admin
ለእርቃችሁ ደም መፍሰስ ካለበት የኔን ደም አፍሱና ታርቃችሁ ኦሮሞን አስታርቁልን!!! (ኦቦ ሃይሌ ገብሬ)
ለእርቃችሁ ደም መፍሰስ ካለበት የኔን ደም አፍሱና ታርቃችሁ ኦሮሞን አስታርቁልን!!!
ኦቦ ሃይሌ ገብሬ
በመላኩ አላምረው
"እባካችሁ ታረቁ። ለእርቅ የሚሆን ከብት እንገዛለን። አይ ከብት አይደለም ሰው ይታረድልን...
በሕዝባዊ አመፁ ወቅት የደህንነት መስሪያ ቤቱ አለቆች ግዙፍ ህገ- ወጥ ንግድ ላይ ነበሩ!!! (ዋዜማ...
በሕዝባዊ አመፁ ወቅት የደህንነት መስሪያ ቤቱ አለቆች ግዙፍ ህገ- ወጥ ንግድ ላይ ነበሩ!!!
ዋዜማ ሬድዮ
ሀገሪቱ በከፍተኛ የፖለቲካና የፀጥታ ቀውስ ውስጥ ገብታ ህዝባዊ አመፅ በበረታበት ወቅት...
ከአዲስአበባ ምጽዋ የባቡር መስመር ሊዘረጋ ነው!!! (ኢዜአ)
ከአዲስአበባ ምጽዋ የባቡር መስመር ሊዘረጋ ነው!!!
ኢዜአ
አዲስ አበባን ከኤርትራዋ ምፅዋ ጋር ለሚያገናኘው የባቡር መስመር ፕሮጀክት ጥናት ወጪ ለመሸፈን የጣሊያን መንግስት መስማማቱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ...
ስድስቱ የኅትመት ብዙኃን መገናኛዎቻችን ፈተናዎች (በፍቃዱ ዘ ሀይሉ)
ስድስቱ የኅትመት ብዙኃን መገናኛዎቻችን ፈተናዎች
በፍቃዱ ዘ ሀይሉ
በኢትዮጵያ የጋዜጦች እና መጽሔቶች አማራጭ አልባነት ኢትዮጵያ ወደ ዴሞክሪያሲያዊ ስርዓት እንድትሸጋገር በማገዝ ረገድም ይሁን የነቁ እና መረጃ ያላቸው ...
የቀን ጅቡን አከራካሪ ከወዲሁ ስለመስበር!!! (መስቀሉ አየለ)
የቀን ጅቡን አከራካሪ ከወዲሁ ስለመስበር!!!
መስቀሉ አየለ
እንደ መነሻ፤
የደርግ ዋነኛው ሜካናይዝድ ሃይል የነበረው በኤርትራ ግንባር ነው። በመንግስቱ ሃይለማርያም ላይ የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ እስከተደረገበት አስራዘጠኝ ሰማኒያ አንድ...
ስለተፈናቀሉት ጦቢያውያን…..
ስለተፈናቀሉት ጦቢያውያን.....
ሙሉነህ
አቶ ፍስሃ በህይወቴ እጅግ ከማከብራቸው ጥቂት የሚናገሩትን ከሚኖሩ ሰዎች አንዱ ናቸው። አቶ ፍስሃን ለማታውቁ ሰዎች ስለእሳቸው ጥቂት ቃላት አስቀምጬ ወደ አስተያየታቸው እንዳሻግራችሁ ፍቀዱልኝ።...
የአፄዎቹ ሿሿ (ታምሩ ተመስገን)
የአፄዎቹ ሿሿ
ታምሩ ተመስገን
…… አንዳንዴ ዝም ብየ ሳስበው ከጎጃም ኮብልየ አዲስ አበባ ከኖርኩባቸው ጥቂት ዓመታት ውስጥ በተደጋጋሚ ዘግናኝ ሿሿ የሚካሄድብኝ የአፄዎቹን ታሪክ እንዳስታውስ ይመስለኛል፡፡ ሿሿ...


























