admin

admin
15173 POSTS 0 COMMENTS

የታሰቡት ሁለቱ የመንግስት ለውጥ አማራጮች  (ሚሊዮን አየለች)

አሁን አሁን እየወጡ ያሉት መረጃዎች በህውሀት የሚመራውን መንግስት ለመጠል ሁለት አይነት መንገድ መታቀዱን አንዳንድ ምንጮች እየዘገቡ ይገኛል  1የታሰበና የታቀደ ግን በአጋጣሚ የሆነ መፈንቅለ መንግስት ማድረግ 2የባለ...

በብአዴን የተከዳው የኦሕዴድ አሳዛኝ ፍጻሜ! አስቸኳይ ጥሪ ለኦነግና ኦነጋውያን!!! (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)

ኦሕዴድና ብአዴን በወያኔ ላይ ፊታቸውን አዞሩ ተብሎ ሁለቱ መዋሸማቸውን ይፋ ካደረጉበት የባሕርዳሩ ጉባኤያቸው ጀምሮ በጻፍኳቸው ጽሑፎች ብአዴንና ኦሕዴድ ያለ ወያኔ ፈቃድ እንዲያ ዓይነቱን ጉባኤ...

የኢህአዴግ ምናልባት ብቸኛ የተስፋ ገመድ በለማ መገርሳ የሚመራው አዲሱ ኦህዴድ ነው! (አበጋዝ ወንድሙ)

ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የፖለቲካ ቀውስ ጠንከር እያለ ሲሄድ ሀገሪቱ መስቀለኛ መንገድ ላይ ገብታለች የሚለው አባባል ተደጋግሞ ቢነገርም፣ሃገራዊ ቀውሱ ገኖ እውነተኛ መስቀለኛ መንገድ የገባንበት ወቅት አሁን ይመስለኛል። ኢህአዴግን...

ድብ እና ቀበሮ!! (እንግዳ ታደሰ – ኖርዌይ)

በዓለም ላይ ያሉ አገሮች የየራሳቸው የተረት አፈ ታሪኮች አሏቸው፡፡ ከኖርዌጅያን አፈ ታሪክ ያገኘሁት ተረት ለምን እንደሆነ አላውቅም ከህወሃት እና ኦነግ/ ኦህዴድ ጋር ተገናኘብኝ ፡፡ ኦህዴድን ለምን...

Ethiopia: Prominent blogger jailed (by Engidu Woldie)

ESAT News (March 9, 2018) Ethiopian regime security detained a prominent blogger and university professor on the day U.S. Secretary of State, Rex Tillerson was...

የነሳምሶን ማሞ አገር (ዳዊት ሰለሞን)

ሸገር ኤፍኤም አንዳንድ ነገሮች በተሰኘ የሬዲዮ ፕሮግራሙ የአክሰስ ሪልስቴት መስራች የሆኑትን አቶ ኤርሚያስ አመልጋን በማቅረብ አክሲዮን ማህበሩንበተመለከተ አነጋግሯቸዋል ። ኤርሚያስ ማህበሩን ችግር ውስጥ የዘፈቁትን ዐበይት...

ቀላል ስሌት ግን ደግሞ ግልፅ እውነት የሆነ ነገር እናውራ እስኪ!!! (ሞሀመድ ኤ እድሪስ)

ኢህአዴግ የአራት ድርጅቶች ጥምረት ነው፡፡ ከቅርብ ግዜ ወዲህ ደግሞ ቢያንስ ሁለቱ ድርጅቶች የራሳቸውን እጣፈንታ ያለጣልቃ ገብነት የመወሰን ፍላጎት እና አቅም እያሳዩ ነው-ህዝቡም በዚህ ደስተኛ...

EDITOR PICKS