admin

admin
15176 POSTS 0 COMMENTS

እፎይ… ጠቅላያችን “ከሚሚ ቅርሻት የማዕዛ ጣዕም ይበልጣል” አሉን  (ስዩም ተሾመ)

"የእናት ሆድ ሽንጉርጉር ነው" እንደሚባለው ኢትዮጲያም እንደ #እስክንድር_ነጋ የሚወዳት፣ እንደ #ሰብሃት_ነጋ የሚጠላት አላት፡፡ እንደ ጋሽ #ሰብሃት_ገብረእግዚያብሄር ያለ ኢትዮጲያዊ በወለደ መሃፀኗ እንደ #መለስ_ዜናዊ ያለ ጎጠኛ ...

ይድረስ ለ OMN እና ለ ESAT (አፈንዲ ሙተቂ)

ሀረርጌን ተራ በተራ እየቦጠቦጡ ስላሉት የቀንና የማታ ጅቦች አልሰማችሁም እንዴ? መረጃው አልደረሳችሁም እንበል? ወይንስ እናንተም እንደ ፋና እና ዋልታ ቲቪ የመንግስትን ነውር እየደበቃችሁለት ነው? ይሄ...

በወርሃ ግንቦት የመለስ/ኢህአዴግ ራዕይ ሲዘከር… (ሞሀመድ አሊ መሀመድ)

ወሩ ግንቦት ነው፡፡ አስከፊው የደርግ አገዛዝ የተገረሰሰበት ወቅት፡፡ ግንቦት በደርግ ግብኣተ መሬት ላይ የኢህአዴግ አፋኝና ከፋፋይ የአገዛዝ ሥርዓት የተንሰራፋበት ታሪካዊ ወር ነው፡፡ ዘንድሮ የግንቦት...

የተፈናቀሉትን ወደነበሩበት መመለስ አስፈላጊና አስቸኳይ ነው – ግን ግማሽ መፍትሔ ነው!!! (መስፍን ነጋሽ)

የአገሩ፣ የምድሩ ባለቤቶች ዜጎች ሳይሆኑ ምናባዊዎቹ "ብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች" እስከሆኑ ድረስ፣ ማፈናቀሉና ማሳደዱ ዛሬ በአማራው ላይ ነገ ደግሞ በተረኛው ላይ ይቀጥላል። 27 ዓመት፣ "የዚህ...

ኢትዮጵያ የታሰረችው በእነ አንዳርጋቸው መታሰር እንጂ በዘራፊው ሼህ መታሰር አይደለም!?! (እየሩሳሌም ተስፋዬ)

ዶ/ር አብይ ለአንድ ዜጋ ዋጋ የሚሰጡ ከሆነ የአላሙዲ ጉዳይ እንዳሳሰበዎት ሁሉ የአንዳርጋቸው እና ሌሎች ፖለቲከኞች ሀገሬን ባሉ ለአመታት ወህኒ ተወርውረው ህዝብ ፍቱልን ሲልዎት አስቸኳይ...

ጠ/ምኒስትሩ እናታቸው የተነበዩላቸውን መናገራቸው ክፋቱ ምኑ ላይ ይሆን?? (ግርማ ሰይፉ )

ጠቅላይ ሚኒትር አብይ አህመድ ለሹማምንቶች የሰጡት የአንድ ቀን ሥልጣና ወይም በቲዎሪ የተደገፈ የሥራ መመሪያ አንድ አንዶች አቃቂር እያወጡ ጉዳዩን ለማሳነስ የሚሄዱበት መሰመር አሰገራሚ ሆኖብኛል፡፡...

EDITOR PICKS