admin
ኩ ን ታ ፡ ኪ ን ቴ — እ ና — አ ፍ ሪ...
...... በመጨረሻ ባርያ ፈንጋዮቹ ያወጡለትን ስሙን ተቀበለ ፡፡ ‹‹ቶቤ ነኝ!›› አለ፡፡ እና ግርፋቱ ቀረለት..... ተዘረረ፡፡
ዋ አንቺ አፍሪካ!
ዋ እማማዬ አፍሪካ!
ዋ አንቺ ያልታደልሽ ምድር! ተፈንጋይሽ የራስሽ ልጅ፡፡...
እኔም አበጠር ወርቁ ነኝ!?! (አንዷለም ቡከቶ ገዳ)
እንዴት ናችሁ ወገኖቼ?!..እኔ እንኳን ደህና አይደለሁም፡፡መንፈሴ ታውኳል?!እንዴትስ አንድ ደሃ አባት ብልቱ የተሰለበ ፡አይኑ የተጎለጎለ ልጁን ከጉልበቱ ስር ታቅፎ በአቅም ማጣት እና በተጠቂነት ስሜት አይኑን...
አርቲስት ሀጫሉ በድጋሚ ታሪክ ሰራ (ሄቨን ዮሀንስ)
አርቲስት ሀጫሉ ሁንደሳ በወኔ በሙሉ ልብ በጀግንነትና በእልህ በሚሊኒየም አዳራሽ በተሰበሰቡ ባለ ስልጣናትና ህዝቦች እንድሁም ደህንነቶች ብሎም በቀጥታ ስርጭት ለሚከታተሉት በሙሉ በቃሊቲ በቂሊንጦ የታጎሩ...
ጄነራል ሳሞራ ” አማልዱኝ ” እያለ ነው “ቆሎ እየቆረጠምንም ቢሆን በክብር እንኖራለን”
ጄነራል ሳሞራ " አማልዱኝ " እያለ ነው
"ቆሎ እየቆረጠምንም ቢሆን በክብር እንኖራለን"
በእነ ጀኔራል ተፈራ ማሞ ክስ መዝገብ ታስረው ከተፈቱት መካከል
ጌታቸው ሽፈራው
ጀኔራል ሳሞራ እነ ጀኔራል ተፈራ...
የባህር በር ከኤርትራውያን የምንለምነው ዳረጎት አይደለም! ህጋዊ መብታችን ነው!!! (እድሪስ ድልነሳው)
ቦሊቪያ በ 19ነኛው ምእተ ዘመን ከጎረቤቷ ከፔሩ ጋር በቺሌ መንግስት ተወረረች። ይህ ወረራ የቦሊቪያን ህዝብ እና መንግስት የባህር ወደብ አልባ አደረገው። ይህም የሆነበት ቦሊቪያ...
በትግራይ የአቶ መለስ ዜናዊ ቤተክርስቲያን ይታነጻል!?! በአዲስ አበባ የእመቤታችን ቤተክርስቲያን በፖሊስ ይፈርሳል?!? (ዘመድኩን በቀለ)
በምሪ ትግራይ ሰውየው አይተ መለስ ዜናዊ ከቅዱሳን እንደአንዱ ተቆጥረዋል። ወዳጄ በትግራይ ምድር ድፍረት እዚህ ጥግ ደርሷል።
~ በቀደመ ጊዜ ቤተክርስቲያን ያሳነጹ ኢትዮጵያውያን ነገሥታት በቤተክርስቲያን ውስጥ...
WE NEED FREEDOM MORE THAN FOOD Eskinder Nega, The hero who inspired me – By...
Moments before I rose up to condemn the late tyrant Meles Zenawi in front of world leaders exactly six years ago, on May 18,2012,...
አገሬ ስለአንድ የዜጋው ነፍስ የሚጨንቅ መሪ አገኘች- እናት ሐሊማና ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶር አቢይ ወግ !...
አገሬ ስለአንድ የዜጋው ነፍስ የሚጨንቅ መሪ አገኘች
እናት ሐሊማና ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶር አቢይ ወግ !
* ለፈጣሪ አምላክ ምስጋና ይድረሰው !
ነቢዩ ሲራክ
ብርቱ ናት የምላችላሁ...




























