admin

admin
15176 POSTS 0 COMMENTS

ዳንጎቴና ሞሶቦ!?! በአንድ ድንጋይ ሶስት ወፍ!?! (ጌታቸው ሽፈራው)

ሙገር ሲሚንቶ  ለበርካታ አመታት ኢትዮጵያ ውስጥ የሲሚንቶ ገበያውን ተቆጣጥሮ ኖሯል። በመሃል ግን ትህነግ/ህወሓት ሞሶቦን አቋቋመ። በቢሮክራሲው፣ የሰው ሀይሉን በመንጠቅ፣ በአሻጥር ሙገርን ባዶ አደረገው። አከሰረው።...

የብሔርተኝነት እና የጽንፈኝነት ልዩነት! (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)

እንደምታውቁት ብሔርተኝነትንና ጽንፈኝነትን ያመጡብን የጥፋት ኃይሎች (ወያኔ/ኢሕአዴግ፣ ኦነግና ሸአቢያ) ናቸው፡፡ ብሔርተኝነት የሚጎዳ አይደለም፡፡ ምክንያቱም ብሔርተኝነት ተፈጥሯዊና ጤናማ ስለሆነ፡፡ ብሔርተኝነት ተፈጥሯዊና ጤናማ ከሆነ ከነኝህ የጥፋት...

የአማራ ነፍስ ዋጋው ስንት ነው?!! (ኢ/ር ይልቃል ጌትነት)

ዳንጉቴ የተባለው የውጭ ሀገር የንግድ ድርጅት ስራ አስኪያጅ ባልታወቁ ሰወች ተገደለ ተብሎ የኢትዮጵያ ቴለቭዥን በሚባለው የአገዛዙ የፕሮፓጋንዳ ማሰራጫ ጣቢያ ኮማንድ ፖስቱ ገዳዮችን በቁጥጥር ስር...

የዴሞክራሲ ፍኖተ ካርታ አስፈላጊነት 

ሰማህኝ ጋሹ አሁን እየታየ ያለው ሁኔታ ዶ/ር አብይ በቸርነቱ በየቀኑ በሚለቅልን ዜናዎች ላይ በመመስረት ያልተቆጠበ ድጋፍ በሚሰጥና ጉዳዩን በጥርጣሬ በሚያይ መካከል ያለ ፍትጊያ ነው። አብይ...

የዳንጎቴ ሀላፊን ጨምሮ በእንጭኒ ከተማ 3 በሶማሌ ክልል 11 ሰዎች ተገደሉ!

(ቬሮኒካ መላኩ) አብይ አህመድ  በተለያዩ ዘርፎች ጥሩ እየሰራ ቢሆንም በአገሪቱ የተፈጠረውን አናርኪ በማስቆም ረገድ ቀሰስተኛ እየሆነ ነው። * ቤኒሻንጉል ውስጥ በጋርዮሽ ዘመን ሰው መሰል ጎሬላዎች  ንፁሃን ...

ጄኔራል ፋንታ በላይ እና የግንቦት 8/1981 የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ

                                               ...

EDITOR PICKS