admin

admin
15173 POSTS 0 COMMENTS

ስዩም ተሾመ በኮማንድ ፖስቱ ታፍኖ ተወስዷል

እሙ ሰላም  መቶዎች ፈቶ ሽዎችን ለማሰርና ትንፋሽ አግኝቶ የስልጣን ዘመኑን ለማራዘም የ"አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ"ን በለመደው ማጭበርበር በተወካዮች ምክር ቤት አጽድቄያለሁ ያለው የህወሀት አገዛዝ ኮማንድ ፖስት...

ህዋሃት እና የቀለም አብዮት ፍረጃው (አምራን ሚ)

"በሀገሪቱ አንዳንድ አካባቢዎች የተፈጠረው አለመረጋጋት የቀለም አብዮት መልክ እየያዘ መሆኑን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ኮማንድ ፖስት ገለፀ" ፋና የቀለም አብዮት (color revolution) የሚባለው ጽንሰ ሃሳብ የተወለደው...

ን አታበላሽ ለባሰ ቀን ይሆንሃል!!! (ደረጀ ደስታ)

ኢትዮጵያ ውስጥ ድሮ ጽሑፍ ሳንሱር ይደረግ ነበር። አሁን ግን ቀርቷል። ምክንያቱም ዛሬ ሳንሱር የሚደረገው ጸሐፊው ወይም ሰውየው ራሱ ነው። ብዙ ብንሞክርም ሳንሱር የወደቅን ሰዎች...

አስቸኳይ ጊዜ አዋጁና ኦህዴድ (ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን)

የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አዲስ አበባ ናቸው። የቀድሞው አምባሳደር ያማማቶ ስለለውጥ ያወራሉ። የትግራይ ገዢ ቡድን የአሜሪካን ባለስልጣናት እግራቸው የአዲስ አበባን መሬት መርገጡን ተከትሎ በኮማንድ...

“ወንድና ሴት ዕኩል ናቸው!” ያለው ማን ነው? በፍጹም አይደሉም! (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)

ዛሬ የካቲት 29 (March 8) በዓለም አቀፍ ደረጃ የሴቶች ቀን ተከብሮ ውሏል፡፡ "እህህ!" አለ ሰውየው! እንዲህ እየደለላቹህ አታሏቸው እንጅ እናት እኅቶቻችንን፡፡ ያለንበት ዘመን 21ኛው...

በነ አቡነ ማቲያስ የከሰረችው ኢትዮጵያ እነ ቄስ ቶሎሳን አግኝታለች! (አቻምየለህ ታምሩ)

ይንቃታል ሞትን ነፍሱን ያከበረ፣  ለልፋጭ ለእባሽ ለሆዱ ያልኖረ፤  ይህ ግጥም የተቋጠረው  ለቄስ ቶሎሳ  አይነት የቁርጥ ቀን  አገር አውሎች ነው። የየትኛውንም ሃይማኖት ተከታይ ቀልብ የሚስበው የቄስ ቶሎሳ...

አባዱላ Team ለማን ለማስበላት ቆርጦ ተነስቷል

የዘንዶው አፍ ተከፍቶ እየጠበቃቸው ነው ዋዜማ ራዲዮ:- የለማ ቡድን ለመበላትም ሆነ ነፃ ለመውጣት የመጨረሻው ሰአት ላይ ነው።የኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦህዴድ) የተወሰኑ ከፍተኛ አመራሮች በመጪው...

EDITOR PICKS