admin
የካድሬዋ የግል ማስታወሻ ካላበጣበጥንና ካልበጣጠስን እኛ ሁሌም ሰላም አይኖረንም!!! (ሰናይት መብራህቱ)
የምንደኛ ብሎገሮች ስብሰባ በሕወሓት ልዩ ዞን አደረጃጀት አዲስ አበባ 03/07/2010.
በጠቅላይ ሚኒስትር ሥልጣን ላይ ሕወሓት አቅዋም ስልትና ስትራቴጂ
አቁዋም:-
1. የጠቅላይ ሚኒስትር ሥልጣን ፈጽሞ ከኛ ቁጥጥር...
ዝርው ዓመፃ እና ከዋናው ጉዳይ የተናጠበ ጽሑፍና ንግግር (ከይኄይስ እውነቱ)
አገራችን ኢትዮጵያ በለየለት ቅጥረኛ የወታደራዊ እዝ ሥር ከሆነች ውላ አድራለች፡፡ የወያኔ አገዛዝ ሕገ ወጥ
በሆነ ዓዋጅ በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ ሽብር የመፈጸሙን ተግባር ዋናው ተልእኮው፣ ግቡም...
ህወሃት ጀግና ነዉ፤፤ የማይካድ ሃቅ፥ (አብዲ ፊጤ)
የትግራይ ሸለቆዎች ዉስጥ አይበገረዉን የደርግን ሰራዊት አርበድብዷል፥፥ በሺዎች የሚቆጠሩትን ወታደሮቹን ማርኳል አልያም ከአፈር ጨምሯል፥፥ ብልጠቱ ከየትም ይምጣ ከየት ህወሃት አይደፈርም የተባለለት የደርግ ጦር ላይ...
ሱፍያን ካዝናውና እነ ለማ መገርሣ! (ደረጀ ደስታ)
በአቶ መለስ ዜናዊ ዘመን ብዙ ባለሥልጣናትን መበወዝ የተለመደ ነበር። ከደህንነትና መከላከያው በተጨማሪ ጨርሰው እማይነኩ ከነበሩት መካከል ሁለት ሰዎች ነበሩ። ሁለቱም በአገሪቱ ገንዘብ የማዘዝ እንኳ...
” የማንም ቧንቧ ለመሆን ፍላጎት የለኝም” ዶ/ር አብይ
ኢሳት ዜና
- አቶ አባይ የሃይላንድ ውሃቸውን እስከመወርወር ያደረሷቸው የስራ አስፈጻሚ ስብሰባ
የኢሳት ምንጮች እንደገለጹት ለሳምንት በተደገረው የስራ አስፈጻሚ ስብሰባ ህወሃት በአቶ አባይ ጸሃዬ ዋና ተከራካሪነት ተወክሏል። ከአቶ...
ሺዎች የሚተላልቁለትን ዙፋን “ለእኔ አይገባኝም” ያሉት ትሁቱና የጦሩ ገበሬ ራስ ዳርጌ (ከታሪክ አምባ)
በወንደሰን ተክለማሪያም
የአጼ ምኒልክ አጎት የሆኑት ራስ ዳርጌ ከሸዋው ንጉሥ ሳህለሥላሴ እና ከወ/ሮ ወራጌ በ1822 ዓ/ም በሸዋ አውራጃ ተወለዱ፡፡ የልጅነት ጊዜያቸውንም በአንኮበርና በአንጎለላ አሰልፈው ትንሽ...




























