admin

admin
15178 POSTS 0 COMMENTS

አሁንም የዘር ቆጠራ አባዜ (ከይኄይስ እውነቱ)

አሁንም የዘር ቆጠራ አባዜ ከይኄይስ እውነቱ ለዛሬው አስተያየት መነሻ የሆነኝ ጉዳይ ‹‹ጭብጨባውና እስክታውን ቀነስ አድርገን ነገሮችን በአንክሮና በተዘክሮ መመርመር ይገባል!!›› በሚል ርእስ አቶ ታደለ ጥበቡ የተባሉ...

እውነት ኦሮሞ ብዙ ስልጣን ይዟል? (ብርሃነ መስቀል አበበ)

እውነት ኦሮሞ ብዙ ስልጣን ይዟል? ብርሃነ መስቀል አበበ ይቺ ተሿሚው ሁሉ ኦሮሞ ነው የምትለው ወሬ እግር አውጥታ እውነት መስላ ወደ እኛው ሳትመለስ አንድ ሁለት ነገር...

ለአማራ የሚጠቅመው የሚኒስትር ብዛት ወይስ ጥራት?  (ቹቹ አለባቸው)

ለአማራ የሚጠቅመው የሚኒስትር ብዛት ወይስ ጥራት?  ቹቹ አለባቸው አሁን አሁን ወዳልሆነ ነገር እንዳንገባ እፈራለሁ። ኦህዴድ ስልጣኑን ጠቀለለው; ብአዴን አሰበላን ወዘተ...። እውነት ነው ኦህዴድ ቲንሽ ሆድ የማስፋት...

‹መስከረም ሲወጣ ሲፈነዳ አደይ፣ አስመራ እንቁጣጣሽ አትይንም ወይ› ….(እንዳለ ጌታ ከበደ)

‹መስከረም ሲወጣ ሲፈነዳ አደይ አስመራ እንቁጣጣሽ አትይንም ወይ› ….እንዳለ ጌታ ከበደ <ቀይ ቢጫ አረንጓዴ ሶስቱን ቀለማት እባካችሁ ሰዎች እንዳለ ተዉት ሰሀጢ-ጉድጉዲ-መተማ-አድዋ - ማይጨው ያለቁቱ ለዚች ባንዲራ ነው መልኳን አታጥፏት፡፡> ይህን ያሉት...

ለዝች አገር የስጋት ምንጭ “ዘረ-እኛ”ነት ወይስ “ጽንፈኛ”ነት?!!? (በፍቃዱ ሞረዳ)

ለዝች አገር የስጋት ምንጭ "ዘረ-እኛ"ነት ወይስ "ጽንፈኛ"ነት?!!? በፍቃዱ ሞረዳ ይህች ‹‹ ዘረኝነት›› ወይም ‹‹ ዘረ እኛነት›› የምትለዋ ነገር ትርጉሟ ሳይረዳኝ ላረጅ ነዉ መሰል፡፡ አሁን አሁንማ አትገባበት...

«ሕወሐት ተነካብን፣ የትግራይ ህዝበ ተደፈረ» ለምትሉ የትግራይ ተወላጆች፤ በተለይ የአረና ፓርቲ አባላት!!!

«ሕወሐት ተነካብን፣ የትግራይ ህዝበ ተደፈረ» ለምትሉ የትግራይ ተወላጆች፤ በተለይ የአረና ፓርቲ አባላት!!! (ነፍሳቸውን በገነት ያኑረውና አቶ ፈቃደ ሸዋቀና እንዲህ ብለው ነበር....) እኔ እናንተን ብሆን ይህን ባገራችን...

EDITOR PICKS