admin

admin
15176 POSTS 0 COMMENTS

Exiled Ethiopian opposition group holds talks with government (Times LIVE)

Ethiopia's newly elected prime minister Abiy Ahmed attends a rally during his visit to Ambo in the Oromiya region, Ethiopia April 11, 2018. Image: REUTERS An exiled...

ታሪክ የወረሰ ትውልድ፣ ያልተወለዱ ህልሞችና የማዋለጃው መንገድ (አንዷለም አራጌ)

የዛሬ 150 ዓመት በሕይወት ብንኖር ኑሮ ብዙዎቻችን ምንአልባት ሁላችንም በዘመኑ ከኖሩት አባቶቻችን ጋር በአንድ የአስተሳሰብና የኑሮ ዘይቤ ምህዋር ላይ እንደምንተም እገምታለሁ፡፡  የነበረውን የህይወት ከባቢ...

አንዳርጋቸው ፅጌ እንዲፈታ ከውሳኔ ተደርሷል (ዋዜማ ራዲዮ)

ዋዜማ ራዲዮ- ላለፉት አራት አመታት በእስርና እንግልት ላይ የነበረውን የአርበኞች ግንቦት ስባት ዋና ጸሐፊ አቶ አንዳርጋቸው ፅጌን ከእስር ለመፍታት ተወስኖ በጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ...

የህወሃት እና የብአዴን መስመሮች (ሚኪ አምሀራ)

ኢትዮጵያ ወይ ሙሉ ለሙሉ ወይ በከፊል መቀሌን ያላካተተ ብድር ወስዳ አታዉቅም፡፡ በጠቅላላ ብድር እየተባለ የሚመጣዉ ገንዝብ የት እንደሚፈስ እኒህን መረጃወች እንያቸዉ፡፡ 1. ቻይና ለ መቀሌ...

“ህወሀት አምላክ አይደለችም” (ኦቦ ለማ መገርሳ)

አያና አበራ ህወሐት ኢህአዴግ 27 አመት ሙሉ ጥላቻን ስሰብክ የኖረ መንግስት ነው።በዚህን ጊዜም በኢትዮጵያ ህዝብ መካከል ቀላል የማይባሉ ልዩነቶችን ፈጥሯል።ለዘመናት ተከባብሮና ተፋቅሮ አብሮ ሲኖሩ የነበሩትን...

የአማራ ህዝብ መፈናቀል እንዴት ጀመረ….?

 (የዜና ምንጮች -አዲስ አድማስ፣ ፍኖት_ለነፃነት ጋዜጣ ፣መኢአድ) =>> በቤሻንጉል ጉምዝ ክልል በአማራ ብሔር ተወላጆች ላይ ብሔር ተኮር ማፈናቀል: በጅጅጋ እና በአፋርም የቀጠለ ሲሆን በመላው አገሪቱ...

ፕሮፌሰር መስፍን ምን ነካቸው? (ጌታቸው ሺፈራው)

በጠዋቱ  የፕሮፌሰር ገፅ ላይ አንድ ፅሁፍ አነበብኩ። "የአማራ ፋሽዝም" ይላል። ጥቅስ ውስጥ እንኳን አላስገቡትም። እንደተረጋገጠ ሀቅ የፃፉት ነው። አላመንኩም። ደግሜ አየሁት። ከሌላ ሰው ጋር...

ከቤንሻንጉል ክልል የተፈናቃዮች እና የህገ-መንግስቱ አንድምታ!?! (ዘላለም እሼቱ)

በሀገሪቱ የመዘዋወር መብት እንዲሁም ቋሚ የመኖሪያ ቦታ የመመስረት ለሁሉም ዜጎች በዘር በሀይማኖት በብሔር ልዩነት ሳይደረግ የተሰጠ ሰፊ መብት መሆኑን ከህገመንግስቱ አንቀፅ 32 ላይ በግልፅ...

EDITOR PICKS