admin
ከጠላት ጋር ሆናችሁ የኦሮሞ ትግልን ወደኋላ ለመመለስ ያሰባችሁ ከጠላት ለይተን አናያችሁም!! ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር...
ከጠላት ጋር ሆናችሁ የኦሮሞ ትግልን ወደኋላ ለመመለስ ያሰባችሁ ከጠላት ለይተን አናያችሁም!!
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ
የኦህዴድ እና የኢህአዴግ ሊቀመንበር እንዲሁም የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ...
ኢትዮጵያን ለመበታተን ጋብቻ የፈፀሙት ሃይሎች የጫጉላ ጊዜ ላይ ናቸው!!! (መሳይ መኮንን)
ኢትዮጵያን ለመበታተን ጋብቻ የፈፀሙት ሃይሎች የጫጉላ ጊዜ ላይ ናቸው!!!
መሳይ መኮንን
ይህ በፎቶ ግራፉ ላይ የሚታየው የሁለቱ ሰዎች መገናኘት ያጋጣሚ ቢሆን እንኳን መመርመር አለበት:: ፅንፈኛ የኦሮሞ...
ዳግማዊ ምኒልክና ዳግማዊ አባ ጅፋር በጅማ!!! (አቻምየለህ ታምሩ)
ዳግማዊ ምኒልክና ዳግማዊ አባ ጅፋር በጅማ!!!
አቻምየለህ ታምሩ
ኦሕዴድ ዘጠነኛ ድርጅታዊ ጉባኤውን በጅማ እያካሄደ ይገኛል። ይህን ተከትሎ ኦሕዴድን ጨምሮ የእሕት፣ የአጋርና የተፎካካሪ ድርጅቶች ወኪሎች ነን ያሉ...
ጀዋር አሜሪካ እና ኢትዮጵያ (ናሆም ዳኜ)
ጀዋር አሜሪካ እና ኢትዮጵያ
ናሆም ዳኜ
ጀዋርን Oromo First. Ethiopia out of Oromia በሚለው እና በሜጫ እንላቸዋለን በሚሉት ሶስት ንግግሮቹ ብዙዎች ሲተቹት አውቃለሁ። ጀዋር ቄሮን በመምራት...
ቆርጠው የማይጥሉት የበሰበሰ ስጋ ጤና እየነሳን ነው!!! (ሉሉ ከበደ)
ቆርጠው የማይጥሉት የበሰበሰ ስጋ ጤና እየነሳን ነው!!!
ሉሉ ከበደ
የትግሬ ነጻ አውጭ ነን የሚሉት ዘረኞች ሀያ ሰባት አመት የዘሩት የዘረኝነት መርዝ እነሆ ማሰብ የማይችሉ ፤ ጭካኔያቸው ከአውሬ...
ቡራዩ፥ ቄሮ እና ጃዋር! (ብስራት ወልደሚካኤል)
ቡራዩ፥ ቄሮ እና ጃዋር!
ብስራት ወልደሚካኤል
ለጠሚ አብይ አህምድ እና ለማ መገርሳ አሁንም ድጋፍ ያስፈልጋቸዋል። እውነት ለመናገር እንደ ሀገር ኢትዮጵያን ከመምራት በስራቸው ያለውን ኢህአዴግን እና ለስልጣን...
ይህንንም እውነታ ተጋፈጡት!!! (አቡበከር አህመድ)
ይህንንም እውነታ ተጋፈጡት!!!
አቡበከር አህመድ
ማንኛውም የማህበራዊም ይሁን የብሄርተኝነት ንቅናቄ ከእንቅስቃሴው ውጪ ባሉ አካላቶች ላይ በጥርጣሬ መታየት የተለመደና የሚጠበቅ ነው ። እንደ አገራችን የሚቃረኑ የፖለቲካ ህልዩት...
በፖለቲካው ዜሮ ፍላጎት ላለው የጋሞ ልጅም አዲስ አበባ ከኦሮሞው እኩል ከተማው ነች!!!! (ደግፌ አስረስ)
በፖለቲካው ዜሮ ፍላጎት ላለው የጋሞ ልጅም አዲስ አበባ ከኦሮሞው እኩል ከተማው ነች!!!!
ደግፌ አስረስ
አገራችን ውስጥ ቁጥር አንድና ጉልህ ውሸት አማራው ሌሎችን አፈናቅሎ ሲገፋና ሲገዛ ኑሯል...




























