admin

admin
15173 POSTS 0 COMMENTS

ፋታ ለማን? (ዶ/ር ዘላለም እሸቴ)

  በጃንሆይ ዘመነ መንግስት ልጅ እንዳልካቸው መኮንን ፋታ ስጡኝ እያሉ ቢጣሩም፥ ሰሚ አጥተው አቶ ጥድፊያ ኢትዮጵያን ላለፉት ዓመታት ለመከራ አሳልፎ እንደሰጣት እናውቃለን። ከታሪክ ጠባሳ ካልተማርን...

የህወሃት ሰዎች አፈነግጠው ፋብሪካ ሲገነቡ፣ ሲነግዱ አማራ ወይም ኦሮሞ እጣው ስደት አልያም እስር አይደለምን?...

ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ እኔ የምልወት ነገር ቢኖር 1740 አማራ የሞተበት፤በሽወች የተፈናቀሉት፤ በሽወች የተሰደዱት የዉሃ እና የልማት ጉዳይ አይደለም፡፡ ይሄን ለማወቅ የሚስትወትን ወላጆች አርማጭሆ ናቸዉ...

የአክሱም ሙስሊሞች ሰቆቃ (በአህመዲን ጀበል)

የአክሱም ሙስሊሞች ሰቆቃ (የሙስሊሞች ጉዳይ መጽሄት የመጀመሪያ እትም በአህመዲን ጀበል የተጻፈ የጉዞ ማስታወሻ)   በየጊዜው የምሰማውን የሙስሊሞች ሮሮ ምን እንደሚመስል ለመታዘብ እየጓጓሁ ወደ ሙስሊሞች መስገጃ ሥፍራዎች...

የኢንሳ እና የሜቴክ ዋና ዳይሬክተሮች የስልጣን መልቀቂያ ደብዳቤ አስገቡ 

ወዲ ሻምበል  (ሜ/ጀነራል ተክለብርሀን ወልደአረጋይ እና ሜጀር ጀነራል ክንፈ ዳኘው) የስልጣን መልቀቂያ ደብዳቤ አስገቡ ። የመረጃ መረብ ደህንነት ኤጀንሲ (ኢንሳ) ዋና ዳይሬክተር ሜጀር ጀነራል ተክለብርሀን...

ዶ/ር አብይ አህመድ በለውጥ ጎዳና እየተምዘገዘገ ነው “ታላቁ መሪ” እኔ ነኝ – እያለህ ነው።...

ዶ/ር አብይ አህመድ በጀመሩት የለውጥ ጉዞ "ከሀዲዱ" የሚወጡ ስለመሆናቸው የዛሬውን የመቀሌ ጉዟቸውን መጠበቅና ማየት ነበረብን። ለኔ የለውጡ ሀድድ የምለው ኢትዮጵያዊነትን ነው። በዘመነ-ወያኔ ኢትዮጵያዊነትን ማቀንቀን...

ለዶ/ር አብይ መቅረብ ካለባቸው ጥያቄዎች መካከል ጥቂቶቹ (ጌታቸው ሺፈራው)

ዶ/ር አብይ አህመድ ለአማራ ወጣቶች:_ "ጅጅጋ፣ አምቦና መቀሌ ሰከላተም ሰንብቼ ስለደከመኝ  ከመጣችሁ አዲስ አበባ ኑ እና እንደተቃዋሚ ፓርቲዎች እራት ግብዣ አደርጋለሁ።  ከፈለጋችሁ ኑ! እኔ...

የት ይደርሳል የተባለ ወይፈን ስጋው ሉካንዳ ተገኘ! (አቻምየለህ ታምሩ)

ያገራችን ሰው  ለጥሩ ያሰበውን አንድ ሰው ቅርስና ውርስ  ለትውልድ አርአያ ይሆን ዘንድ፣ ታሪኩን በወርቅ  ለመጻፍ ብራናውን ፍቆ ቀለም ሲበጠብጥ እንዳህያዋ ልጅ እንደ ውርንጭላ ሲሆንበት ...

የዶ/ር አብይ አህመድ ፈተናና የህወኃት አሸናፊ ሆኖ ዳግም መውጣት (የኪዳን ሰው)

"አገሬ ኢትዮጵያ ሞኝ ነሽ ተላላ ፣ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ" ሲባል በፊት ብዙም ስሜት አይሰጠኝም ነበር። ምክንያቱም ማን እንደሞተላት፣ ማን ደግሞ እየገደላት እንጀራዋን እንደሚበላ...

EDITOR PICKS