admin
ይድረስ የፈጣሪን ስም ለጠሩ ዶ/ር አብይ አህመድ (ዶ/ር ዘላለም እሸቴ)
በ 44 ዓመታት ጊዜ ውስጥ የኢትዮጵያ መሪ በመሆን ለመጀመሪያ ጊዜ “ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን ይባርክ” እያሉ ንግግርዎን ሲያሳርጉ አይቶ ሕዝበ ኢትዮጵያ በደስታ ተሞልቷል። እኔ ግን...
አቶ መላኩ ፋንታ ለምን አይፈቱም? ስድስት አንኳር ምክንያቶች (ዘ ሚካኤል ጆርጅ)
ጽሁፉ በፍርድ ቤት በተጠረጠሩበት ክስ በአብዛኛው ነጻ የተባሉት አቶ መላኩ ፋንታ ለምን ከእስር ተፈተው ህክምናቸውን እንዲከታተሉ እንደማይደረግ ፍንጭ ይሰጣል በሚል እምነት የቀረበ ነው።
አንድ
የመጀመርያውን የ3 ዲ...
ዶ/ር አብይ አገር ለአገር የሚዞረውስ ለምንድነው? (ሞሀመድ አሊ መሀመድ)
ለመሆኑ ኢትዮጵያን ለኦሮሞ; ለአማራና ለትግሬ ብቻ የሰጠው ማነው?
ሞሀመድ አሊ መሀመድ
- ዶ/ር አብይ አገር ለአገር የሚዞረውስ ለምንድነው?
- ኢትዮጵያ ወደ ደቡብ አፈገፈገች እንዴ?
ይህን የምለው ጠቅላይ ሚ/ር...
ኤፈርት ቢወረስ ባይወረስ የትግራይ ህዝብ አይሞቀው አይበርደው! (ናትናዔል አስመላሽ)
ኢፈርት የትግራይ ህዝብ አይደለም! ሆኖም አያቅም! ህወሓት የሚባል የማፍያ የገዳዮች ስርአት እስካለ ድረስ ኢፈርት ለወደፊቱም የትግራይ ህዝብ አይሆንም! ስለዚህ ኢፈርት ቢወረስ ባይወረስ ለትግራይ ህዝብ...
“EFFORTን” መውረስ የኢኮኖሚውን ጥገኛ ተውሳክ እንደማስወገድ ነው! (ስዩም ተሾመ)
ትላንት በፌስቡክ ገፄ ላይ የትእምት (EFFORT) ድርጅቶች በመንግስት መወርስ እንዳለባቸው ለመጠቆም ሞክሬ ነበር። ለዚህ ያቀረብኳቸው ምክንያቶችና ማስረጃዎች እንዳሉ ሆነው እነዚህን ድርጅቶች መውረስና ወደ ግል እንዲዘዋወሩ ማድረግ...
የውጭ ጉዳይ ቃል-አቀባይ በነበሩት አቶ መለሰ አለም የተደበደበው ተከሳሽ የዛሬ የፍ/ቤት ውሎ (በፍሬው ተክሌ ረቡኒ)
* ስነስርአት አድርግ ዳኛ ተከሳሽን
* "አንተ ስነሰርአት ሲኖርህ እኔም ስርአት አደርጋለሁ ቅጠረኞች እንደሆናችሁ አውቃለሁ" - ተከሳሽ ዳኞችን
በእነ ጌታሁን በየነ የክስ መዝገብ 3ኛ ተከሳሽ ሰይፉ...
አሁን ባለንበት ደረጃ የራሳችንን ጉዳይ ብቻ ማንፀባረቅ የኦሮሞን ህዝብ ደረጃ አይገልፅም!! (ታዬ ደንደኣ)
በታዬ ደንደኣ
ትርጉም ፡ ጥላሁን ግርማ
ብሄርተኝነት የራስን ብሄር ወይም ዜጋ አብልጦ መውደድ ማለት ነው። መውደድ ደግሞ በቃላት ጋጋታ ብቻ አይገለፅም። የህዝብን ደስታ ፣ ነፃነት እንዲሁም...
የደቡብ የአንድነትና የአብሮነት ረቂቅ ሸማ ድርና ማግ ሆኖ የተወዳጀበት የታላቋ የኢትዮጵያ ነጸብራቅ ትንሿ ኢትዮጵያ...
ዶ/ር አብይ በሀዋሳ ያደረጉት ሙሉ ንግግር
-----------------
የተከበራችሁ የመንግስት ከፍተኛ አመራሮች
የሀይማኖት አባቶችና የሀገር ሽማግሌዎች
የሀዋሳ እና አካባቢዋ ነዋሪዎች
ክቡራትና ክቡራን
ታቦር ተራራን ከራስጌ፣ የሀዋሳ ሀይቅን በግርጌ አድርጋ ከዕድሜዋ በላይ...




























