admin

admin
15173 POSTS 0 COMMENTS

በረከት ህወሃትን በኦህዲድ እያስፈራራ ከደመቀ ጀርባ ሆኖ አራት ኪሎ ለመግባት አድፍጧል!!! (ደረጀ ገረፋ ቱሉ)

- እውን ህወሃት ለበአዴን እጅ ይሰጣል?እኔ አላምንም። 1993 ለህወሃት ጥሩ ዓመት አልነበረም።በኤሪትራ elites እና በሻዓቢያ የትዕብት እብጠት አንጀታቸው ያረረው የትግራይ ቤሄርተኞች የኢትዮ ኤርትራን ጦርነት አስታከው...

የዩናይትድ ስቴትስ በኢትዮጲያ ላይ የፖሊስ ለውጥ አዝማሚያዎች (ሃዊ ዳራ)

በአለፉት 27 አመታት ዩ ኤስ አሜሪካ ዋነኛዋ የወያኔ አገዛዝ አጋር ነበረች። በአፍሪካ የአሜሪካ ረድኤት ተቀባይ ከሆኑ አምስት አበይት አገሮች ውስጥ አንዷ ኢትዮጲያ ናት። አሁን...

በትግራይ ህዝብ ስም እናመሰግናለን!!! (ወዲ ሻምበል)

እውነት ነው ህወሓት በትግራይ ህዝብ ስም የሚነግድ የጥቂት ማፍያዎች ድርጅት ነው፣ ህወሓት በትግራይ ህዝብ ስም በሌሎች ህዝቦች እና ቢሄሮች ብዙ ወንጀል ሰርተዋል ፣ ህወሓት...

“…..አማራ የለም አላልሁም! የትም ቦታ አላልሁም!ያልሁት አማራ የሚባል ጎሣ የለም ነው….” ፕሮ መስፍን ወ/ማርያም

ብልግና ከደንቆሮነት ደንቆሮነት ከብልግና ይወለዳል፤ አነዚህ ሰሞኑን የሚንጫጩት ዱሮ አሳዳጊ የበደላቸው ሲባሉ የነበሩ ዛሬ ግን አሳዳጊያቸውን የበደሉ በማያውቁት ነገር ሁሉ ከልክ ያለፈ ኩራት የሚሰማቸው...

አንዱአለም አራጌና እስክንድር ነጋ ማዕከላዊ የሚገኘውን ታዬ ደንደአን አነጋገሩት! (ሃና ረጋሳ)

"anii nagaa isiin akkamii???" (በጣም ደህና ነኝ) ከቀኑ 8ሰአት ላይ ብርቱውን ሰው ታዬ ደንደአን ለመጠየቅ ሶስተኛ ፖሊስ ጣቢያ ደጃፍ ላይ ደርሰናል። ከበር መታወቂያ መታደሱን ለሚያጣራው ፌደራል ፓስፖርቴን...

አበበ ካሴ በእስር ቤት ስለደረሰበት ግፍ ተናገረ (ጌታቸው ሽፈራው)

~ "በግብረሰዶም ወንጀል ከተፈረደባቸው እና ከአህምሮ እመምተኞች ጋር ከአንድ አመት በላይ አንድ ላይ አንድታሰር ተደርጌያለሁ" ~ በደረሰብኝ ኢ-ሰባዊ ድርጊት ኩላሊቴ ከፍተኛ ጉዳት ደርሶበታል። ሽንቴንም መቆጣጠር...

የፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም ታላቅነት (ጋሻው መርሻ)

መምህር፤ተመራማሪ፤ደራሲ፤ሀያሲ፤ፖለቲከኛ፤የሰብአዊ መብት ተሟጋች፤ጂኦግራፈር፤አምደኛ፤የሀገር ሽማግሌ እያሉ ህልቆ መሳፈርት ችሎታቸውን ከባህሩ እየቀዱ መዘርዘር ይቻላል፡፡ መስፍን ወልደ ማርያም የሰብአዊነት ከፍታን የተቆናጠጡ፤የዘረኝነት በሽታን የተሻገሩ፤የእውቀት ባህር ላይ የዋኙ፤አፍቅሮተ ንዋይ...

የኢትዮ ቴሌኮም ንብረቶች “በጨረታ ሽያጭ” ስም ወደ ትግራይ እየተጓዙ ነው!?! (ሀይሌ ባንቴ)

 አዲስ አበባ እና የተለያዩ ቦታዎችን ለቀው የሚሄዱ የትግራይ ተወላጆች ቁጥር ጨመረ።  የወያኔ አገዛዝ ከእንግዲህ በኋላ የትግራይ ተወላጆችን የበላይነት ማረጋገጥ የማይችልበት ደረጃ ደርሷል የሚል ግንዛቤ እየተጠናከረ...

EDITOR PICKS