admin
ያቺ መዝገብ – ከአብይ ጠረጴዛ…! (ደረጄ ደስታ)
ያቺ መዝገብ - ከአብይ ጠረጴዛ…!
ደረጄ ደስታ
ሰልፍ ያልወጣች ይቺ መዝገብ የራሷን ጊዜ ጠብቃ ትወጣለች። ካሁኑ ሰልፍ በኋላ ወደዚህች መዝገብ እምናቀና ይመስለኛል። መፈክራችንም “መዝገቢቷን የደፈረ ጀግና!”...
የኢትዮጵያን ሰንደቅ አላማ ነገር……. (አቻምየለህ ታምሩ)
የኢትዮጵያን ሰንደቅ አላማ ነገር. . ...
አቻምየለህ ታምሩ
ከሰሞኑ በኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ ላይ የተደረተውን የወያኔ አርማ በሕዝቡ ተቀዶ መውጣትን አስመልክቶ የተሳሳተ አስተያየት ተሰጥቶ አንብቤያለሁ።
ስህተቱ ወያኔ የጨመረውን...
የከረሩ ድምጾች – የተስፋና የቀቢጸ ተስፋ ሞገዶች!! (መስፍን ነጋሽ)
የከረሩ ድምጾች - የተስፋና የቀቢጸ ተስፋ ሞገዶች!!
መስፍን ነጋሽ
በበጎ ፈቃደኝነት በተነሱ ጥቂት ሰዎች አስተባባሪነት፣ በጥቂት ቀናት ዝግጅት በተጠሩ፣ በመቶ ሺህዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በፈቃዳቸው በተገኙባቸው ሰለፎች...
ዛሬ በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት አዳራሽ ተአምራዊና አጽናኝ የሆነ ቃል ተሰማ!!!
ዛሬ በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት አዳራሽ
ተአምራዊና አጽናኝ የሆነ ቃል ተሰማ!!!
*★★★*
ዘመድኩን በቀለ
~ ሀገረ ስብከቱ ለመጀመሪያ ጊዜ የጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አህመድ...
ስለ ባንዴራ ኣመጣጥ!?! (አምዶም ገ/ሥላሴ)
ስለ ባንዴራ ኣመጣጥ!?!
አምዶም ገ/ሥላሴ
፩) የኣፄ ቴድሮስ መንግስት፦
ቀይ፣ ነጭ፣ ሰማያዊ ነበር።
፪) የኣፄ ዮውሃንስ ፬ መንግስት ፦ቀይ፣ ብጫ፣ ኣረንጓዴ ሆኖ በመሃሉ መስቀል ፊትለፊት የያዘ የሞዓ ኣምበሳ ምስል ያለበት
፫) የኣፄ...
ይህ ጉዳይ ስስ ቢሆንም አንድ ነገር ማለት እንዳለብኝ አምናለሁ!!! (ሞሀመድ እድሪስ)
ይህ ጉዳይ ስስ ቢሆንም አንድ ነገር ማለት እንዳለብኝ አምናለሁ!!!
ሞሀመድ እድሪስ
ይህ ባንዲራ የተለያዩ አርማዎች ታክለውበት በየወቅቱ የኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ ሆኖ አገልግሏል፡፡ ከየወቅቱ ፖለቲካ ጋር የሚጨምርና...
” ድመቷ አቢዮት!!!” (ቬሮኒካ መላኩ)
" ድመቷ አቢዮት!!!"
ቬሮኒካ መላኩ
አቢዮት ድመት ነች ። ድመት ልጆቿን ትበላለች። አቢዮትም ልጆቿን ትበላለች።
በዚህም የተነሳ በየትኛውም አገር ከተከሰተው ታሪካዊ ክስተት አንፃር አቢዮትን " ድመቷ አቢዮት...
ባንዲራው!!! (አፈንዲ ሙተኪ)
ባንዲራው!!!
አፈንዲ ሙተኪ
"ይህንን ባንዲራ የምጠላው የአጼዎቹ ስርዓት መለያ ስለሆነ ነው" የሚል አስተያየት የሚያቀርቡ ወንድሞች ተከስተዋል።
አሁን ገባኝ! ለዚህ ነበር በልሙጡ ባንዲራ ላይ ክርክር የተከፈተው? አጀንዳው ይህ...



























