admin

admin
15173 POSTS 0 COMMENTS

የሃይማኖት አባቶቻችን ለመጋቢት 5 ለውሳኔ ተቀጥረዋል (ዘመድኩን በቀለ)

~ ህወሓት እንዲህ ናት ። ያለ ቅያሪ በ1 ልብስ አንድ ዓመት ከሁለት ወር ታበሰብስሃለች ። ይን ዜና ትግሬዎች ሲሰሙ ምን ይሉ ይሆን ? ያውም...

የ«ያ» ትውልድ ነገር!  (አቻምየለህ ታምሩ)

በ«ያ» ትውልድ ትርክት መሰረት  የአማራ ባህል ተጭኖባቸው በዋለልኝ «የብሄር፣ ብሔረሰቦች እስር ቤት» ውስጥ ገብተው የብሔር ጭቆና ከተካሄደባቸው ብሔረሰቦች መካከል  ዋለልኝ መኮነን  በጽሑፉ እንደ ተጨቋኝ...

“አሜሪካኖች የተለሳለሰ ሽግግር ይፈልጋሉ፤ ወሳኙ ግን በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ኃይሎች ናቸው”  (ፕሮፌሰር መድሃኔ ታደሰ)

በኢትዮጵያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የታወጀው የአስቸኳይ ጊዜ ድንጋጌን ተከትሎ የአሜሪካ ኤምባሲ ባልተለመደ መልኩ ጠንከር ያለ መግለጫ ማውጣቱ ይታወሳል። ከዚያ በመቀጠል ደግሞ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ...

ከሰርግ ማግስት የ14 ዓመት ፍርድ (ይድነቃቸው ከበደ)

''አባቴን በማጣቴ የማዝነውን ያህል ኢትዮጵያዬን  በማትረፌ እፅናናለሁ '' ኢ/ር ደረጀ ደበበ ተሰማ   በፎቶ ላይ የምትመለከቱት ኢ/ር ደረጀ ደበበ ተሰማ ይባላል። ወልደቱ እና እድገቱ አዲስ አበባ ነው። ለእስር...

በስሜ  እየተሰራጨ ያለውን የተሳሳተ መረጃ በተመለከተ ይሕንን ማስታወሻ በድጋሚ ለመጻፍ ተገደጂያለሁ፤ (ሲሳይ አጌና)

 በስሜ እና በምስሌ በፌስ ቡክ እየተሰራጨ ያለው  ውዥንብር የኢሳት ባልደርባው ሲሳይ አጌና አለመሆኑን በድጋሚ ማረጋገጥ እወዳለሁ።     በስሜ የሚጽፈው ግለሰብ የመብት ተሟጋቾችን እንዲሁም ታዋቂ...

ይግባኙን የቄሮ ችሎት ቢወስንበት (መስቀሉ አየለ)

ስዩም ተሾመ ታፍኗል።ሲያደባ የኖረው የትግራዩ ጀስታፖ  "ኮመንድ ፖስት" በሚል ጭንብል ስዩም ተሾመን በማፈን ስራውን አንድ ብሎ ሲጀምር  የት ድረስ ለመሄድ እንደተዘጋጀ  ማሳየቱ ነው። ስዩም...

ባለ ሁለት ከንቲባዋ ከተማ (ኤርሚያስ ለገሰ ዋቅጅራ)

አዲስ አበባ ሁለት ስውር ከንቲባዎች አሏት። ሁለቱም ከትግራይ የመጡ የአዲሳአባን ህዝብ በጠላትነት የሚያዪ ምስለኔዎች ናቸው። አንደኛው ሐይሌ ፍስሃ ( የአርከበ የስጋ ዘመድ)ሲባል የማዘጋጃ ቤት...

EDITOR PICKS