admin

admin
15173 POSTS 0 COMMENTS

Prominent Dissidents Re-Arrested in Ethiopia (VOA)

Police in Ethiopia have arrested several prominent dissidents, some of whom were released from prison just weeks earlier. Journalist Eskinder Nega, blogger Befekadu Hailu and...

የኦሮሞ ሕዝብ የሚታገለዉ ለመገንጠልና ትልቅ ኦሮምያን ለመመስረት ሳይሆን ለጋራ ሀገራዊ አንድነት ነዉ

አሰፋ ኢትዮጵያ ወያኔ የኦነግን ባንድራ ተጠልሎና የኦረምን ህዝብ #መመሳሰል የኦረሞ ህዝብ ትግል በሌሎች ዘንድ ተቀባይነት እንዳያገኝ በማሰብ ሰሞኑን  በ ማህበራዊ ሚዲያ ተጠምዷል።  የኦረሞ ሕዝብ የሚታገለዉ ለመገንጠልና ትልቅ ኦረሚያን ለመመስረት ሳይሆን እንደማንኛዉም ኢትዮጵያዊ መብቱን...

መቶ ዓመት የገነቡት በአንድ ሰዓት እንደሚወድም ያላወቁ ህውሓታውያን (ቶማስ በቀለ)

የትግራይ ኢንዱስትሪ ፓርክ ።  ሌላው ይሙት ይታሰር ይጨቆን ! መቶ ዓመት የገነቡት በአንድ ሰዓት እንደሚወድም ያላወቁ ህውሓታውያን በኢትዮጵያኖች መቃብር ላይ እነርሱ በሥልጣኔ መኖር ምኞታቸውና ዓላማቸው መሆኑን...

ጋዜጠኛ እስክንድርን ጨምሮ የታሰሩ 30  ግለሰቦች ዝርዝር  (ጌታቸው ሽፈራው)

  ትናንት መጋቢት 17/2010 ዓም  በትናንትናው ዕለት የታሰሩት ጋዜጠኞች፣ ጦማሪያን፣ ፖለቲከኞች፣ እና ምሁራን ናቸው።   አዲስ አበባ 1) ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ 2)ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ 3)  አቶ አንዱዓለም አራጌ 4) አቶ...

በአሲድ የተቃጠለችው ወጣት “የፍትህ ያለህ!?” ትላለች (አርአያ ተስፋ ማርያም)

አፀደ ትባላለች። አገር ቤት የምትኖረው ይህቺ ወጣት ዘግናኝ ግፍ እንደተፈፀመባት በሚዲያ ቀርባ እንባዋን እያፈሰሰች ተናግራለች። ልጅ የወለድችለት ጨካኝ አረመኔ አሲድ ደፍቶባት ከፊቷ መበላሸት ባሻገር...

ኢትዮጵያን እየገዛ ያለው ከፋሽስት ጥሊያን የከፋ ጨካኝ አውሬ አይደለምን? (አቻምየለህ ታምሩ)

የተከዘ ማዶ የሙሶሎኒ ርዝራዦች በኢትዮጵያ ምድር የኢትዮጵያን ሰንደቅ አላማ   ያውለበለቡ ጀግኖችን  ሲያስገድሉና ሊያንገላቱ  ትናንትና በነ እስክንድር ነጋና በነ ተመስገን ደሳለኝ  ላይ የሆነው የመጀመሪያ አይደለም። ከሁለት...

“እስረኛው ሰንደቅ” (ያሬድ ሹመቴ) 

የቄሮን መሬት አንቀጥቅ የፈራው ሁሌም ተሸባሪው ህወሀት የነበቀለን መውጣት እግር ጠብቆ ፖለቲከኞች ጋዜጠኞች እና ብሎገሮችን አፋፍሶ ወደ ማጎሪያው ወስዷቸዋል። ከአንድ ሳምንት በፊት የጎንደሩ ማርቆስ አብርሐም...

አቶ  አባይ ፀሀዬ ለድርጅታቸዉ ሕወሃት በሚስጥር ያስተላለፉት መልእክት  አፈትልኮ  ወቷል (አሰፋ ኢተፋ)

በኢትዮጵያ  ህዝብ  ላይ  የሚፈፅሙት  ግፍ  በገሀዲ  ከወትሮዉ  በተለየ  መዉጣቱ  በወያኔ  ዉስጥ  ምን  አዲስ  ነገር  ተፈጥሮ ይሆን? በአማራዉና  በኦረሞዉ  ህዝብ  መካከል  ዉስጥ  ለዉስጥ  ስናካህደዉ  የነበረዉ ...

EDITOR PICKS