admin

admin
15210 POSTS 0 COMMENTS

ይሄ ለኩሽ መንግሥት መስራቾች ትልቅ ድል ነው!!!  (ዘመድኩን በቀለ)

ይሄ ለኩሽ መንግሥት መስራቾች ትልቅ ድል ነው!!!  ዘመድኩን በቀለ ★ ይህቺ አጭር ጦማሬ ለታሪክና ለምስክርነት  ትቀመጥልኝ።  “ ኦ እግዚኦ አእርፍ ነፍሳተ አግብርቲከ ኩሎሙ ክርስቶሳውያን ” ። • ሟቾቹ፣...

ብርጋድየር ጄነራል አሳምነው ጽጌ ተገደሉ!!! (ቢ.ቢ.ሲ አማርኛ)

ብርጋድየር ጄነራል አሳምነው ጽጌ ተገደሉ!!! ቢ.ቢ.ሲ አማርኛ በቅዳሜው ጥቃት ጉዳት የደረሰባቸው አቶ ምግባሩ ከበደም አረፉ!!! ቅዳሜ ዕለት ባህር ዳር ውስጥ ተሞክሯል የተባለውን "መፈንቅለ መንግሥት" መርተዋል ተብለው ሰማቸው...

… የለውጥ ኃይሉ መዝረክረክ አገሪቱን ብዙ ዋጋ እያስከፈላት ነው!!! (ያሬድ ሀይለማርያም)

አያያዙን አይተህ  ሽልጦውን ... የለውጥ ኃይሉ መዝረክረክ አገሪቱን ብዙ ዋጋ እያስከፈላት ነው!!! ያሬድ ሀይለማርያም የሰሞኑ ግርግር፣ አሳዛኝ እና ልብ የሚያደሙ ክስተቶች እና የመፈንቅለ ትርምስ ዜናዎች ከብዙ አቅጣጫ...

ለኮሚሽነሩ ጓደኛዬ! ወንድሜ! (ኤርሚያስ ለገሰ) 

ለኮሚሽነሩ ጓደኛዬ! ወንድሜ! ኤርሚያስ ለገሰ  ወንድሜ እንደሻው("እንደሽ!") ትላንትና በእኔ ላይ የተፈፀመው ድራማ ዛሬ በአንተ ላይ ተገልጦ ስመለከት እጅግ በጣም አዘንኩ። በትዝታም ወደ ኃላ ሄድኩኝ። በዝዋይ ወታደራዊ...

ሀገሬን ምን ነካት? (አባይነህ ካሴ)

ሀገሬን ምን ነካት? አባይነህ ካሴ ከሰቀቀናሟ ዕለተ ቀዳሚት ሰኔ ፲፭ እስከ ዛሬዋ ዕለተ ሰኑይ ሰኔ ፲፯ ቀን ፳፻፲፩ ዓ.ም. ሕይወታቸውን በጥይት ላጡት ሁሉ እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በቅዱሳን...

የዘውድ ስርአት ሁሉንም ኢትዮጵያውያን ማስተባበር ይችላል! (ግዛቸው ጥሩነህ – ዶ/ር)

የዘውድ ስርአት ሁሉንም ኢትዮጵያውያን ማስተባበር ይችላል!   ግዛቸው ጥሩነህ (ዶ/ር) በአዲሱ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ምኒስትር በዶ/ር አብይ አህመድ መሪነት የሚካሄደው የለውጥ እንቅስቃሴ፤ በኢትዮጵያ ውስጥ የፖለቲካ ጮራና ነጻነት እያመጣ...

በጥንቃቄ ልናየው የሚገባ ጉዳይ !! (ሀብታሙ አያሌው)

በጥንቃቄ ልናየው የሚገባ ጉዳይ !! ሀብታሙ አያሌው ለአገር መረጋጋት ለህዝብ  ደህንነትና ሰላም ቅድሚያ መስጠት ይገባል!! ነገር ግን  የባህርዳሩም ሆነ የአዲስ አበባው ግድያ…          ...

መንግስት “መፈንቅለ መንግስት!” የምትለዋን ማስጮህ ለምን ፈለገ?!?  (ዶ/ር ሰማህኝ ጋሹ)

መንግስት "መፈንቅለ መንግስት!" የምትለዋን ማስጮህ ለምን ፈለገ?!?  ዶ/ር ሰማህኝ ጋሹ መንግስት ሁኔታዎችን ተቆጣጥሮ የባህር ዳርን አካባቢ ሰላም ማስጠበቁ የሚያስመስግን ነገር ነዉ። ግጭቶች ከዚህ በላይ ቢባባሱ ብዙ...

EDITOR PICKS