admin
ድልን ማስጠበቅ ድል ከማድረግ በላይ ዋጋ ያስከፍላል!!! (ዳንኤል ክብረት)
ድልን ማስጠበቅ ድል ከማድረግ በላይ ዋጋ ያስከፍላል!!!
ዳንኤል ክብረት
ሰውዬው አንበሳ ሊያድን ጫካ ይገባል፡፡ እየተሽሎከለከ ዛፍ ለዛፍ ሲያነጣጥር፣ የአንበሳውንም ዱካ እያዳመጠ ሲከተል፣ ቆየና አንድ የአንበሳ ደቦል...
የኦነግን አርማ ለመስቀል የሀገሪቱን ሰንደቅ አላማ ነቃቅሎ መጣሉ ለምን አስፈለገ??? (ይድነቃቸው ከበደ)
የኦነግን አርማ ለመስቀል የሀገሪቱን ሰንደቅ አላማ ነቃቅሎ መጣሉ ለምን አስፈለገ???
ይድነቃቸው ከበደ
በአዲስ አበባ መድሀኒያለም አካባቢ ችግር ተፈጥሯል:: የችግሩ መንስኤ የኦነግ ባንድራን የያዙ "ቄሮ"ዎች በመኪናዎች ተጭነው...
…. ከምር ደስ ይላል!!! (ዘመድኩን በቀለ)
እምጷጷጷ ! እምጷጷጷ ! ከምር ደስ ይላል!!!
ዘመድኩን በቀለ
* የጥል ግድግዳው የፈረሰላችሁ እንኳን ደስስ አላችሁ። እናንተም እንዲህ ደስ እንዳላችሁ ሁሉ ሌሎችም ደስ ይላቸው ዘንድ በሌሎች ልብ ውስጥ...
“ራሱን በጭብጨባ ያሳበጠ ሰው ጭብጨባው ሲቆም ይተነፍሳል!!!” (ፋሲል የኔአለም)
"ራሱን በጭብጨባ ያሳበጠ ሰው ጭብጨባው ሲቆም ይተነፍሳል!!!”
ፋሲል የኔአለም
* የልደቱ አጀንዳ የሚነሳው ግለሰቡ በአማራነቱ እንደተጠቃ እንዲሁም በጉራጌና በአማራ መካከል ፀብ እንዳለ አድርጎ በማቅረብ ፣ ርካሽ ፖለቲካ...
ለከሃዲ ትንሳዔ-ሙታን የለውም ! (መስቀሉ አየለ)
ለከሃዲ ትንሳዔ-ሙታን የለውም !
መስቀሉ አየለ
እንደሚታወቀው በምርጫ በዘጠና ሰባት ህዝቡ የመረጠው መኢአድን ወይንም ኢዴፓን ወይንም ቀስተደመናን አልነበረም። ቅንጅትን እንጅ ። ነገር ግን ከምርጫው ማግስት አራቱም...
መስከረም 2 ቀን 1967 ዓ.ም አፄ ኃይለሥላሴ ከዙፋናቸው የወረዱት 44ኛ ዓመት መታሰቢያ
መስከረም 2 ቀን 1967 ዓ.ም አፄ ኃይለሥላሴ ከዙፋናቸው የወረዱት 44ኛ ዓመት መታሰቢያ
ልኡል አምደጽዮን ሰርጸድንግል
* ንጉሰ ነገሥት ግርማዊ ቀዳማዊ አፄ ኃይለሥላሴ ከዙፋናቸው የወረዱት ከዛሬ 44 ዓመታት...
መቼ ይሆን?!? (አሰፋ ሀይሉ)
መቼ ይሆን?!?
አሰፋ ሀይሉ
በኢትዮጵያ ታሪክ ከሥልጣነ መንበራቸው በሰላም ለቀው በሰላም ከሕዝቡ ጋር መኖር የቻሉ ብቸኛው ሰው ምናልባት የኢህአዲግ ዘመኑ ርዕሰ-ብሔር ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳና ሀይለማርያም ደሳለኝ...
በምክር ሽፋን ውስጠ ወይራ (ከይኄይስ እውነቱ)
በምክር ሽፋን ውስጠ ወይራ
ከይኄይስ እውነቱ
ለዚህ የግል አስተያየት መነሻ የሆነኝ ‹‹ዳያስፖራውና የዜግነት ጥያቄ›› በሚል አቶ ባይሳ ዋቅ-ወያ የሚባሉ በውጭ ኗሪ ኢትዮጵያዊ ያቀረቡት ጽሑፍ/አስተያየት ነው፡፡
የጽሑፉን...




























