admin

admin
15173 POSTS 0 COMMENTS

“ከነ ክብሬ እንድሞት ፍቀዱልኝ?” (አርቲስት ፍቃዱ ተ/ማርያም)

በፍቃዱ አባይ ለተወዳጁ አርቲስት ፍቃዱ ተ/ማርያም የህክምና ርዳታ ትብብር እንዲደረግ ተጠየቀ። ዛሬ ረፋድ ላይ በአፍሮዳይት ሆቴል የአርቲስት ፍቃዱ ተ/ማርያምን የኩላሊት ህክምና ትብብር እንዲደረግ የተዋቀረው ኮሚቴ ለመገናኛ...

ፀረ-ሰላም ኃይል ዘርማ ወይንም የጉራጌ ማህበረሰብ ሳይሆን የህወሃት መራሹ ስርዓት ነው!!! (ስዩም አርጋው)

የዘርማና የጉራጌ ማህበረሰብ እየጠየቀ ያለውን ትክክለኛ ጥያቄ ለመቀልበስ እንዲሁም ለማሰር፣ ለመደብደብና ለመግደል እንዲመቻቸው ለማስቻል ነፍሰ ገዳይ ካድሬዎችን ለመሾም የፐ/ሰርቫንት አባላት ስብሰባ ሊቀመጡ ነው። ለዚህም...

መሪው ተገኝቷል! (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)

በድሮ ጊዜ ነው በዚያን ዘመን ወቅቱ ይፈቅደው በነበረ የአሥተዳደር ሥርዓት ትመራ በነበረ አንዲት ሀገር የሀገሩንና የሕዝቡን ህልውና ደኅንነትና ጥቅም ከራሱ በላይ የሚያይ፣ የሚያሳስበው፣ የሚያስጨንቀው...

የኃይሌ ገ/ሥላሴ ችግሩ፣ በሀብት መክበሩ! (በፈቃዱ ዘ ኅይሉ)

ሻለቃ ኃይሌ ገ/ሥላሴ የዛሬ 8 ዓመት ገደማ፣ በመስከረም ወር 2003ቱ የኢሕአዴግ ጉባዔ ላይ ተገኝቶ ንግግር አድርጎ ነበር። እናም "እናንተ ፖለቲካውን ሥሩ፣ ንግዱን ለኛ ተዉልን"...

በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ስም በሀገርና በሕዝብ ላይ የሚደርሰው በደል ይቁም! (ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ)

ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በመላ ሀገሪቱ የተፈጠረው ፖለቲካዊ ችግር ስር እየሰደደ መሄዱ የማያሳስበው አንድ ዜጋ አይኖርም፡፡ ላለፉት 27 ዓመታት ሲከማቹ የመጡ በርካታ ኢህአዴግ ሰራሽ ችግሮች...

ታላቁ የጥበብ ሰው ሁለቱ ኩላሊቶቹ ከጥቅም ውጭ ሆኑ! የወገኖቹን ድጋፍ ጠይቋል፡፡

ሸገር ታይምስ መጽሄት በሀገራችን ስማቸው ቀድሞ ከሚነሱ የመድረክ ፈርጦች አንዱ የሆነው ጋሽ ፍቃዱ ተክለማርያም ሁለቱም ኩላሊቶቹ ከጥቅም ውጭ በመሆናቸው በከፋ ህምም ላይ እንዳለ እና...

እንጨት ለቃሚው ብአዴን! (ጌታቸው ሽፈራው)

~"የአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ ባይኖር የማይጨው ችቡድ ፋብሪካ ይዘጋ ነበር" (የባህርዳር ወጣት ያጫወተኝ ነው) እየውልህ! የአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ የሚባል አለ። ኢንተርፕራይዝ ስለሆነ ፌደራል መንግስቱ ነው የሚወስንበት። ጨረታ...

EDITOR PICKS