admin
የአባ ታጠቅ አስከሬን ላይ የተፈጸመ ግፍ፤ (ውብሸት ሙላት)
የዛሬ 150 ዓመት ወደ ኋላ ስንጓዝ ‘ኢትዮጵያ ባሏን ኢየሩሳሌም እጮኛዋን’ በመቅደላ አምባ ላይ አጥታለች፡፡ የመይሳው ልጅ በኩራት እና በክብር ሽጉጣቸውን በአፋቸው ጎርሰው ራሳቸውን አጠፉ፡፡...
«የዶክተር አቢይ ደጋፊዎች እንደምን አደራችሁ?» (ዮናስ ሀጎስ)
«እንዴዴዴ? ምነው ድምፃችሁ ሰለለ?»
አይ ዶክተር አቢይ ባንዴ የደጋፊዎችህን መጠን እንደዚህ ታሽቆለቁለው?
•°•
እኔ ግርም ይለኛል በእውነት… ሰዉ ዶክተር አቢይ መቀለ ሲደርስ ምን ዓይነት ንግግር እንዲያደርግ ጠብቆ...
የዶክተር አቢይ ነጥብ መጣል! (ኤርሚያስ ለገሰ ዋቅጅራ)
#ነጥብ አንድ : " የወርቅ ፍልቃቂ!"
ዶክተር አቢይ በመቀሌ ጉዞውና ከተመረጡ የህውሓት አባላት ጋር ባደረገው ምክክር በርካታ ነጥቦች ጥሏል። አንዳንዶቹ በጣም የሚያስደነግጡ ናቸው። ለምሳሌ የአቶ...
ክቡርነትዎ የአማራ ህዝብ የናፈቀው “..ዋልታ እና ማገር..” የሚለው ስብከትዎን ሳይሆን እስረኛ ልጆቹን ነው!!! (ሚኪ...
የተከበሩ ጠቅላይ ሚኒስቴር ለጊዜዉ የአማራ ህዝብ ጉዳዮች እኒህ ናቸዉ፡፡ አማራ ክልል ድረስም እንዳይለፉ ስል እመክረወታለዉ፡፡ ለምን ካሉ መልሱ መጨረሻ ላይ አለልወት፡፡
1. በ 2008፤2009፤2010 በአማራ...
ከ18 አመታት በኋላ… እናቴን አየኋት! (ዳዊት ከበደ ወየሳ)
አዲስ አበባ ውስጥ ሊኖር ይችላል ተብሎ በማይገመት፤ ከአንድ ትልቅ ቪላ ስር በተሰራ የምድር እስር ቤት ውስጥ ለአንድ ሳምንት ያህል ቆየሁ። ማንኛውም ሰው ወደዚህ እስር...
ህወሃትማ ገና አላበቃለትም! (ፋሲል የኔአለም)
ህወሃት ገና አላበቃለትም። እንዲያበቃለትን ግን ማድረግ ይቻላል። ፈላስፋው ፕሌቶ 4 ዓይነት የመንግስት አይነቶች አሉ ይላል። አንደኛው የአንድ ሰው ፈላጭ ቆራጭ መንግስት ነው( tyranny):: ሁለተኛው...
” አፄ ምኒልክ ጡት አስቆርጠዋል” ብሎ መፈረጅ ትንሽ የፓለቲካ ጠቀሜታ ለማግኘት የሚነዛ ርካሽ ፕሮፓጋንዳ...
አፄ ምኒልክ ደም መፈሰስን እናስቀር ብለው ንጉሥ ጦናን ለመኑት።ንጉሥ ጦና ግን ኃይሉን አሟጦ መዋጋት ስለመረጠ በምኒልክ ሠራዊት ላይ ከባድ ጉዳት አደረሰ። በመጨረሻ ግን ቆሰለና...
አትሌት ኃይሌ ገብረ ሥላሴ መካር የለውም? (አቻምየለህ ታምሩ)
አትሌት ኃይሌ ገብረ ሥላሴ በወያኔ ሜዲያዎች እየወጣ በሚናገራቸው አስተያየቶች በኢትዮጵያ ሕዝብ ቁስል ላይ እንጨት እየሰደደና በሕዝብም እየተጠላ መሆኑን የሚነግረው መካር የለውም? መለስ ዜናዊ ሲሞት...




























