admin

admin
15173 POSTS 0 COMMENTS

አዲሱን ጠ/ሚ አለመደገፍ የለውጥ ጭላንጭሉን ማዳፈን ነው (ዘ አብ ለይኩን)

መቼም የተግባር ሁሉ ጅማሮ ሐሳብ ነውና ከዚህ አንፃር ዶ/ር አብይን ለማድነቅ ብዙ ምክንያቶች አሉ ብዬ አምናለሁ፡፡ ''ምን ተይዞ አድናቆት'' የሚል ሰውም በወያኔ የኋላ ታሪክና...

በእንግሊዝ የሚገኙ የኢትዮጵያ ቅርሶች ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ ከእንግሊዝ ቀና ምላሽ ተሰጠ (መ/ር ታሪኩ አበራ) 

በእንግሊዝ ለንደን የሚገኙ ውድ የኢትዮጵያ ቅርሶች ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ ከእንግሊዝ ቀና ምላሽ ተሰጠ መ/ር ታሪኩ አበራ  በእንግሊዝ ከ 500 በላይ የሚደርሱ ጥንታዊ የሃይማኖት፣የሕክምና፣የፍልስፍና፣ስለ ከበሩ ማዕድናት የሚናገሩና ...

አገራዊ መግባባት ካልን ኦብነግን፣ኦነግን እና ግምቦት 7ን ከአሸባሪነት መሠረዝ፤ (ውብሸት ሙላት)

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከአልቃኢዳና አልሸባብ በተጨማሪ ኦብነግን፣ኦነግን እና ግንቦት 7 በሽብርተኛ (አሸባሪ) ድርጅትነት የሠየማቸው መሆኑ ይታወቃል፡፡ በአሸባሪነት ከተሠየሙ በኋላ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች የሽብር...

ነፃነትን የሚያውቅ ነፃ አውጪ! (ዳንኤል ሺበሺ)

  እኔ የእነ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ፓርቲ አባል አይደለሁም፡፡ ግን የሰብዓዊነት ጉዳይ ሁሌም እንቅልፍ ይነሳኛል፡፡ የትግል ስልቱን ባልደግፍም በዓላማው/በግቡ ብዙም የምንራራቅ አይመስለኝም፡፡ ግባችን ፍትህ...

አብይ ተመርጧል፣ ለማ አሸንፏል! (ስዩም ተሾመ)

ዶ/ር አብይ ጠ/ሚኒስትር ሲሆን ያሸነፈው #ለማ_መገርሳ ነው፡፡ በመጀመሪያ ደረጃ የህዝባዊ ንቅናቄው ባለቤት የኦሮሚያ ቄሮዎች ናቸው፡፡ ይህን ተከትሎ በኢህአዴግ  መንግስት ውስጥ የለውጥ ንቅናቄ የተጀመረው በለማ...

የሁለት ፕሮፌሰሮች ወግ (ዮና ቢር)

ባለፉት ሃምሳ አመታት የኢትዮጵያን ፖለቲካ የሚወክሉ ሁለት ሰዎች ይጠሩ ቢባል የሚመጡት - ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም   እና  -  ፕሮፌሰር አንድሪያስ እሸቴ ይሆናሉ። ኢትዮጵያዊነት (አሃዳዊነት) እና የብሔር ፖለቲካ በሁለቱ...

ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር ተያይዞ የሚደረጉ ፍረጃዎችን ስለመቃወም እና የሀሳብን መሠረት ስለመግለጽ (አቤል ዋቤላ)

አንዳንድ ፍረጃዎች እና የተጣመሙ አስተሳሰቦችን ለማጥራት ትንሽ ማለት ያስፈልጋል፡፡ አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ ወደ ስልጣን ከመጡ አንድ ወር ቢቆጠርም የእርሳቸው እና ቲም ለማ...

ለጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ጊዜ መስጠትና እሳቸውን መተባበር ለምን??? (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)

 ዐቢይ ሥልጣን ያዘ ከተባለ ማግስት ጀምሮ መሰንበቻውን ወያኔ ሕዝባዊ በመሰሉ ካድሬዎቹ (ወስዋሾቹ) በኩል "ጊዜ እንስጠው!" የምትባል ፈሊጥ ረጭቶ ሕዝብን ወስውሶ ማሳመን በመቻሉ ዐመፅ ተቃውሞው...

EDITOR PICKS