admin
ጆቤ ዛሬም ማሸማቀቂያ እና አጀንዳ ማስቀየሺያ ቁም ነገሮችን ይዞ ብቅ ብሏል!?! (ኤርሚያስ ለገስ)
ጄኔራል አበበ ተክለሃይማኖት ከፅሁፍ ወጥቶ በቪዲዬ ተደግፎ መጥቷል። ዘወትር እናት ድርጅቱ ህውሓት ጭንቅ ሲይዛት እየሮጠ የሚመጣው ጆቤ ዛሬም ማደናገሪያ፣ ማሸማቀቂያ እና አጀንዳ ማስቀየሺያ ቁም...
ወደ ባንኮች ተመልክቱ!!! (ደረጀ ደስታ)
አሜሪካ ውስጥ ነጮቹ ጥቁሮቹን ጨቁነዋል ሲባል የጭቆናው መልኩ ብዙ ነው። አንዱ ጥቁሮቹን ማደህየት ብቻ ሳይሆን ያላቸውንም ጥሪት መዝረፍ ነበር። በዚያ በከፋው ዘመን ነጮቹ ከጥቁሮቹ...
የወቅታዊ ተግባራዊ ትግል (ወተት) መልዕክት: በግልጽ ጦርነት ውስጥ ካልሆን በህቡዕ ጦርነት እንሳተፍ! (ዶ/ር ታደሰ ብሩ)
(ክፍል 2)
እያንዳንዱ ነፃነት ናፋቂ ኢትዮጵያዊ ሊሳተፍባቸው ከሚችሉ የህቡዕ ጦርነት ስልቶች ውስጥ አሻጥር፣ የስነ-ልቦና ጦርነት፣ የኢኮኖሚ ጦርነት፣ እና ኢህአዴግን እርስበርሱ ማናከስ የተባሉት ለአብነት እንደማቀርብ ቃል...
ልጄ ሆይ፤ ሰው ሁን ! (መስፍን ማሞ ተሰማ ፤ ሲድኒ አውስትራሊያ)
እነሆ ሰንበት ነበረ።
ምዕመኑ በሚኖርበት ከተማ በምትገኘው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቅድሰት ቤተ ክርስቲያን እንዳለፉት አያሌ ሰንበቶች ሁሉ ባለፈው ሰንበትም ተገኝቷል። ቃሉን ሊሰማ፤ ስለ ቃሉም ለመኖር ብርታትን...
ስህተትን በስህተት በማረም የተሄደበት ረዥም መንገድ! (ዳዊት ከበደ ወየሳ)
ማንም ሰው ስህተት ይሰራል። ነገር ግን መሳሳቱን ሲያውቅ፤ ከስህተቱ ተምሮ እና ያስቀየመውን ሰው ‘ይቅር በለኝ’ ብሎ ወደፊት ይራመዳል እንጂ፤ ስህተትን በስህተት እያረመ አይሄድም። ኢህአዴግ...
“ሀገሪቱ በየቀኑ የሚያስፈልጋት የነዳጅ አቅርቦት ያለምንም ችግር እየቀረበ ነው” – EBC “የማይመስል ነገር ለህዝቡ...
ከዚህ በፊት እኮ፤
•~ “የነዳጅ ዋጋ መቀነሱን ተከትሎ ማደያዎች እንከስራለን በሚል ስጋት ነዳጅ ባለማዘዛቸዉና ባለማራገፋቸዉ” . . . ብቻ የነዳጅ እጥረት ተከሰተ ብላችሁን ነበር።
•~ “አንዲት...
Oppositions Out; OPDOs in. (Befqabu Z Hailu)
A few months ago, when OPDO officials adopted dissent voices as their own, I joke-tweeted saying "now OPDOs are struggling our struggle; we...
“….ስህተት አይደለም ግልጽ የጦር ወንጀል ነው!!!” ያሉት የኦሮሚያ የፍትህ ቢሮ ሀላፊ ታሰሩ (መሳይ መኮንን)
ልበ ሙሉ፡ ደፋር፡ ጀግና፡ አንደበተ ርትዑ፡ የወገን ጥቃት የሚያመው፡ ትንታግ፡ ልበ ደንዳና--ኦቦ ታዬ ደንደአ። የኦሮሚያ ክልል ፍትህ ቢሮ የኮሚኒኬሽን ዘርፍ ሃላፊ ናቸው። በዚህ የጭንቅና...



























