admin

admin
15176 POSTS 0 COMMENTS

«መሬቱን ለኦሮሞ ወጣቶች ማከፋፈል ስለምንፈልግ ለቃችሁ ወደ ምትሄዱበት ሂዱ!?!» በኦሮሚያ የወረዳ እና የቀበሌ አመራሮች

በላይ ማናዬ በ«ኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን» ዳኖ ወረዳ ውስጥ በአዋዲ ጉልፋና አጅላ ዳሌ ቀበሌዎች ለዘመናት ሲኖሩ የነበሩ ከ1,200 በላይ አባዎራዎች ከቤት ንብረታቸው መፈናቀላቸውን ተጎጂዎች...

የአማራ ብሄርተኝነት 2.0 (ሚኪ አምሃራ)

ስለ አማራ ብሄርተኝነት፤ ስለ አመጣጡ፤ ስለ ትርጉሙ ምን ማለት እንደሆን እና ስለጤነኝነቱ ብዙ ተወርቷል፡፡ የመጀመሪያዉ ምእራፍ ከዚህ አድርሶናል፡፡ የቀረ ካለ በሂደት እየተብላላ እየተሞረደ የሚያድግ...

የታዘለችበትን አንቀልባ በገዛ ጥርሷ በጣሿ ክልል ዜሮ !?! (በላይ ዘለቀ)

ቁጥር የሚጀምረው ከ0 ነው።በሀገራችን ካሉት 14 ክልሎች የመጀመሬያው ክልል- ክልል ዜሮ( 0) ናት።ይህቺ ትንሽ ክልል ከሌላው የአገራችን ክልል የሚለያት ዛር ቆሞላት በዩናይትድ ኔሽን እውቅና...

የኢትዮጵያ እድገት መለኪያው የራሱንና የቤተሰቡን ምቾት  ብቻ ያደረገው ደላላው ዘመዴነህ !?! (ካሳ አንበሳው)

ዘመዴነህ ንጋቱ ይባላል፤ በምስራቅ አፍሪካ ኤርነስት ኤንድ ያንግ (Ernst & Young) የተሰኝ አማካሪ ድርጅት ማኔጂንግ ፓርትነር ነው፤ በትውልድ ኢትዮጵያዊ ቢሆንም ዜግነቱ አሜሪካዊ ነው:: ጁሊ...

የአውሮፓ ህብረት የጥፋት  ዘመቻ  (ሀብታሙ አያሌው)

ምዕራባውያን የኢትዬጵያ ህዝብ ስነልቦና በሃይማኖተኝነት ችንካር የተሰቀለ በመሆኑ በቀላሉ እየተንጠራሩ ማውረድ ላለመቻላቸው ዋነኛ ምክንያት እንደሆነ በሚገባ ያውቃሉ። ለዘመናት ከመፅሐፍ ቅዱስ ጀርባ አዝለው የዞሩት ስውር ዓላማ...

የአማራ ሕዝብ የህልውና ትግልና  የኢትዮጵያ አንድነት የገጠመው ፈተና ፦ (ጥሩነህ ይርጋ)

አሁን ከቤኔሻንጉል መተከል ግሙዝ ቆዳው በካራ እየተገፈፈ፣ አይኑ በጦር እየፈረጠ የሚገደለው አማራ ህዝብና በጅማ ማጅ እንደ ግልገል ፍየል በገጀራ የሚቆራረጠው አማራ ወገናችን የሚያልፍበት ስቃይ...

ህወሃቶች ዶ/ር አብይን በማደንቃቀፍ ለቴዎድሮስ አድሃኖም ዙፋን እያመቻቹ ነው !!! (ነጋሲ ክፍሌ)

ጠ/ሚር አብይ የህዝብን ጥያቄ ቃል በገባው መንገድ እንዳመልስ ለማደናቀፍ ህወሃት ከላይ እስከታች በገነባችው የጥፋት መዋዕቅሯ ጠንክራ እየሰራች እንደሆነ የኢትዩጵያ ህዝብ ነቄ ብሏል። ዛሬ ጠ/ሚሩ...

ዶ/ር አብይ እና ህወሓቶች፡ ለይቶ ማስር ወይስ አብሮ መስራት? (ስዩም ተሾመ)

ኢህአዴግ ውስጥ ስለተደረገው አመራር ለውጥና ለውጡ የተካሄደበትን ሁኔታ አስመልክቶ የተለያዩ ሃሳቦችና አስተያየቶች ይሰጣሉ፡፡ አንዳንድ ተቃዋሚዎች ኢህአዴግ የአመራር ለውጥ ያደረገው በሀገሪቱ እየታየ ያለውን ህዝባዊ አመፅና...

EDITOR PICKS