admin

admin
15176 POSTS 0 COMMENTS

Ethiopian-born Swedish doctor freed after charges dropped

The Washington Post By Jan M. Olsen | AP COPENHAGEN, Denmark — A Swedish doctor who had been imprisoned in his native Ethiopia on charges of corruption and terrorism...

ወያኔ በሰራው  ሁሉ የሚጠየቅበት “የፍርድ ቀን” (ዱምስዴይ)  እየመጣ ነው!!!

" Authority forgets a dying ትግሬ ወያኔ  " ቬሮኒካ መላኩ እንግሊዛዊው ገጣሚ Alfred Lord Tennyson  ረዘም ባለውና ስለንጉስ አርተር  የመጨረሻ አሳዛኝ ቀናት በተቀኘበት ቅኔው  "  Authority forgets...

ብአዴን ግለሰብ እንጅ ድርጅት አይደለም!!! (ሚኪ አምሀራ)

ብአዴን (በረከት) ያጠፋቸዉ ሰወች እና ህወሃት 2008 ላይ ለሁለት ሳምንት ስዉር እስር ቤት ያሰረዉ የብአዴን ማእከላዊ ኮሚቴ አባል፡፡  1. መላኩ ፈንታ፡፡ መላኩ ፈንታ በግፍ ነዉ...

በ ታ ኞ ቹ…! ማባዣና ኡዚን ፤ ስቴንስልና አብዮትን … አገናኝተው የበተኑ…እኒያ ወጣቶች !!!...

እኒያ የ60ዎቹ ኢትዮጵያውያን ወጣቶች — እኒያ የ70ዎቹ መባቻ የኢህአፓ ወጣቶች — እኒያ ልባም ትውልዶች ናቸው በታኞቹ፡፡ የእነዚያን በታኞች የታሪክ ትውስታ — ለሰማው፣ ላስታወሰው —...

አንዳርጋቸው እንዲፈታ ተወስኗል ፤ የጣሉት ሁሉ ወድቀው እርሱ ተነስቷል!!! (ቬሮኒካ መላኩ)

  ፖለቲካ በባህሪው ተለዋዋጭ ነው። የአገራችን  ፖለቲካ እንደዚህ  እንደምንመለከተው እየሆነ ነው ።  ግልብጥብጡ  እየወጣ አሳሪው ታሳሪ እየሆነ ነው።  አንዳርጋቸው እንዲፈታ ተወስኗል ። ነገ ይፈታል ብለን...

የጋሼ ሌንጮ ነገር (ፋሲል የኔ አለም)

 ኦዴግ ከአርበኞች ግንቦት7 ጋር ጥምረት ፈጠረ። ከዚያም ተፋታና ከሌላው ጋር መወዳጀትን መረጠ። በፖለቲካ ታሪክ ካየነው የኦዴግ ውሳኔ አስገራሚ አይደለም። ጋብቻ፣ ፍች ወይም አብሮ መኖር...

አምስት የመንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በጡረታ እንዲያርፉ ተደረገ – የጠ/ምኒስትር ጽ/ቤት

ባሕርዳር፡ግንቦት 7 /2010 ዓ/ም(አብመድ) አገራችን እያካሄደች ያለችው ሪፎርም የተሳካ እንዲሆን የማድረጉ ሥራ እንዲሁም ለሕዝቡ የልማትና ለውጥ ፍላጎት ተገቢ ምላሽ የመስጠቱ ሥራ ተጠናክሮ እንዲቀጥል የሚያግዙ...

‹‹ያልተዘመረው… የእቴጌ ጣይቱና የዳግማዊ ምኒሊክ… ባንክን/ኢኮኖሚን “ከቅኝ ግዛት” ነፃ የማውጣት ታሪክ…›› (መላኩ አላምረው) 

አንድ ቀን ምሽት የሴት አንበሳዋ እቴጌ ጣይቱ የቁጣ ፊቷን በምኒልክ ዙፋን ፊት አነደደችው። ‹‹ተደፍረናል…! ተንቀናል…! በገዛ ሀገራችን የራሳችን ዜጎች በእንግሊዞች እየታሰሩ መሆኑን ሰምተህልኛል?››… ‹‹ምን አልሽኝ ጣይቱ?...

EDITOR PICKS