admin

admin
15173 POSTS 0 COMMENTS

ዶ/ር አብይ ከተመረጠ መፈንቅለ መንግስት ማየታችን ነው!!! (ጋዜጠኛ ፋሲል የኔአለም)

ሰሞኑን የህወሃት ድረገጾች ዶ/ር አብይን አስመልክቶ የሚያወጧቸውን ጽሁፎች ስመለከት አንድ ነገር ታዘብኩ። ጽሁፎቹን የሚጽፉዋቸው ወታደራዊ አዛዦች ናቸው። ብዙዎቹ ጸሃፊዎች ከዶ/ር አብይ ጋር ኢንሳ ውስጥ...

የኤሌክትሪክ ሃይል ኢ -ፍትሃዊነትና የአማራ ህዝብ (ሚኪ አማራ)

 አይደለም ለፋብሪካ መገንቢያ መብራት ለአማራ ክልል ሊሰጥ፡ ነዋሪዉ እንኳን ወፍጮ አስፈጭቶ ሊበላበት የሚችል መብራት ሊያገኝ አልቻለም፡፡  በተቃራኒዉ ትግራይ ዉስጥ 167 መካከለኛና ከፍተኛ ፍብሪካዎች እንደፈለጉ ክፍያ...

ህወሃት ሙስሊሙን ህዝብ መናቅ ያቁም!!! (ሲሳይ አጌና)

 ከትላንት ጀምሮ የህወሃት የፌስቡክ ተከፋዮች "የመጀመሪያው ሙስሊም ጠቅላይ ሚኒስቴር ሊሾም ነው!" የሚል ተራ ወሬ እያናፈሱ ነው። ይሄ እንግዲህ የኢትዮጵያን ሙስሊሞች ማማለል መሆኑ ነው። እውነት የኢትዮጵያን...

30 ደቂቃ በማዕከላዊ (ወሰንአየሁ መርሻ)

ትናንትና አመሻሽ አካባቢ ወዳጄ ጋዜጠኛ እና ደራሲ ሰለሞን ስዩም ስልክ ደወለልኝ እንዲህ አለኝ፡- “ነገ ምን ፕሮግራም አለህ? ፕሮግራም ከሌለህ ስዩም ማዕከላዊ ሄደን ተሾመን እና ታዬ...

የአባይ ግድብ አራምባ እና ቆቦ  (በጌታቸው ሺፈራው)

የአባይ ግድብ  ተጠናቅቆ  አገልግሎት ይሰጣል ከተባለ ከሁለት አመት በኋላ   ግድቡ እንዴት እየተሰራ እንደሚገኝ  አዲስ ፕሮፖጋንዳ ተጀምሯል። እንደእኔ እምነት ትህነግ/ኢህአዴግ የወቅቱን የፖለቲካ ትኩሳት ለማብረድ ቀዳሚ...

ስብሰባው እስኪያልቅ! (ደረጄ ደስታ)

እንደኛ እንደ ተራ ዜጎች፣ የተቃዋሚ መሪዎችም፣ አክቲቪስቶች፣ የሃይማኖትና የማህበራት መሪዎች በሙሉ ቁጭ ብለው ሰበር ጠቅላይ ሚኒስትር እየተጠባበቁ ይመስላል። መንግሥቶቹም እሚደግፉትን እኛም እምንቃወመውን ይህን ጠቅላይ...

ኦህዴድም  እንደ ቅንጅት (ሀይሌ ማሞ)

ዛሬ ባለንበት ሆነን ስናስበው የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሁሉ ነገሩ በህወሀት የሚዘወርበት ደረጃ ላይ አይደለም። ህወሀት የፖለቲካ መጫወቻዎቹን በሙሉ አጥቶ የቀረው የሀይል ካርዱ ብቻ ነው። የጠመንጃ...

የአድማው ጠሪ እና መሪ የሆነው ቄሮ፤  የነዳጅ ምርቶችን እንቅስቃሴ ተአቅቦ መራዘሙን አስታውቋል!!! (ቢቢኤን...

 የነዳጅ ምርቶች ከቦታ ወደ ቦታ እንዳይንቀሳቀሱ ለማድረግ የተጀመረው አድማ ዛሬም ቀጥሎ መዋሉ ታወቀ፡፡ አድማው የተጠራው ለአንድ ሳምንት ማለትም ከማክሰኞ መጋቢት 4 እስከ ሰኞ መጋቢት...

EDITOR PICKS