admin
በሀሰት የተገነባው የበረከት ባቢሎን (ቾምቢ ተሾመ)
በሀሰት የተገነባው የበረከት ባቢሎን
ቾምቢ ተሾመ
ሟቹ መለስና በረከት ከሚያስገርም ተፈጥሮቸው አንዱ ህዝብ ፊት ቆመው ሲዋሹ ለቅጽበት ያህል እንኳን ሀፍረት አምሯቸውን ኮርኩሮት በፊታቸው ላይ ሲያልፍ የማይታይባችው ፍጡር መሆናቸው ነው፤ ሲዋሹ...
ፍትህ ትላንት ላረዱን እና ለገደሉንም ጭምር (ሙስጠፋ ሃሰን)
ፍትህ ትላንት ላረዱን እና ለገደሉንም ጭምር
< ሙስጠፋ ሃሰን
የታዋቂው ግሪካዊ ፈላስፋ ኣርስቶትል በተከሰሰበት ወንጀል የጥፋተኝነት ውሳኔ ተሰጥቶበት በሞት እንዲቀጣ ሲወሰን የቀድሞ ተማሪዎቹና ኣድናቂዎቹ በድንገት የታሰረበትን...
“. የዜግነት ግዴታን ለመወጣት እና ግላዊ አበርክቶን ለማኖር ምቹ ሁኔታ ተፈጥሯል!” ም.ጠ.ሚ/ር ደመቀ...
". . . የዜግነት ግዴታን ለመወጣት እና ግላዊ አበርክቶን ለማኖር ምቹ ሁኔታ ተፈጥሯል!"
ም.ጠ.ሚ/ር ደመቀ መኮንን
"ሃገሬ በምትፈልገኝ ቦታ ሁሉ በተግባር ለመገኘት ዝግጁ ነኝ!"
አርቲስት ታማኝ በየነ
ምክትል...
“ካገሬ ከፍቶኝ ተገፍቼ ነው የወጣሁት። ስመለስ ግን ቂም ይዤ አይደለም የመጣሁት” (ታማኝ በየነ –...
"ካገሬ ከፍቶኝ ተገፍቼ ነው የወጣሁት። ስመለስ ግን ቂም ይዤ አይደለም የመጣሁት"
ታማኝ በየነ
ዶችቬሌ
ታማኝ በየነ ከ22 አመታት በኋላ በዛሬው ዕለት ኢትዮጵያ ገባ። በኢትዮጵያ ፖለቲካዊ ለውጥ እንዲመጣ...
ባለውለታዋን የምትረሳ ከተማ ባለ ተስፋዎቿን አታገኝም!!! (ዳንኤል ክብረት)
ባለውለታዋን የምትረሳ ከተማ ባለ ተስፋዎቿን አታገኝም!!!
ዳንኤል ክብረት
* እቴጌ ጣይቱ ለሀገርዋ የሠራቺው ሥራ ለዐቅመ ሐውልት እንዳልደረሰ የሚያስረዳን ማነው? ሁሉንም ነገር በወገንተኛነት ለማየት መሞከር ዋጋ የሚያስከፍል ስሕተት...
“አቶ በረከት የኪራይ ሰብሳቢነት ፊታውራሪና ነፍስ አባት ናቸው” (አቶ መላኩ ፈንታ)
"አቶ በረከት የኪራይ ሰብሳቢነት ፊታውራሪና ነፍስ አባት ናቸው"
አቶ መላኩ ፈንታ
ቢቢሲ
* የቀድሞ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ መላኩ ፈንታ በከፍተኛ ሙስና ክስ ተመስርቶባቸው...
እቴጌ ጣይቱን በመሰረተቻት ከተማ ሀውልት ብትነፍጓትም ሚልዮኖች ልብ ውስጥ ተተክላለች!!! (ቬሮኒካ መላኩ)
እቴጌ ጣይቱን በመሰረተቻት ከተማ ሀውልት ብትነፍጓትም ሚልዮኖች ልብ ውስጥ ተተክላለች!!!
ቬሮኒካ መላኩ
ዛሬ ሁሉም ኢትዮጵያዊ የሚንፈላሰስባት አዲስአበባ ከተማ የእቴጌ የጣይቱ ጥኑ የህልም ውጤት መሆኗ አለም የሚያውቀው...




























