admin

admin
15176 POSTS 0 COMMENTS

የርእሰ መጻሕፍቱን ኃይለ ቃል አላግባብ መጥቀስ (ከይኄይስ እውነቱ)

ሂስ/ገንቢ ትችተ/ነቀፋ ስህተትን ለማረም፣ ለማስተካከል፣ ለማረም፣ ለማነጽና ለማስተማር እስከሆነ ድረስ ተገቢ ብቻ ሳይሆን አስፈላጊም ነው፡፡ እንዳለመታደል ሆኖ በዚህ ረገድ  እውቀትና ልምድን፣ ማስረጃንና በቂ መረጃን...

መፈራረጅ፣ መጠላላት፣ መጠቃቃት፣ መጠፋፋት በዚያ…ትውልድ ይብቃን!!! (ውብሸት ሙላት)

ሰሞኑን የተወሰኑ በጣት የሚቆጠሩ የአማራ አክቲቪስቶች ሌሎች አክቲቪስቶችን፣ ጋዜጠኞችን እና ፖለቲከኞችን ማብጠልጠል እና ማሳጣት ጀምረዋል፡፡ ይህ ዓይነቱ አካሄድ በጭራሽ መቀጠል የለበትም፡፡ በብዙ ምክንያቶች፡፡  እርስ በእርስ...

ውሻ የራሱን ጆሮ ቆርጠው ሲያበሉት ስጋ የሰጡት ይመስለዋል!” (ዶ/ር አብይን አትንኩብን ለምትሉ በሙሉ) ...

ጉድ ነው መቼስ ዘንድሮ?! ለካ ጊዜ እንዲህ ያስተዛዝባል! ተቃዋሚው ሁሉ ሰርከስ ኢትዮጵያ ይሰራ ነበር እንዴ?...ምነው ታዲያ ሁሉም አክሮባት ሰሪ ሆነብን! ማንም ዶ/ር አብይን አይደለም...

የፖለቲካ ሴንተር ከመቀሌ ወደ ባህርዳር (ሚኪ አምሀራ)

የፖለቲካ ሴንተር ከመቀሌ ወደ ባህርዳር (Bahirdar the next political melting point)  ሚኪ አምሀራ በባለፉት 27 አመታት አዲስ አበባ የኢኮኖሚ ሴንተር መቀሌ ደግሞ የፖለቲካ ሴንተር ሁነዉ ቆይተዋል፡፡ትልልቅ...

ኢትዮጵያ በጅግኖች ልጆቿ መስዋዕትነት ትንስኤዋን ታረጋግጣለች!!! [ከኢትዮጵያውያን ሃገር አቀፍ ንቅናቄ መስራች ጉባኤ የተሰጠ መግለጫ]

(ከኢትዮጵያውያን ሃገር አቀፍ ንቅናቄ መስራች ጉባኤ የተሰጠ መግለጫ) ሕወሐት/ኢሕአዴግ ስልጣኑን ከተቆጣጠረ ጀምሮ የዘረጋው ኢትዮጵያን ከፋፍሎና አዳክሞ የመግዛት ፖሊሲ ምክንያት  የኢትዮጵያ ህዝብ በገዥዎቹ  ለጆሮም ሆነ ለአይን...

የአግባው ሰጠኝ በእስር ቤት ያሳለፈውን ስቃይ ሰቆቃ ይናገራል! (አለማየሁ አንበሴ)

ከሦስት ዓመት ከስድስት ወር እስር በኋላ ሰሞኑን ክሳቸው ተቋርጦ ከተፈቱት መካከል የቀድሞ የፓርላማ አባል የነበሩትን የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሩን አቶ አግባው ሰጠኝን የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ...

ጋሽ ታደሰ ኃይሌ- የአማራ ህዝብ ደግነት ምሳሌ  (አፈንዲ ሙተቂ) 

“ጂንኒ ጀቡቲ” የሚለውን አባባል ለመጀመሪያ ጊዜ የሰማሁበትን ሁኔታና ጊዜ ከዚህ በፊት አውግቼአችሁ ነበር። እነሆ ዛሬም መድገሙ አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል። የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) የገለምሶ ከተማን...

የሚሊኒየም (የአምዓት) አዳራሽ ዝግጅትና ትዝብቴ! (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)

ትናንትና በአምዓቱ አዳራሽ በዶ/ር (ሊ.ማ.) ምሕረት ደበበ የልኅቀት (excellence) ስብከት የተሳበበ አንድ ዝግጅት ተኪያሒዶ ነበረ፡፡ ሳይሳካ ቀረ እንጅ ዝግጅቱ በዚህ ሽፋን አስቀድሞ እንዲያዝ ተደርጎ...

EDITOR PICKS