላለው ነው አሁንም የግ7ን የመተዳደሪያ ደንብ ሲቀርጹ “በአመራርነት መመደብ የሚኖርባቸው አባላት ከአማርኛ ሌላ ቢያንስ አንድ ሌላ የሀገር ውስጥ ቋንቋ ተናጋሪ የሆነ መሆን አለበት!” የሚል አስገራሚ መስፈርት በማውጣት አማራ ሥልጣን ላይ ድርሽ እንዳይል ዓይን ያወጣ ሸፍጥ ሊሸፍጥ የቻለው፡፡

ሌላም ጊዜ ሳያፍር የኦባማን ሥልጣን መያዝ ጠቅሶ ሥልጣን ከአማራና ትግሬ ውጭ በሆኑ መያዝ እንደሚኖርበት እስከመናገር የደረሰው፣ “የድሮ አማሮች ሞኞች ነበሩ ያሁኖች ግን ብልጦች ናቸው ሥልጣን አንዴ ከያዙ አይለቁልንም!” እስከማለት የደረሰው ሌላ ምንም ስለሆነ ሳይሆን የአማራ ጥላቻ ስላለበት ነው፡፡ እንመሠርተዋለን የሚለው ሥርዓት ዲሞክራሲያዊ (መስፍነ ሕዝባዊ) ከሆነ ሥልጣን በማን መያዝ እንዳለበት ራሱ ዲሞክራሲው (መስፍነ ሕዝቡ) ይወስናል እንጅ “ተራው የኛ ነው፣ ከነሱ መሆን የለበትም!” የሚለውን ነገር ምን አመጣው? አየ የኛ ዘውገኝነትን ተጸያፊiii በዚያውስ ላይ “ግ7 የሚታገለው ሥልጣን ለመያዝ ሳይሆን ወያኔን አስወግዶ የመሾም የመሻር ሥልጣኑን ለሕዝብ ለማስረከብ ነው!” ብላቹህም አልነበር እንዴ? እህህ “ሆድ ሲያውቅ ዶሮ ማታ!” አሉ፡፡

ተጋዳላይ ብርሃኑ ሰንደቃችንን ይዘው ተሰብስበው ለሚጠብቀው ሕዝብ “የነፍጠኛ ባንዲራ አበዛቹህ!” ሲል ማንቋሸሹ ይታወቃል፡፡ ብቻ ምን አለፋቹህ ተጋዳላይ ብርሃኑ ከባድ ትርጉም ሊሰጣቸውና ተቀባይነትን ሊያሳጣው የሚችሉ የጥላቻ ንግግሮችን በአማራ ላይ እንደቀላል ነገር አፉ እንዳመጣለት የትም ይናገራል፡፡ ይሄ የቆየ ጥላቻው ምቹ ሁኔታን ፈጥሮለት ነው ሸአቢያ ፀረ አማራን መርፌ ወግቶት ዛሬ ተጋዳላይ ብርሃኑ ወደ ፀረ አማራ እንቅስቃሴ ሊለወጥ የቻለው፡፡

እኔ ዶ/ር ብርሃኑን የማውቀው በርቀት አይደለም፡፡ በምርጫ 1997ዓ.ም. ቅንጅት ውስጥ አንዳርጋቸው ጽጌንም ጨምሮ አብረን በቅርበት ስንሠራ ነበረ፡፡ የቅንጅትን መሪ ቃል (slogan) ታስታውሱታላቹህ? የታላላቅ የዓለም አቀፍ የብዙኃን መገናኛዎችን ቀልብ ሳይቀር ገዝቶ “ንብን ምረጡ! ንብ ማር ትሰጣለች….!” ከሚለው ኋላ ቀር የወያኔ/ኢሕአዴግ መሪ ቃል ጋር እያነጻጸሩ በአድናቆት ሽፋን የሰጡት መሪ ቃል ነበረ “ቅንጅትን አለመምረጥ መብት ነው! ግን የሀገርንና የሕዝብን የመከራና የሰቆቃ ዘመን ማራዘም ነው!” የሚል ነበረ መሪ ቃሉ፡፡ ይሄ መሪ ቃል ለምርጫ ቅስቀሳ ብየ ከጻፍኩት ጽሑፍ ተመርጦ የተወሰደ ቃል ነበረ፡፡ ትዝታው ደስ የሚለኝ የወጣትነት ታሪኬ ነው፡፡

እስኪ ደግሞ ወደ ግ7ና ደምህት ነውረኛ መግለጫ እንግባና ጥቂት እንበል፦

መግለጫውን እንዳያቹህት ግንቦት 7 አመክንዮአዊና ፍትሐዊ ባለመሆን የአማራ ጉዳይ ምኑም እንዳልሆነና እንዲሆንም እንደማይፈልግ፣ አሰላለፉ ከአማራ ጠላቶች ጋር መሆኑን ነው ግ7 በመግለጫው ማሳየት የፈለገው፡፡ ለዚህም ነው በመግለጫው ላይ ለቀረቡ ክሶችና ውንጀላዎች አንድም እንኳ መረጃ ባልቀረበባቸው ሁኔታና መግለጫው ራሱ “….ለረጅም ዘመናት በሁሉም የአገሪቱ ክልሎች ኑሮውን መሥርቶ ከአገሩ ሕዝብ ጋር በሰላም ይኖር የነበረውን የትግራይ ተወላጅ በማስገደድና በማባበል አባል ካደረገ በኋላ በሕዝብ ላይ ለሚፈጽማቸው ጥቃቶች መረጃ አቀባይ፤ ጉዳይ አስፈጻሚና ያካባቢው የሥርዓቱ የድጋፍ ኃይል አድርጎ ተጠቅሞበታል። በዚህም የተነሣ ለዓመታት ተፋቅሮና ተከባብሮ ከሚኖረው ሕዝብ ጋር እንዲጋጭና በጠላትነት እንዲተያይ አድርጎታል!” በማለት ትግሮች በያሉበት ለወያኔ ሰላይ ሆነው ወገኖቻችንን የሚያስጨፈጭፉ፣ የሚያሳርዱ፣ የሚያሳስሩ እነሱ መሆናቸውን አረጋግጦ እያለ ለህልውናው እየተዋደቀ አረመኔያዊ ግፍ እየተጋተ ያለውን መከረኛ ሕዝብ ሊያወግዝና ሊቃወም የቻለው፡፡

ይቅርታ እንዲጠይቁ ሲጠየቁም ንቀት በተሞላበት መልኩ የአማራን ሕዝብ በአንዲት ዛፍ በመመሰል “እኛ የምንጨነቀው ለጫካው ነው! የአንዷ ዛፍ ነገር ምናችንም አይደለም!” የሚል እንድምታ ያለው ምላሽ በመስጠት ተጨማሪ ዱላ ሊሰነዝሩ የቻሉት፡፡ ጫካው እንግዲህ የትግሬ ሕዝብ መሆኑ ነው፡፡ ምክንያቱም የዚህ ትግል አሰላለፍ በትግሮች ተደግፎና ተወክሎ በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ አረመኔያዊ ግፍ እየፈጸመ ባለው ወያኔና በወያኔ ፍዳውን እየበላ ባለው ቀሪው የኢትዮጵያ ሕዝብ መሀከል ያለ አሰላለፍ ነውና፡፡

ለመሆኑ ሕዝቡ እራሱን ከሚሰነዘርበት የግፍ ጥቃት በመከላከሉ ሕጋዊና ተፈጥሯዊ መብትና እርምጃ ትግሬ ብቻ ነው ወይ የተገደለው? የወያኔ አገልጋይ በሆኑ የራሱ ወገኖች ላይስ እርምጃ አልወሰደም ወይ? እውነቱ ይሄ መሆኑ እየታወቀ ያለምንም ምክንያት በትግሮች ላይ ትግሬ ስለሆኑ ብቻ እርምጃ የሚወስድ ተደርጎ እንዲቆጠር ጥረት የተደረገው ለምንድን ነው? ከዚህ ሸፍጥ የከፋ ለአማራ ሕዝብ ጠላትነት አለ ወይ? ሕዝቡ የራሱ ወገን በሆኑ የወያኔ አገልጋዮች ላይም እርምጃ መውሰዱ ምንን ያረጋግጣል? ኢላማው ወያኔና አገልጋዮቹ ላይ እንጅ ዘር ላይ አለመሆኑን አያረጋግጥም ወይ???

ሕዝብ ማለት ፀሐይ ማለት ነው፡፡ ከፀሐይ ዕይታ ምንም ነገር ሊሠወር እንደማይችል ሁሉ ከሕዝብ ሊሠወር የሚችል ምንም ነገር የለም፡፡ ስለሆነም እርምጃ በሚወሰድባቸው ሰዎች ዙሪያ አይሳሳትም፡፡ ነገሩ በዚህ ደረጃ ጥርት ብሎ የሚታይ ሆኖ እያለ ሕዝብ የተወነጀለበት ምክንያቱ ምንድን ነው? ለምንስ ነው ኦነግና የመሳሰሉት ኦሮሞን እንወክላለን የሚሉ ቡድኖችስ ሕዝባቸው ተወንጅሎ ተወግዞ እያለ መግለጫውን ሊያወግዙ ያልቻሉት? አብረው ስለሚሠሩና መግለጫው “አማራን ብቻ የሚመለከት!” ተብሎ ባይጻፍበትም ለአማራ ተብሎ የተጻፈ መሆኑን ስለሚያውቁ ነው ማለት ነው? ለምንና እንዴትስ ሆኖ ነው ሰው ትግሬ ስለሆነ ብቻ ሊገደል የሚችለው? ይሄንን ሊነግሩን ይችላሉ? አየ ግ7 ሳታመሀኝ ብትበላ አይሻልህም???

በጣም አስገራሚው ነገር ደግሞ ግ7 የአማራ ተጋድሎ ከሚያደርገው የአልሞት ባይ ተጋዳይ ንቅናቄዎች ጀርባ “ያለሁት እኔ ነኝ!” ሲል “ኧረ ተው እባክህ? እንኳን ሳትኖር ብትኖርም እንኳ እንዲህ አይባልም! ለጋራ ጥቅም ሲባል እንዲህ ከማለት ተቆጠብ!” ስንለው “አይሆንም!” ብሎ “እኔ ነኝ እኔ ነኝ!” ሲል ከርሞ “እኔ ነኝ!” ያለባቸውን እርምጃዎች ማውገዙና መኮነኑ ነው፡፡ ይሄ ምንን ያሳያል? ግ7 የአማራ ተጋድሎ እርምጃዎችን እጁ ሳይኖርበት እየተሽቀዳደመ “እጀ አለበት!” እያለ በኢሳትና በሌላም ሲያስተጋባ የከረመው አማራንና የህልውና ተጋድሎውን ለማስመታት በማሴር የፈጸመው ሸፍጥ መሆኑን አያረጋግጥም ወይ???

መግለጫው ደምህት እራሱንና አረና ትግራይን እንዲሁም ወያኔን እንቃወማለን የሚሉ ሌሎች የትግሮችን ማኅበራት ይጠቅስና እነኝህ ሁሉ “ወያኔን በመቃወም መታገላቸው ወያኔና የትግሬ ሕዝብ አንድ አለመሆናቸውን ያረጋግጣል!” ይላል፡፡ ወያኔ የትግራይን ሕዝብ ምሽጉ እንዳደረገውም ይገልጣል፡፡ እስኪ አንድ ጥያቄ ልጠይቃቹህ ደምህትም ሆነ አረና ትግራይ ከወያኔ የሚለያቹህ ነገር ምንድን ነው??? እራሳቹህ በአንደበታቹህ እንዳረጋገጣቹህልን ከወያኔ እየወጣቹህ፣ እየተለያቹህ ወደ ትግል የገባቹህት “ወያኔ የትግራይን ሕዝብ በመካዱና ቃል ገብቶ ሊፈጽምለት ያልቻለውን ለመፈጸም ለማሳካት ነው!” ብላቹህ አይደለም ወይ??? ይሄም ማለት ዓላማቹህ ከወያኔ የከፋ ወያኔ ሆናቹህ በኢትዮጵያን ሕዝብ ላይ አረመኔያዊ ግፍ በመፈጸም ትግራይንና ትግሮችን ለማልማት፣ ተጠቃሚ ለማድረግ ነው የምትታገሉት ማለት አይደለም ወይ??? የድርጅቶቻቹህ ሥያሜዎች ትግራይንና ትግሬን ማዕከል ያደረገውስ በዚሁ ምክንያት አይደለም ወይ? ደንቆሮውና አህያው ግ7ና መሰሎቹ ይሄንን ማሰብ፣ ማስላት፣ መገንዘብ፣ መረዳት ያቅታቸው እንጅ ስታስቡት እኛ እንዴት ነው ይችን መረዳት መገንዘብ የሚሳነን???

የትግሬ ሕዝብ ወያኔን ምሽጉ አደረገው እንጅ እንዳላቹህት ወያኔ አይደለም የትግሬን ሕዝብ ምሽጉ ያደረገው፡፡ የትግሬ ሕዝብ ነው ወያኔን እየተጠቀመበት፣ እየተገለገለበት ያለው እንጅ ወያኔ አይደለም የትግሬ ሕዝብን እየተጠቀመበት፣ እየተገለገለበት ያለው፡፡ ይሄንን ያፈጠጠ ሀቅ ከእነኝህ ጽሑፎቸ ላይ በሚገባ ማረጋገጥ ይቻላል፡፡

http://www.satenaw.com/amharic/ወያኔ-የትግራይን-ሕዝብ-ፈጠረ-ወይስ-የትግ/

እንዲሁም፦

http://www.satenaw.com/amharic/አዎ-ትግሬ-ማለት-ወያኔ-ነው-ወያኔም-ማለት-ት/

የኢትዮጵያ ሕዝብ በተለይም የአማራ ሕዝብ የትግሬን ሕዝብ ከዚህ አደገኛ ስሕተቱ በትዕግሥቱ ለመመለስ ምን ያላሳለፈው ነገር አለ??? ምን ያልከፈለው ዋጋ አለ??? ነገር ግን ከአንድ ወገን ብቻ የሚወሰድ እርምጃ፣ ፍላጎትና ቅን አስተሳሰብ በመሆኑ ጨርሶ ሊሳካለት አልቻለም፡፡ የትግሬ ሕዝብ የእራሱን የቤት ሥራ እራሱ ሳይሠራና ከነአካቴውም መሥራት ሳይፈልግ እኛ እንዴት ነው ልንረዳው የምንችለውና የራሱን የቤት ሥራ ልንሠራለት የምንችለው??? ይሄንን ለማድረግ መሞከር ችግሩን ሌላ አደገኛ መልክ እንዲይዝና ዕድሜ እንዲኖረው ከማድረግ በስተቀር እንዴት ነው ችግሩ ዘለቄታዊ መፍትሔ ሊያገኝ የሚችለው??? የትግሬ ሕዝብ ቀና አመለካከት ካለው ለምንድን ነው እንደ የተቀረው የኢትዮጵያ ሕዝብ እየሞተ ወያኔን ልቃወም የማይለው??? እውነታው ጨርሶ ፍላጎቱ ስለሌላቸው ነው፡፡ ይህ የትግሬ ሕዝብ ምናልባት ተቀጥቶ ካልሆነ በስተቀር በምንም ተአምር ቢሆን ተመክሮ ተዘክሮ የሚመለስ አይደለም!!!!!!….

የትግሬ ሕዝብ በባሕርይው ሥርዓትና ሕግ የሚባል ነገር አያውቅም፡፡ ከአወራር ዘይቤያቸውና ከቋንቋቸው ድምፀት ሳይቀር መታዘብ የምትችሉት ሀቅ ቢኖር የትግሬ ሕዝብ በባሕርይው ሥርዓት አልበኛ፣ ቀማኛ፣ ክብረቢስ፣ ወንበዴ ሕዝብ መሆኑን ነው፡፡ ክህደት፣ ሸፍጥ፣ ሴራ፣ ከፋት፣ ፈጥሮ ነገር ሠርቶ ማጣላት፣ ማባላት መለያቸው ነው፡፡ ጭንቅላታቸው ቀና ነገር ለማሰብ የታደለ አይደለም፡፡ እንደ ሰይጣን ክፉ ነገር ብቻ ነው የሚታሰባቸው፡፡ ትግሬ የገባበት ቤትና ተኩላ የገባበት በረት አንድ ነው፡፡

በእርግጠኝነት ከነሱ ጋር የተጎራበታቹህ፣ በጋብቻ የተሳሰራቹህ፣ የተዛመዳቹህ፣ በሥራ የተጎዳኛቹህ፣ በማኅበር የተባበራቹህ ሁሉ የዚህ ጠንቀኛ ባሕርያቸው ሰለባ ሆናቹህ እንዲህ ዓይነት ከይሲዎች መሆናቸውን አረጋግጣቹሀል፡፡ እንዲህ መሆናቸውን የማያውቅ ካለ ከመቁሰሉ ከመጎዳቱ በፊት ሊጠነቀቃቸው ይገባል፡፡ ካልሆነ ችግር ላይ መውደቁ ነው፡፡ ለምን ይዋሻል???

ትግሮቹ የፈለገውን ያህል ልዩነትና ግጭት በመሀላቸው ቢኖርባቸውም አንድ ነገር ኮሽ ባለ ቁጥር ግን ሁሉንም ትተው መተባበርና አንድ ላይ መቆማቸው የተለመደና የሚታወቅ ነው፡፡ ይሄም መግለጫ ያረጋገጠው ሀቅ ቢኖር ይሄንን ጉዳይ ነው፡፡ የተለየ የሚያደርገው ነገር ቢኖር ግ7ም ታማኝና ቁርጠኛ አጋራቸው ሆኖ ከጎናቸው መሰለፉን ማረጋገጡ ነው፡፡

ግ7 ለዘመናት የዘር ማጥፋትና ማጽዳት አረመኔያዊ ግፍ ሲፈጸምበት የቆየው የአማራ ሕዝብ እያለ ከወያኔ ጋር አብሮ ተባብሮ፣ የወያኔ ቀኝ እጅ መሆንን ተፈጥሯዊ ግዴታው አድርጎ በአማራ ሕዝብና በቀሪው የኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ ግፍ ሲፈጽም ለቆየውና እየፈጸመ ላለው የትግሬ ሕዝብ መግለጫው ላይ ባያቹህት መልኩ ኢፍትሐዊ፣ ኢአመክንዮአዊ፣ ኢሚዛናዊ በሆነ አኳኋን ጥብቅና ሊቆም የቻለውም ግ7 ከላይ ያስቀመጥኩት ፈጦ የሚታይ የወያኔና የትግሬ አንድነት እውነታ ጠፍቶት ሳይሆን ፀረ አማራ ዓላማና አቋም ስለያዘ ነው፡፡

ለኢትዮጵያ ሕዝብ ማስተላለፍ የምፈልገው መልዕክት ቢኖር በቃ አክትሞለታል! ከዚህ በኋላ ግ7 የሚባል ለኢትዮጵያና ለሕዝቧ የሚታገል ድርጅት የለም! ስለሆነም ከዚህ በኋላ ለሱ ምንም ዓይነት የምናደርግለት ድጋፍና ትብብር አይኖርም፡፡ አንዳንዶች ለግ7 ሲገፈግፉት የኖሩት ገንዘብ ቆጭቷቸው አሁንም ግ7 መተዉ ከብዷቸዋል፡፡ በቃ ያጋጥማል እኮ! መበላት አታውቁም እንዴ? እንደተበላቹህ ቆጥራቹህ እለፉት፡፡ ካልሆነ እኮ በዚሁ ከቀጠላቹህ የጠላታቹህ ቀኝ እጅ ሆናቹህ ለገዛ ራሳቹህ፣ ለሀገራቹህና ለሕዝባቹህ ጠላት መሆናቹህ እኮነው አስባቹህታል???

ሲጀመር ኤርትራ (ባሕረ ምድር) ላይ ሆኖ ይህችን ሀገርና ሕዝቧን ተጠቃሚ ማድረግ የሚችል የነጻነት ኃይል እንዲኖር ሸአቢያ ይፈቅዳል ብሎ ማሰብ ዘበት ነው፡፡ ለረጅም ዘመን እዚያ ያሉ ኃይሎችን እንዲፈረጥሙ የማይፈልግበትና አኮስምኖ የያዘበት ምክንያትም ይሄው ነው፡፡ ምክንያቱም እንዲህ ዓይነት የነጻነት ኃይል ቢፈጠር ሸአቢያ “የኋላ ኋላ ለኔም አይመለሱልኝም!” ብሎ ይፈራልና ነው፡፡ በስማቸው ወያኔን ማስፈራራት ብቻ ነው የሚፈልገው፡፡

እውነታው ይሄ ቢሆንም ሸአቢያን አታሎ፣ ደልሎ፣ ሸውዶ መጠቀም ይቻላል የሚል እምነት ነበረኝ፡፡ አልቻሉበትምና አልተሳካም፡፡ ሸአቢያን አታሎ ባለችው ስንጥቅ ተጠቅሞ ይሄንን ግብ ማሳካት የሚቻልበት ዕድልም ሸአቢያ በመንቃቱ ያከተመለትና ሊሆን የማይችል መሆኑን ሁኔታዎች ግልጽ አድርገዋል፡፡ ይህ ሕልም አብሶ ለአማራ የተጋድሎ ኃይሎች ፈጽሞ ፈጽሞ የማይታሰብ ነው፡፡

ሸአቢያ ተቆርቋሪ መስሎ ለአርበኞች ግንባር፣ ለአዴኃን ለመሳሰሉ የአማራ ተጋድሎ ኃይሎች ተገን የሰጠው ለአማራ ተቆርቋሪ ሆኖ የአማራ ትግል ለስኬት እንዲበቃ ስለሚፈልግ ሳይሆን አማራ እንደማኅበረሰብ በየጊዜው የሚያወጣቸውን ተቆርቋሪና ጀግኖች ልጆቹን እየሰበሰበ በቁጥጥሩ ስር በመያዝ አስፈላጊ ሆኖ በተገኘ ጊዜም በመፍጀት የአማራን የህልውና ትግል አምክኖ በማስቀረት አማራን የማጥፋት ዓላማቸውን ለማሳካት ነው፡፡ ሸአቢያ ከወያኔ ጋር የፈለገውን ያህል ቅራኔና ግጭት ቢኖርበት እንኳ አማራ አይሎ የሚወጣ ቢሆን ከወያኔ ጋር አንድ ሆኖ ተስማምቶ አማራን ለማጥፋት እስከመታገል ድረስ የሚሔድ የጥፋት ኃይል ነው፡፡ ይሄንን ጠንቅቀን ልናውቅ ይገባል፡፡

ስለሆነም የትግል ስትራቴጂያችንን (ስልታችንን) መቀየር ይኖርብናል፡፡ ከኤርትራ (ባሕረ ምድር) መውጣትና እዚሁ ሀገራችን ውስጥ ከሕዝባችን ጋር ሆነን ሕዝባችንን እያደራጀን የህልውና ትግሉ የሚጠይቀውን ተግባር ሁሉ መፈጸሙ ነው የሚሻለን፡፡ ሕዝባዊ ትግሉ አሁን በደረሰበት ደረጃ ይሄንን የትግል ስልት መከተል ይመቻል ይቻላልም፡፡ እናም እዚያ በሸአቢያ እጅ ያላቹህት ታጋይ ወገኖቻችን ቀስ እያላቹህ ሾልካቹህ ወደ ሀገራቹህ ግቡና በዚሁ መልኩ እንታገል፡፡ ያለን አማራጭ ይሄ ብቻ ነው ወገኖቸ፡፡

ለእነ ታማኝ በየነና አጠቃላይ ለኢሳት የምታደርሱልኝ መልእክት አለኝ፦

እስከሠራቹህ ጊዜ ድረስ የአማራ ተጋድሎም ግ7 ይከፍላቹህ የነበረውን የኮሚሽን (የአገልግሎት) ክፍያ ለመክፈል ዝግጁና ፈቃደኛም የማይሆንበት ምክንያት የለም፡፡ እንዲያውም ከቢዝነስ ወይም ከተጠቃሚነት አንጻርም ከዚህ በኋላ ለግ7 መሥራታቹህን ብትቀጥሉ ድምቡሎ እንኳ ማግኘት አትችሉምና አዋጭ አይሆንላቹህም፡፡ በመሆኑም ፈጥናቹህ አሰላለፋቹህን አስተካክሉ፡፡ አይ! ብላቹህ ከዚህም በኋላ ለግ7 መሥራታቹህን የምትቀጥሉ ከሆነ ግን ይሄኔ የለየላቹህ ጠላቶቻችን መሆናቹህን አረጋግጣቹህልናልና በነፍስ የምንፈላለግ መሆናችንን እወቁት!!!

የዚህን ያህል ግን ማሰብ የተሳናቹህ ትሆናላቹህ ብየ አልገምትም፡፡ እስኪ እባካቹህ በአካባቢያቸው ያላቹህ የሃይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሎችና ታላላቅ ሰዎች እነኝህ ለሀገር ሲደክሙ የኖሩ ወገኖቻችን በእልህም ይሁን በሌላ ተገፍተው ይሄንን አደገኛ ስሕተት ፈጽመው ታሪካቸውንና ልፋታቸውን ገደል እንዳይከቱት፣ ስማቸውን እንዳያጠለሹት በፍቅር እየቀረባቹህ ለመመለስ ጥረት አድርጉ እባካቹህ???

ድል ለአማራ ሕዝብ!!! ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር!!!
ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው
amsalugkidan@gmail.com

Filed in: Amharic