admin

admin
15176 POSTS 0 COMMENTS

ነፃ ያልወጣች ሠንደቅ (መስፍን ማሞ ተሰማ)

  አዎ፤ አውሮፓዊው ቅኝ ገዢ ጣሊያን አድዋ ላይ ድል ሆኗል በ1888 ዓ/ም። በኢትዮጵያና ኢትዮጵያን በሚወክለው ቀስተ ደመናዊ ሠንደቅ ዓላማዋ ላይ ግን ከትውልድ የዘለለ ቂም ቋጥሮ...

የህወሓት ውድቀት ምክንያቶች እና ምልክቶች! (ስዩም ተሾመ)

ዶ/ር አብይ፤ አቦይ ስብሃት ነጋ፣ አቶ አባይ ፀሃዬ እና አቶ ዘርዓይ አሰግዶም በቅደምተከተላቸው መሠረት በጡረታ፣ በቲራ እና በቴስታ ብሎ ከስልጣን አስወግዷቸዋል፡፡ ነገር ግን፣ በተለይ...

ነፃነት ለአንዳርጋቸው! ነፃነት ለ ኢ/ር መስፍን! (ውብሸት ታዬ)

 ዛሬ በማሕበራዊ ሚዲያዎች አማካይነት ከሰማሁዋቸው አስደሳች ዜናዎች አንዱ የወንድሜ የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ የፍች ዜና ነው። ከጥቂት ቀናት በፊት ለመጥቀስ እንደሞከርኩት ፍችው ተምሳሌታዊ በመሆኑ ውጤታዊ...

የኦሕዴድና የብአዴን ልዩነት  (አቻምየለህ ታምሩ)

1. ኦሕዴድ ለተፈናቀሉ የኦሮሞ ተወላጆች  ጊዜያዊ መጠለያ ከመስራት  ጀምሮ የተፈናቃዮችን ደህንነት በተቻለ መጠን ለመጠበቅ ሲሞክር፤ ነውረኛው ብአዴን ግን ለተፈናቃይ አማሮች ጊዜያዊ መጠለያ መስራት ይቅርና...

በረከት ስምኦን ማለት….!?! (መኮንን ተስፋዬ)

የተሟላ እንዲሆን ስለ ጀግኖች መተረኩ ትግሉን የጎዱትም ይነገር ታሪኩ!!! በረከት ስምኦን ማለት....!?! መኮንን ተስፋዬ በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ለመጀመርያ ግዜ የህዝብ አመጽ በተቀነባበረ መንገድ በድርጅት እየተመራ የተጓዘበት የኢህአፓ ታሪክ...

የዶ/ር ዐቢይ ያልተሄደበት የእርቅ መንገድ!! (መረጃ ለትውልድ)

ኔልሰን ማንዴላን ታላቅ የሰላምና ዕርቅ ተምሳሌት የሚያደርጋቸው በአፓርታይዱ ዘመን ለጥቁር ደቡብ አፍሪካውያን ያደረጉት መራራ ትግልና የ27 ዓመታት እስራት ብቻ ሳይሆን፤ በገዛ መሬታቸው ጥቁሮች በነጭ...

150ኛ ዓመት የእቴጌ ጥሩወርቅ ውቤ አሳዛኝ ሕይወትና አሟሟት (አምደጽዮን ሰርጸ ድንግል)

‹‹እኔ ለመከራ የተፈጠርኩ ሰው ነኝ፤ የልጄን ነገር አደራ›› ... እቴጌ ጥሩወርቅ ውቤ ኃ/ማርያም (ግንቦት 1860 ዓ.ም)  የእቴጌ ጥሩወርቅ ውቤ አሳዛኝ ሕይወትና አሟሟት (150ኛ የሙት...

አቶ አዲሱ ለገሰ- ወደር አልባ የጸረ አማራ ፊታውራሪ፤ (ውብሸት ሙላት)

አቶ አዲሱ ለገሰ የአማረ ክልል አሁን ያለውን ድንበር ሲይዝ የክልል ርዕሰ መስተዳደር ነበሩ፡፡ እናም የክልሉ ድንበር የአሁኑ ሆነ፡፡ ከክልሉ ውጪ ይኖሩ የነበሩ አማራዎችን ዕልቂትና...

EDITOR PICKS