admin

admin
15210 POSTS 0 COMMENTS

የጀነራል አሳምነው ጽጌ የመጨረሻዎቹ ሰዓቶች!!!  (መስቀሉ አየለ)

የጀነራል አሳምነው ጽጌ የመጨረሻዎቹ ሰዓቶች!!!  መስቀሉ አየለ መስዋእትነት የጥልቅ እምነት መራራ ውጤት ነው። ሽንገላና ኑፋቄ የክብር ጌጥ በሆነበት፣ ህሊናውን ያስታወከ ሁሉ መንበሩን በወረረበት በዚህ ዘመን አውጥቶ አውርዶ...

የአዲስ አበባ ባላደራ ምክር ቤት አባላትን ማሰር ማንገላታቱ እስከ ባህርዳር ዘልቋል!!! (ኢትዮ 360)

የአዲስ አበባ ባላደራ ምክር ቤት አባላትን ማሰር ማንገላታቱ እስከ ባህርዳር ዘልቋል!!! (ኢትዮ 360 - ሰኔ 18/2011) በአዲስ አበባ የባላደራው ምክር ቤት ባልደራስ አባላትንና ሌሎችን ለጥያቄ ትፈለጋላችሁ በሚል...

ኦሮቦሮው ኢህአዴግ እና ኦሮቦሮአዊ ባህሪው ! (አሰፋ ሃይሉ)

ኦሮቦሮው ኢህአዴግ እና ኦሮቦሮአዊ ባህሪው ! አሰፋ ሃይሉ   "ኦሮቦሮ" ("Ouroboro") ራሱን በራሱ የሚበላ ዘንዶ ነው። በሽክርክር ክብ መስመሮች በእባብ እና በደራጎን አምሳል የተሰሩ ጥንታዊ የግብፃውያን ኮከቦች...

ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ በግፍ የተገደሉትን ከፍተኛ አመራሮች በተመለከተ ያስተላለፉት የኀዘን መግለጫ

ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ በግፍ የተገደሉትን ከፍተኛ አመራሮች በተመለከተ ያስተላለፉት የኀዘን መግለጫ የተከበራችሁ የኢትዮጵያ ሕዝቦች በቅድሚያና ከሁሉም በፊት በባሕርዳር እና በአዲስ አበባ በሀገራችን ከፍተኛ የጦርና የሲቪል አመራሮች...

የአማራ ጠላቶች ፍጹማን ናቸዉ:- ነዓምን ዘለቀ እንደ ማሳያ (ሸንቁጥ አየለ)

የአማራ ጠላቶች ፍጹማን ናቸዉ:- ነዓምን ዘለቀ እንደ ማሳያ ሸንቁጥ አየለ   ነዓምን ዘለቀ ዛሬ ባወጣዉ ግለሰባዊ መግለጫዉ ሆኖም የኢዜማ/የብርሃኑ ነጋ/ ድርጅት ግልባጭ በሆነዉ ሀተታዉ ብዙ የአማራ ድርጅቶች...

የአማራ መሰረት ያላችሁ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ፡  ሁሉ፣ቆም ብለን ማሰብና መራመድ ይገባል!!! (ነአምን ዘለቀ)

የአማራ መሰረት ያላችሁ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ፡  ሁሉ፣ቆም ብለን ማሰብና መራመድ ይገባል!!! ነአምን ዘለቀ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ከጥፋትና ከእልቂት ለማዳን ቆም ብለን በሰከነ ሁኔታ ማሰብና መራመድ የሚያስፈልግበት እጅግ አስፈላጊና...

EDITOR PICKS